የሚገርም ጉዳይ ነው፤ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡ ማርያም ትማርሽ፡ እህትዓለም!
እ.አ.አ ግንቦት 16፡ 2018 ዓ.ም በደቡብ ጀርመኗ ኦውግስበርግ አውራጃ ፍርድ ቤት በተካሄደው ችሎት አንዲት የ 32 ዓመት እድሜ ያላት ኢትዮጵያዊት በሙኒክ ከተማ እና የዶናው–ሪስ ወረዳ መስተዳደር የተንኮለኞች ክስ ተመሥርቶባታል።
የክሱ ሂደት፦
ኢትዮጲያዊቷ እድሜዋን በትክክል ባለመናገሯ በሙኒክ ከተማ እና ዶናው–ሪዝ ወረዳ መስተዳደር ላይ የ145,000 ጉዳት አድርሳለች፤ የሚል ነው። እድሜዋን በአስራ አንድ አመት ቀንሳ ነበር የወጣቶች መኖሪያ ቤት ልትገባ በመብቃቷ።
የአዲስ አበባ ተወላጅ የሆነችው ኢትዮጵዊት እ.አ.አ በ2012 ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጀርመን አገር ሄደች። የመኖሪያ ፈቃድ ቪዛዋን መጀመሪያ ላይ ያገኘችው በጥር ወር 2013 ዓ.ም ላይ ነበር። በታህሳስ ወር ኢትዮጲያዊቷ በድንገት ተሰወረች። በኋላ ላይ ሌላ ስም ይዛ በመምጣት የተወለደችበት ዕለት መጋቢት 1997 ዓ.ም መሆኑን ለባለስልጣኖች አሳወቀች። በዚህ ጊዜ፡ እድሜዋ ከ 16 ዓመት አይበልጥም ነበር ማለት ነው። ግብ በክሱ ሂደት መሠረት ዛሬ 32 ዓመቷ ነው። እድሜዋን በአስራ አንድ አመት ቀንሳ በመናገር ተገቢ ያልሆኑ ጥቅሞችን የማግኘት መብት ነበራትና። በታዳጉዊች መኖሪያ ቤት ውስጥ በወጣት የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል የተሰጣት ድጋፍ ከ ሃምሳ ሺህ ዩሮ በላይ ነበር፤ በትክክለኛው ዕድሜ ቢሆን ኖሮ ግን ወጪው ከ ስድስት ሺህ ዩሮ አይበልጥም ነበር።
በዚህ መልክ ባጠቃላይ የ አንድ መቶ አርባ አምስት ሺህ ዩሮ ጉዳት እንደደረሰበት የሙኒክ ከተማ መስተዳደር አሳውቋል።
የገፋ ነፍሰ ጡር የሆነቸው ኢትዮጵያዊት ተከሳሽ ከሁለቱ ጠበቃዎቹ እና አስተርጓሚዎቿ ጋር ስትመካከር እንዳለች በኦውግስበርግ ፍትህ ማእከላት ውስጥ እያለቀሰች እንዳለች ራሷን ስታ መሬት ላይ ወደቀች። በጓደኛው እርዳታ እንደገና ዳጃው ፊት ለመቅረብ ስትሞክር፤ ሁኔታዋን ያየው ዳኛው ዶሚኒክ ዋግነር ችሎቱን ለመዝጋት ወስነው ነበር። በአንድ በኩል፡ በእርግዝናዋ ምክንያት፡ በሌላ በኩል ደግሞ ጠበቃዋ እንደገለጹት ከሆነ ደንበኛቸው በተደጋጋሚ የስነ–ልቦና ችግር መቋቋሚያ መድሃኒት ትወስድ እንደነበረና አሁን በእርግዝና ወቅት ግን እነዚህን መድሃኒቶች መውሰድ እንዳቆመች በተጨማሪ አውስተዋል።
