Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Fallen Angels’

Video Reportedly From Antichrist Turkey Shows What Appears to be an Alien Trapped in a Cave

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2023

💭 ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የተዘገበ ቪዲዮ በዋሻ ውስጥ የታሰረና ምንነቱ ያልታወቀ ግዙፍ ባዕድ አካል የሚመስለውን ነገር ያሳያል

😈 የሰይጣን ዙፋን የሚገኘውም በጴርጋሞን ቱርክ ነው!

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

“በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

❖[Revelation 2:13]❖

😈 Pergamum, Turkey – THE SEAT OF SATAN’S THRONE

❖❖❖[Revelation 2:12-14]❖❖❖

“And to the angel of the church in Pergamum write: The One who has the sharp two-edged sword says this: ‘I know where you dwell, where Satan’s throne is; and you hold fast My name, and did not deny My faith even in the days of Antipas, My witness, My faithful one, who was killed among you, where Satan dwells. But I have a few things against you, because you have there some who hold the teaching of Balaam, who kept teaching Balak to put a stumbling block before the sons of Israel, to eat things sacrificed to idols and to commit acts of immorality.„

💭 Euphrates River Originates in Turkey

👉 Euphrates About to Run Dry & Loosen The 4 Angles?

The Euphrates is the longest and one of the most historically important rivers of Western Asia. Together with the Tigris, it is one of the two defining rivers of Mesopotamia. Originating in Turkey, the Euphrates flows through Syria and Iraq to join the Tigris.

💭 HUGE Atatürk DAM in Turkey About to Burst & Euphrates About to Run Dry & Loosen The 4 Angels?

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The last Day of ‘Fast of Nineveh’: The Last Warning to Antichrist Turkey to Stop Arming Evil Ahmed of Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2023

የነነዌ ጾም የመጨረሻ ቀን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ለሆነችው ቱርክ ክፉውን ግራኝ አህመድን ማስታጠቅ እንድታቆም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! ❖

👹 የሰይጣን ወታደሮች በሰልፍ እየተራመዱ ነው ፥ ክፉው በመካከላችን ነው። ጋላ-ኦሮሞ ሃገርና ሃይማኖት እያፈረሰ ነው! 👹

አየን አይደል፤ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንደለመደው የግድያ ትዕዛዝ ይሰጥና ከሃገር ይወጣል፤ ከዚያም ከሄደበት አገር ሆኖ ለባዕዳውያኑ የሃዘን መግለጫ ያወጣል። አሁን ልክ በሻሸመኔ ቤተ ክርስቲያን ጋላኦሮሞዎቹ ተዋሕዷውያንን እንዲጨፈጭፉ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ “ጥልቅ ሃዘኑን” ለመግለጽ ችሏል። እንግዲህ በተደጋጋሚ እንዳየነው ይህን የሚያደርገው ሆን ብሎ ነው። የኢትዮጵያን ሕዝብ ስነ ልቦና “አጥንተናል/አውቀናል” የሚሉት ባዕዳውያኑ አማካሪዎቹ ይህን እንዲያደርግ አዘውታል። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ “አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አትኩሮት ሲነፈገው፣ ሲረገጥና ሲጨፈጨፍ የበለጠ ክብርና አድናቆት ለረጋጩና ጨፍጫፊው ይሰጠዋል!” የሚል ድምዳሜ ውስጥ ገብተዋል።

በከፊልም ቢሆን በዚህ ደካማና የአባቶቹ ባልሆነው ትውልድ ዘንድ ይህ ተንኮላቸው አንድ በአንድ እየሠራላቸው ነው። ይህ ትውልድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንኳን ብዙ ሽርጉድ በማድረግ ላይ ነው። ይህ እንግዲህ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ አርበኞች ከተጨፈጨፉ በኋላ መሆኑ ነው። ያለምንም ዝግጅትና ቅድመ ሁኔታ ዛሬ ነገ ሳይባል በቅዱስ ቁጣ ተነሳስቶ በአረመኔዎቹ ላይ ወዲያው እንደማመጽና ፍርዱን ዛሬውኑ ሰጥቶ በእሳት በመጥረግ ፈንታ በሰርጎ ገቦቹ እባቦች መሪነት፤ “ኧረ፤ እንጠንቀቅ፤ የምንጽፋቸውን መፈክሮች እናስተካክል፣ ግራኝ ይሄን ቢያደርግ እኮ፣ ይህን ቢያሻሽል እኮ…እስኪ እንደራደር ፤ ይህን ካደረገ ከመንግስት ጋር እንቀመጣለን…ቅብርጥሴ” እያለ በተደጋጋሚ ድክመቱንና ስንፍናውን ለጠላቶቹም ለወዳጆቹም እያሳየ ልጆቹን፣ ሚስቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ብሎም ሃገሩንና ቤተ ክርስቲያኑን ለክፉው ተኩላ አሳልፎ በመስጠት ላይ ይገኛል። ወይኔ! ወይኔ! እንደዚህ ቦቅቧቃ የሆነ ትውልድ በዓለም ያለ አይመስለኝም!

እንደ ሕወሓት ከሚሊየን በላይ ወገን ካስጨረሱ በኋላ ከዚህ አረመኔ አገዛዝ ጋር ሊቀመጡ?! አዎ! አላማቸው ይህ ነው፤ ተል ዕኳቸው በትግራይ የተፈጸመውን ግፍና ወንጀል ማስረሳት፣ ማፈንና ወደሌላ ቦታ መውሰድ ነው። አይይ! ሁሉንም አንለቃቸውም!

ብዙ ሰው የማያስተውላቸው፣ እምብዛም የማይታወቁ፣ ብዙ ዝናንን ያላተረፉ፤ የሚናቁ፣ የሚገለሉና የሚበደሉ የዘመናችን ነብይ ዮናሶች በተፈቀደላቸው ሰዓትና መንገድ ሕይወት አዳኝ የሆነውን ማስጠንቀቂያ በመስጠት ላይ ናቸው።

እውነት አንድ ብቻ ናት፤ ሁሉም ሰው ነፃ ምርጫ ስላለው ወይ ውሃውን ወይ እሳቱን፣ ወይ የስጋ ማንነቱንና ምንነቱን ወይ የመንፈስ ማንነቱንና ምንነቱን።

እንደምናየው ግን ኢትዮጵያ ዘስጋ፤ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸውን አክሱም ጽዮናውያንን በመምረጥና ከእነርሱ ጎን ከመቆም ፈንታ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው የዋቄዮአላህ ባሪያ ከሆኑት ጋላኦሮሞዎችና መሀመዳውያንን መርጠው ከጎናቸው ተሰልፈዋል ፥ በክርስቲያን ግሪኮች ፈንታ መህመዳውያኑን ቱርኮችንና አረቦችን መርጠዋል ፣ በክርስቲያን አርመኖች ፋንታ መሀመዳውያኑን አዘርበጃኖችን መርጠአል። እንግዲህ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ዘስጋ ልጆች ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ ያሉት ሃገሪቷንና ሕዝቧን የሚያቆሽሹትንና የሚበክሉትን የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎችን ነው። በዚህም በረከቱን እና እድሉን ሁሉ በማጣት ላይ ናቸው! ከክርስቶስ ይልቅ የክርስቶስ ተቃዋሚውን የመረጠ ወራዳ ትውልድ ገና ብዙ የከፋ ነገር እንደሚገጥመው እነዚህ ቀናት በግልጽ ያሳዩናል።

💭 ከዓመታት በፊት አንዲት ጎበዝ እኅታችን የጻፈችውን ይህን ጽሑፍ በድጋሚ ላቅርበው፤

👉 ይድረስ ለኢትዮጲያዊ ፈርዖኖች በሙሉ፤

ፈርዖን ሆይ! ልብ ግዛ!

“”””””””””””””””””””””””

