ጀግናው ኢትዮጵያዊ አትሌት፤ ሀይሌ ገብረሥላሴ እነ ራውል ጎንዛሌስን በመርታት የዚህ ዓመቱ ከፍተኛ የስፔይን “አስቱሪያስ ልዑል ሽልማት“ ተቀበይ ለመሆን በቅቷል።
ነገ ዓርብ በአስቱሪያስ ዋና ከተማ በኦቪዬዶ በሚካሄደው የሽልማት ስነሥርዓት ላይ የሚገኘው ኃይሌ 50.000 ዩሮ እንዲሁም በዝነኛው የስፔይን ሰዓሊና ኃውልት ሠሪ በጆዓን ሚሮ የተነደፈ አንድ አነስተኛ ኃውልት ይረከባል።
እንኳን ደስ ያለን፥ ሀይሌ!
ተጨማሪ መረጃ…
http://www.as.com/mas-deporte/articulo/gebre-premio-recibir-nobel/20111020dasdasmas_4/Tes
http://www.elmundo.es/multimedia/?media=clEkYlx07Sc
ሀይሌ በሽልማቱ ስነስርዓት ላይ
http://www.marca.com/2011/10/21/atletismo/1319226185.html
___________________________________