የፍርድ ሂደቱ መች እንደሚቀጥል የታወቀ ነበር የለም። እንደ ዳኛው ከሆነ “ቢያንስ ግማሽ ዓመት ይወስዳል።” ኢትዮጵያዊቷ ይህን የዳኛውን ውሳኔ ስትሰማ ለስለስ ያለ ፈገግታ ከንፈሮቹ ላይ ሲንሸራተት ይታይ ነበር። በዚህ ውሳኔ ተጽናንታለች።
ይህን የፍርድ ቤት ድራማ በተመለከተ እንደተለመደው ዘረኛ የሆኑ ሜዲያዎች ተገቢ ያልሆነ ሪፖርት በማቅረብ ላይ ናቸው። አንዱ ድህረ ገጽ እንዲያውም ኢትዮጵያዊቷን ከንግሥተ ሳባ ጋር እንዲህ በማለት በሽሙጫ ለማነፃፀር ሞክሯል፦
“ኢትዮጵያውያን “ንግሥታችን ሳባ ወይም መከዳ ወደ ንጉሥ ሰሎሞን ተጉዛ ምኒሊክ የተባለውን ልጅ ወለደችለት፤ በኋላ ላይ ምኒልክ አሠርቱ ቃላት የተጻፉባቸውን ጽላተ ሙሴ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ መጣ” የሚል አፈ–ታሪክ አላቸው። በነገራችን ላይ እዚህ ፍርድ ቤት ውስጥ ዳኞቻችን የሚጠቀሙበት ሕግ የተገኘው ከአሠርቱ ትዕዛዛት ነው። ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ፍርድ ሰጭውን ሰለሞንን ለማየት የሄደቸው ኢትዮጵያዊቷ ንግሥተ ሳባ፡ ዛሬም በአውግስበርግ ከተማ ፍርድ ቤት አዳራሽ ውስጥ ታይታለች።”
ወራዶች!
ይህች እህታችን በርግጥ እድሜዋን አስመልክቶ ዋሽታ ይሆናል፤ ነገር ግን በመስተዳደሩ፣ በባለሥልጣናቱና በሌሎች ላይ ያደረሰችው ጉዳት የለም። በአሁን ሰዓት በጀርመን አገር ከሚከሰቱ ከሌሎች ወንጀሎች ጋር ሲነፃፀር ይህ የሠራችው ስህተት ምንም አይደለም፤ በጣም ንዑስ ነው። አረብ ሙስሊሞች እየፈጸሙት ያለውን ወንጀል ሁሉም የሚያውቀው ነው፤ በእነርሱ ላይ ግን ፍርድ ቤቶች፣ ባለሥልጣናቱና ሜዲያዎች ፀጥ ማለቱን ይመርጣሉ።
ለምሳሌ በ2016 ዓ.ም ላይ አንድ ሙስሊም አንዲት የ16 ዕድሜ ያላትን ጀርመናዊት አስገድዶ ከደፈራት በኋላ አርዷት ነበር። ይህ ግለሰብ በወቅቱ ስለ እድሜው በመዋሸት 15 ዓመቴ ነው ብሎ ነበር፤ ግን የልጁ አባት ሳይቀር ከ30 ዓመት በላይ እንደሚሆነው ጠቁመው ነበር። ነገር ግን ጠበቃዎቹ ይህን ገዳይ ሙስሊም በወጣት ፍርድ ቤት እንደገና ማቅረብ እንደሚሹ ቃል ገብተውለታል። ገዳዩ የእድሜ ልክ እስራት ፍርድ ተሰጥቶታል (ከ15 ዓመት በኋላ ግን ይፈታል)
ሌሎች ምሳሌዎች በጣም ብዙ ናቸው። ሥራ የማይሠሩትን ሰነፍ ሙስሊሞች ሁለት ሦስት ሚስቶቻቸውን በአውሮፕላን እያስመጡ በትላልቅ ቤት ውስጥ ያኖሯቸዋል፣ ለአንድ ቤተሰብ ብቻ በሚሊየን ዩሮ የሚቆጠሩ ወጪዎችን ያወጡላቸዋል። የቢን ላድን አካል ጠባቂ የነበረ ሙስሊም በጀርመን መንግስት ገንዘብ (1ሺህ ዩሮ እየተሰጠው) በዶርትሙንድ ከተማ ተንደላቅቆ እየኖረ ነው። ባጠቃላይ ክርስቲያንና ሰላማዊ በሆኑ ሰዎች ላይ ትንሽ ቀዳዳ እየፈለጉ ይቀጧቸዋል፤ ያለ ማቋረጥ የሚበዘብዟቸውን፣ ህፃናቶቻቸውን የሚደፍሩትንና የሚገድሏቸውን ሙስሊሞችን ግን ይንከባከቧቸዋል።
ወደ እህታችን ታሪክ ስመለስ፡ “ፎኩስ” የተባለው ታዋቂ የጀርመን መጽሔት የሚከተለውን ግሩም ዘገባ በጉዳዩ ላይ ሰጥቶ ነበር፦
ይህች ኢትዮጵያዊት በማኅበራዊ ጥቅሞች ላይ በማጭበርበሯ ነው የተከሰሰችው፤ ነገር ግን ብዙዎች ቸኩለው እንደፈረዱት ሳይሆን በከሳሹ የዶናው–ሪዝ አውራጃ ላይ ያደረሰቸው ምንም ጉዳት የለም። ለእርሷ የወጣው ወጪ ሁሉ በ ባቫሪያ ነፃ ግዛት መንግስት ተሸፍኗልና።
ከዚህም በተጨማሪ ወጣቷ ሴት ትክክለኛ ያልሆነ ዕድሜዋን በመናገሩ እንደ ሌሎች ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ወጣቶች 60 ዩሮ ወርሃዊ ተቆራጭ የኪስ ገንዘብ ነበር የሚሰጣት። በዚህም ምክኒያት የገንዘብ ጥቅማ ጥቅም አላገኘችም፤ እንዲያውም እሷ ራሷን ለገንዘብ እጦት አጋለጣት እንጅ።
የወረዳው አስተዳዳሪ ዶናው–ሪስ ተከሳሿን በአማካይ እስከ 138,000 ዩሮ ድረስ እ.ኤ.አ. ከ ታህሳስ 2013 ዓ.ም እስከ በመስከረም 2016 ዓ.ም ድረስ የተከፈለ መሆኑን አረጋግጧል። ይሁን እንጂ ይህ ድጎማ ለተከሳሿ ኢትዮጵያዊት በጭራሽ አልተከፈላትም። አብዛኛዎቹ እነዚህ ክፍያዎች፤ ወደ 128,000 ዩሮ ገደማ፤ ለቤቶች ወጪና ለእንክብካቤ የሚወጡ ነበሩ። በዚሁ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ፡ በደሞዝ ተቀጥራ በመስራት፡ ከምታገኘው ገቢ፡ ከ አስር ሺህ ዩሮ በላይ፡ ለዶናው–ሪስ አውራጃ ከፍላለች።
ይህ ደግሞ ዛሬ የቀረበ ሪፖርት ነው፦ የጀርመን ፓስፖርት እና ሁለተኛ ሚስት? በጀርመን አገር ይቻላል
የሶሪያ ሙስሊሙ ሁለት ሚስቶች አሉት፤ አንዷ ጀርመን፣ ሌላዋ ሶሪያዊት። ጀርመኗን ሚያዚያ 2008 ዓ.ም፡ ሶሪያዊቷን ደግሞ ሰኔ 2008 ዓ.ም አግብቷቸዋል። ጀርመኗን የጀርመን ዜግነት ተጠቅሞ ሁለተኛ ሚስቱን ከሶሪያ አመጣት። ፍርድ ቤቶች ለአረብ ሙስሊሞችና ለተቀረው የተለያየ እድል፣ የተለየ ፍርድ ይሰጣሉ። እርርይ የሚያሰኝ ነው!