ስለ ሀገሬ ኢትዮጵያ፤

ስለ ሕዝቤና ወገኔ የደም ማዕበልና የእንባ ጎርፍ ሳስብና ስመለከት ምን እንደምል ግራ ገብቶኝ በዝምታ ተውጬ ትንሽ ቆየሁ። ከልቤ የመረረ ኃዘን የተናሣ ፊቴ ጠቁሯል፤ውስጤም እየደማ ነው።ወደ ውስጥ የፈሰሰው ደም በውጭ ከሚፈሰው በላይ ጉዳት አለው። ይህ የልብ መድማት የእኔ ብቻ አይደለም።የአብዛኛው ኢትዮጵያዊም እንጂ።በአደባባይ ደማቸው ፈስሶ ከሚታዩትና ከሞቱት በላይ በቤታቸው ውስጥና በልባቸው ጫካ ውስጥ አጥንታቸው ችቦ፣ደማቸው ነዳጅ ጋዝ ሆኖ በሚንቀለቀል እሳት ውስጥ በዝምታ የሚሞቱት ይበልጣሉ። ስለዚህ በውስጤ የሚፈሰውን ደም ዛሬ በትንሹ ወደውጭ ለማስተንፈስ ወደድሁ።በተለይ ስለ ሃይማኖት መሪዎችና አባቶች ሳስብ በጣም ልብ የሚሰብር ነው ። ቅዱስ አባታችን አቡነ ማቲያስ ከእንኳን አደረሳችሁ መልክታቸው ቀጥለው የተናገሩት አባታዊ ምክር እና ምኞታቸው ከአንዲት ትልቅና ርዕት ሐይማኖት መሪ አባት አይደለም ከአንድ የኔ ቢጤ ምእመን የማይጠበቅ ንግግር ነው የተናገሩት ። አባታዊ ምክራቸውም ይህንን ይመስል ነበር ወጣቶች ልማት አታደናቅፉ አርፋችሁ ተቀመጡ ካለዛ ግን ዋጋችሁን ታገኛላችሁ “! ይህን ምክር ነበር ። በእውነቱ ቅዱስ አባታችን በጎቼን አሰማራ ፣ ጠቦቶቼን ጠብቅ ፣ግልገሎቼን ጠብቅ የሚለው አምላካዊ የአደራ ቃል ወዴት አስቀመጡት! ቅዱስ አባታችን በአሁኑ ስዓት ጸሎትና ጾም እና ምህላ በማድረግ ፈንታን ይህንን ልብ የሚሰብር አባታዊ ምክርዎትን ባሰብኩ ጊዜ በጣም አዘንኩ ። በሕዝብ የደምና የእንባ ባሕር ላይ የሚዋኙትን ግፈኞችና አረመኔዎች መገሰጽና ማውገዙ ቢቀር ቢያንስ በተኩላ መንጋ ውስጥ ያሰማሯቸውን በጎች ወደ እውነተኛው እረኛና ነፍሱን ስለበጎቹ ወዳኖረው፣ ወደሰጠው ብቸኛው ጌታ እንዲጮሁ ክርስቶስን ወክለው በበላይነት በሚመሯትና በሚያስተዳድሯት በቤተ ክርስቲያኗ ስም ጥሪ ቢያቀርቡ ምን አለበት?

ይህ ጥያቄዬ ሃይማኖታዊ ግዳጃቸውን ከሚወጡት የእግዚአብሔር ምርጦች አንዳንድ አባቾችና አገልጋዮች በስተቀር ላሉት ነው።ለእነዚህ ክብር ይገባቸዋል።ባሉበት ኃላፊነት ሀገራችንንና ሕዝባችንን በጸሎት የሚያስቡትን እግዚአብሔር በሰማያዊ መንግሥቱ ያስብልን።

ፈርዖን ይሞታል። ያውም ሬሳው ላይገኝ ተሰጥሞ።

ፈርዖን መሞቱ ላይቀር ስለ ሚያልፈው ስልጣን ብሎ ስልጣን ተረካቢውን የበኩር ልጁን አስገደለው።የእሱን ብቻ ሳይሆን የግብፃውያን የበኩር ልጆች ሁሉ አስገደለ።

ፈርኦን ሆይ! ልብ ግዛ።

ማለፍህና መሞትህ ላይቀር በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ በምታደርሰው ግፍና ጭቆና ለአንተና ለነገሥህበት ሕዝብ ሕይወት የሆነውን የሀገርህን የወንዝ ውሃ ወደ ደም አትቀይረው።ውሃው ሕይወትህ ነውና የምትጠጣው አጥተህ እንዳትሞት።

ፈርዖን ሆይ! ልብ ግዛ።

ማለፍህና መሞትህ ላይቀር የእግዚአብሔር እጆች ባበጃጁትና በፈጠሩት ክቡር የሰው ልጅ ላይ በሬዎችህ የማይሸከሙትን ከባድ ቀንበር አትጫን።ይህ ሕዝብ የሰባት ዓመት ርሃብህን ያስወገደ፣አሁንም ድረስ ንብረቱን ብቻ ሳይሆን ጉልበቱን እየገበረልህ ያለ፣ስልጣንህ፣ደሞዝህ፣ክብርህሁለመናህ ነው።

ፈርዖን ሆይ!የውርደትህን ዘመን አስብ።

ይህ ሕዝብ ትሁት ነው።የስምህ መጠሪያ የሆኑትን እነዚያ ታላላቅ ፒራሚዶች በልጆቹ ደም የገነባልህ ይህ ትሁትና ትእግስተኛ ሕዝብ ነው።

