Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Franz Walter Steinmeier’

በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል የሚሠራ የላሊበላ አባቶች ያሥሩታል | የጀርመን ፕሬዚደንት በአዲስ አበባ ታሠሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2019

ላሊበላን ከጎበኙ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ነበር የታሠሩት። ይህ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፤ እ..አ እ..አ በ 2014 .ም፤ ወስላታው ሽታይንማየር ገና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር እያሉም በአዲስ አበባ ተመሳሳይ ችግር ገጥሟቸው ነበር።

በብዙ ጀርመኖች ዘንድ የሚጠሉት ሶሻሊስቱ ፕሬዚደንት፡ ፍራንክቫልተር ሽታይንማየር ለተንኮል ነበር ወደ

ኢትዮጵያ የተጓዙት።

ይህን ዜና ሁሉም የጀርመን ሜዲያዎች በሰፊው አቅርበውታል፤ በተለይ በኢንተርኔት ጋዜጦች ላይ የሚሰጡት በጣም ብዙ የአንባብያን አስተያየቶች ለፕሬዚደንቱም ሆነ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጥላቻና ንቀት የተሞላባቸው ነው።

ለምሳሌ፦

“ፕሬዚደንቱ እዚያው ይቅሩ፤ አውሮፕላናቸውም በአዲስ አበባ ይቆይ ምናልባት የኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ አውሮፓ ከሚሰደዱ የሥራ ዕድል ይፈጥርላቸው ይሆናል።”

ፕሬዚደንቱ በታክሲ እስክ ሜዲተራንያን ባሕር ድረስ ይምጡና በጀልባ እንዲሻገሩ እናደርጋቸዋለን።”

ምናለ ሁሉም የፓርላማ አባላት አጅበውት ቢሆን እና ሁሉም እዚያ ተቀርቅረው ቢሆን?!“

ይሄ ሰውዬ አይናፍቀንም፤ እዚያው በርበሬ የሚበቅልበት አገር ቢቀር ይሻለዋል”

ኢትዮጵያ ቆንጆ ነች አሉ፤ ግን የፕሬዚደንቱ እዚያ መሆን፡ ለኢትዮጵያውያኖች የስደት መንስኤ ይሆናቸዋል”

____________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: