Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2021
VIDEO
En los ultimos seis meses se han cometido todo tipo de actos de genocidio en Tigray de odio por motivos étnicos y religiosos.
Rehabilitamos un puesto de salud destruido y saqueado en Adiftaw, en la región etíope de Tigray.
_____________ ___________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Health , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Axum , ትግራይ , አብይ አህመድ , አክሱም , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Baribaridad , Crime , Español , Ethoipian Army , Etiopía , France24 , Genocide , Genocidio , Genozid , Guerra Civil , Hospitales , Masacre , Massacre , Mekelle , MSF , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2021
VIDEO
„A curse from God / የእግዚአብሔር መቅሰፍት”
ልብ እንበል፤ የፈረንሳይ ቴሌቪዥን በላሊበላ ጉዳይ ነው ውይይቱን የጀመረው! ታች ካሉት ቪዲዮች ጋር እናነጻጽረው!
Just last week, 20 French Military Generals said ‘a MILITARY COUP MAY BE NECESSARY to Save France From Islamic terrorism. Similar calls should be made to save Ethiopia from Terrorist Abiy Ahmed Ali.
Can the Federal Democratic Republic of Ethiopia keep it together? Change has become increasingly bloody it seems since the 2012 death of longtime leader Meles Zenawi, Meles a Tigrean whose home region is now in open revolt against the central government. There, conventional fighting is morphing into guerrilla warfare with reprisals against civilians fueling a vicious circle. Elsewhere, regional and ethnic tensions are also on the rise.
VIDEO
VIDEO
______________ _____________ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Axum , ትግራይ , አብይ አህመድ , አክሱም , ውይይት , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍርድ , Crime , Election , Ethoipian Army , Etiopía , France24 , Genocide , Genocidio , Genozid , Masacre , Massacre , Mekelle , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 11, 2021
VIDEO
ይህ በታሪካችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅና ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የጀመረው የዘር ማጥፋት ዘመቻ የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ለማጥፋት የታቀደ/የተፈለገ ነው። በሚያሳዝን መልክ ዛሬ የትንቢት መፈጸሚያዎች በሆኑት በኦሮሞዎች + በአማራዎች + በፕሮቴስታንቶች + በሙስሊሞች፣ ምናልባትም በኢ-አማንያን የህወሃት ሃይላት በደንብ ተቀናጅቶና ለቁጥጥር እንደሚያመቻቸው ተደርጎ የሚካሄድ ዲያብሎሳዊ ዘመቻ ነው። ወዮላቸው!
እንደነዚህ የሰይጣን 😈 ጭፍሮች ከሆነ በትግራይ የሚገኘው፣ በጽዮን ማርያም እቅፍ የምትጠበቀዋ ጥንታዊቷና የመጀመሪያዋ ክርስትና መጥፋት አለበት። ስለዚህ በሕዝቡ ላይ ጦርነት መከፈት አለበት፣ ሕዝቡ ለረሃብና በሽታዎች መጋለጥ አለበት። የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ነው እያጠቁት ያሉት፤ የዋልድማ ገዳም አባቶቻችንንም በዚህ መልክ እየተተናኮሏቸው፣ እያንገላቷቸው፣ እያሳደዷቸውና እየገደሏቸው ያሉት በማይታየው ዓለም የሚካሄደውን ስውር መንፈሳዊ ውጊያ ስላልቻሉት ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ለዘረጉት ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው እንቅፋት የሆነባቸው ኃይል የት እንደሚገኝ በቴክኖሎጂዎቻቸው አማካኝነት አስሰውታል። አዎ ! በትግራይ እንደሚገኝ ደርሰውበታል። እንደነሱ ከሆነ ጥንታዊው “አሮጌ” ዓለም ሙሉ በሙሉ እስካልተወገደ ድረስ አዲሱ ሉሲፈራዊ የዓለም ሥርዓት ለመመሥረት አይቻልም።
አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችና እኅቶቻችና ልጆቻቸው ሁሉ እየተሰቃዩ ነው፤ የእነርሱ ስቃይና መከራ ግን በጣም ለአጭር ጊዜ ነው፤ በእነርሱ ላይ ግፍ እየሠሩ ያሉት የሰይጣን ጭፍሮች ግን ዘላለማዊ ሰቃይና መከራ ይጠብቃቸዋል።
✞✞✞[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፰፡፲፩ ]✞✞✞
“በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።
በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።
ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። “
✞✞✞[ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፫፥፳፪ ]✞✞✞
“አምላካችሁ እግዚአብሔር እርሱ ስለ እናንተ ይዋጋልና አትፍራቸውም ብዬ አዘዝሁት።”
_____________ ___________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Health | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Axum , ትግራይ , አብይ አህመድ , አክሱም , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍርድ , Baribaridad , Crime , Español , Ethoipian Army , Etiopía , France24 , Genocide , Genocidio , Genozid , Guerra Civil , Masacre , Massacre , Mekelle , Tigray , War Crime | Leave a Comment »