🔥 ግዙፍ የፀሐይ ቦታ ወደ ምድር ኃይለኛ የፀሐይ ነበልባል ሊያቀጣጥል ይችላል
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”
የአሜሪካው “ናሳ” (NASA ወይም National Aeronautics and Space Administration /ብሔራዊ ሥነ ጥያራና ጠፈር አስተዳደር) “አደጋ እየመጣብን ነውን?” በማለት ስጋቱን ገልጿል።
💭 “ኬምትሬይልስ ወይንም ወረርሽኝ”
ሰማይ ላይ ምን እየረጩ ነበር/ነው? ከፀሐይ ጋርስ ምን የሚያገናኘው ነገር አለ?
ኬምትሬልስ፤ በአውሮፕላን አማካኝነት ተጎታች መስሎ ወደ ሰማይ የተተወ እና ዛሬ ብዙ ሰዎች ዘንድ፤ “በሚስጥራዊ ስራዎች የተለቀቁ ኬሚካላዊ ወይም ባዮሎጂያዊ ወኪሎች ናቸው” ተብሎ የሚታመንበት ክስተት ነው።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ላለፉት ሃያ ዓመታት እኔ በጥርጣሬ ስገምተው የነበረው መልስ ምናልባት ይህ ሊሆን ይችላል። በቅጡ አላውቅም፤ ሆኖም የሆነ ነገር እንደሚጠቁመኝ ከሆነ፤ “ባለፉት ሰላሳ ዓመታት የአውሮፓንና አሜሪካን ሰማያት ከተሳፋሪ አውሮፕላኖች ሆነው በሚስጥር “ኬሚካሎችን“የሚረጩበት ስሪት ዋናው ምክኒያት ይህ የፀሐይ ቦታ መስፋፋት ምናልባት “ነጭ” የቆዳ ቀለም ላላቸው አውሮፓውያኑ አደገኛ ስለሚሆን እንደ መከላከያ አስቀድመው የሚወስዱት እርምጃ ሳይሆን አይቀርም!” የሚለው ነው።
ምንድን ነው? ይህ ምስል በመስኮት በኩል በተሳፋሪዎች የተቀረጹ ብዙ እንደዚህ ያሉ ምሳሌዎች አሉ።
ቀጥተኛ መስመር የነበረው ከአውሮፕላኑ የሚወጣው “ጢስ” በድንገት ተቋርጦ ከጥቂት ሴኮንዶች በኋላ እንደ አዲስ ሲጀምር ይታያል። በጠራራ ሰማይ ውስጥ ያሉ ብዙ ድንበሮች የማይበታተኑ ሲሆኑ እና ከጥቂት ሰዓታት በኋላም ሰማዩ በሙሉ በደመና የተሸፈነ በሚሆንበት ጊዜ ምልከታውን ማረጋገጥ ይቻላል።
እያንዳንዱ አውሮፕላን ይህን የመርጨት ሥርዓት የታጠቀ ነውን? በአየር ንብረት ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ ቴክኖሎጂው ምንድን ነው? ወይስ ኤሮሶሎች በእርግጥ የጉንፋን ቫይረሶችን ይይዛሉ? እና በአየር ሁኔታ ላይ የተደረጉ ሙከራዎች ሽፋን ብቻ ናቸውን? ሰዎች ሲታመሙ ስለ ሌላ ነገር አያስቡም። እና ሥር የሰደደ ሕመም ካለባቸውስ? ስዎቹ ግዴለሽ ይሆናሉ።
በአውሮፕላኖች ተርባይኖች እና በኤሮሶል ውስጥ የአሉሚኒየም እና የባሪየም ጨዎችን በጭስ ማውጫ ጋዞች ውስጥ እንደሚገኙ አስቀድሞ ተረጋግጧል ።
ምናልባት እነዚህ በክትባቶች ውስጥ እንደሚደረገው የቫይረሶችን ባዮሎጂያዊ ባህል የሚጠብቁ መከላከያዎች ሊሆኑ ይችሉ ይሆን? ዛሬ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የምድራችን ነዋሪ እንዲከተብ የተደረገው በተለይ ነጭ ቆዳ ያላቸው የምድራችን ነዋሪዎች ምናልባት ከዚህ ኃይለኛ የፀሐይ ነበልባል እንዲከላከልላቸው ታስቦ ይሆንን?
በነገራችን ላይ፤ ኮሮና ዝነኛ መሆን ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ ፀሐዩዋ በጣም ነጭ የሆነ ብርሃን ነው የምታበራው። በፊት ቀላ ትል ነበርና ወደ ፀሐይ ማየት ይቻል ነበር፤ ዛሬ ግን ትንሽ እንኳን ለማየት ያዳግታል።
🔥 ARE WE SAFE? Potential Solar Flares Doubles in Size Overnight”
❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖
“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring;
Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”
A sunspot pointing toward Earth has the potential to cause solar flares, but experts told USA TODAY that this is far from unusual and that flares would have little effect on the Blue Planet.
AR3038, or Active Region 3038, has been expanding over the last week, according to Rob Steenburgh, acting director of the National Oceanic and Atmospheric Administration’s Space Weather Forecast Office.
“That’s what sunspots do,” he explained. “They will, in general, grow over time. They go through stages before decaying.”
According to NASA, sunspots appear darker because they are cooler than other parts of the sun’s surface. Sunspots are cooler because they form where strong magnetic fields prevent heat from reaching the surface of the sun.
NASA Stated that solar flares are “a sudden explosion of energy caused by tangling, crossing, or reorganising of magnetic field lines near sunspots.”
“You can think of it like the twisting of rubber bands,” Steenburgh said. “If you have a couple of rubber bands twisting around on your finger, they eventually get twisted too much, and they break. The difference with magnetic fields is that they reconnect. And when they reconnect, it’s in that process that a flare is generated.”
The larger and more complex a sunspot becomes, the more likely solar flares are, according to Steenburgh.
C. Alex Young, associate director for science in NASA’s Goddard Space Flight Center’s Heliophysics Science Division, said in an email that the sunspot has doubled in size every day for the past three days and is now about 2.5 times the size of Earth.
he also added that the sunspot is producing small solar flares but “does not have the complexity for the largest flares.” There is a 30% chance the sunspot will produce medium-sized flares and a 10% chance it will create large flares
Solar flares have different levels, The smallest are A-class flares, followed by B, C, M and X at the highest strength. Within each letter, the class is a finer scale using numbers, and the higher numbers denote more intensity.
C flares are too weak to have an effect on Earth; however, more powerful M flares may disrupt radio communication at Earth’s poles. At their worst, X flares can disrupt satellites, communication systems, and power grids, resulting in power shortages and outages.
Lower-intensity solar flares are fairly common, but X flares are less so, according to Steenburgh. He estimates that there are about 2,000 M1 flares, 175 X1 flares, and eight X10 flares in a single solar cycle, which lasts about 11 years. There is less than one large solar flare per cycle at X20 or higher. This solar cycle started in December of 2019.
According to Steenburgh, the AR3038 sunspot has caused C flares. Although there have been no M or X flares from this area, he believes more intense flares are possible in the coming week.
👉 Courtesy: NASA
______________