ራሔል ኢትዮጵያ ስለ ልጆችሽ ደም ጩኺ።ዝም አትበይ ጩኺ።ስለ ልጆችሽ ማልቀስ ተፈቅዶልሻል አሰምተሽ ጩኺ።

ፈርዖን ሆይ!ልብህን አታደንድን።

ይህ ሕዝብ አንተ እንዳትራብ የእርሻ ማሳዎችህን በስንዴ ሞልቷል።ሰብሉ ሳይታጨድ አንበጣና ኩብኩባ ወጥቶ ሳያጠፋብህ ምርቱን ከገለባው የሚለይልህን ይህንን ትሑትና ባሪያ ሕዝብ ልቀቅ አዝመራውን ይሰብስብ።

ፈርዖን ሆይ!ልብ ግዛ።

አንተ ደምቀህና አምሮብህ በአደባባይ እንድትታይ ቁምጣህን አውልቆ፣ንጹህ ልብስ ያለበሰህን፣የክብር ዘውድ የጫነልህንና ካባ የደረበልህን ትሑት ሕዝብ አስብ።እርቃንህን የሸፈነልህ ይህ ሕዝብ ከሌለ ቅማል ይበላሃል።

ፈርዖን ሆይ!እግዚአብሔር ይበቀልሃል።

ስለ ሕዝቡ መከራና ስቃይ አንተን ግፈኛውን የሚበቅል እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል!”ወእትቤቀል ደመ ንጹሐየንጹሑ የአቤልን፣የንጹሑ የበራክዩን ልጅ የካህኑ የዘካርያስን፣የንጹሓን የሕጻናቱን፣ስለ ክርስቶስና ቤተ ክርስቲያን፣ስለ ሀገርየታረዱትን የሰማእታትን ደም እበቀላለሁ ።ደማቸውንም ከአንተና እኔን ትተው አንተን ከሚያገለግሉ የጥፋት የሃይማኖት አባቶች ዘንድ እፈልጋለሁ።

የሀገር መሪ የምትመስሉ የጥፋት መሪዎች ፈርዖንና ሠራዊቱ፣

ሃይማኖታዊ በሚመስል ተዓምራት ሕዝብን የምታደናግሩ የፈርዖን ጠንቋዮች ኢያኔስና ኢያንበሬስ መሬት ተከፍታ ሳትውጣችሁ፣ በሞት ባሕር ሰጥማችሁ ከሞታችሁ በፊት ንስሓ ግቡ፤ንስሓ ያልገባ መሪ የእግዚአብሔር ሕዝብ መምራት አይችልምና የእግዚአብሔርን ሕዝብ ልቀቁ።

ንስሓ ግቡ። እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ይቅር ይላችኋል።

አሜን ሁላችንንም ይቅር ይበለን።

የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር መጭውን ዘመን ከፈርዖን አገዛዝ ነጻ የምንወጣበትና ወደ ርስታችን ኢትዮጵያ በድል ዝማሬ የምንገባበት ይሁንልን። አሜን።

👹 Satan’s Soldiers on the March – EVIL IN OUR MIDST 👹

The Genocide machine Abiy Ahmed Ali is Saddened by the loss of lives in Turkey & Syria due to natural disasters, while ‘his own’ country Ethiopia is plunged into a living hell by himself. This evil never showed any sympathies for the millions of innocent Orthodox Christians massacred by his Fascist Oromo Army.

😈 Turkey which is historical enemy of Christian Ethiopia is supporting and arming the genocidal fascist Oromo regime of Ethiopia with drones. The involvement of the UAE in the genocidal war on Tigray is also one that is for the books.

Up to 1.5 million Armenians were wiped out by the Ottoman Empire beginning on April 24, 1915, a reality Turkey continues to deny, because Turkey would like to execute its diabolic Plan for the ethnic cleansing of Armenian Orthodox Christians via Azerbaijan.

Both Antichrist Turkey and Azerbaijan are targeting Armenia, Greece and Ethiopia because they are all Orthodox Christians nations.

The Ethiopian capital of Addis Ababa is home to many neighborhoods, one of which is the Armen Sefer or “Armenian district” in Amharic. Currently, no members of the Armenian community remain there — because Anti-orthodox successive Oromo regimes of The Dergue in the 1970s and 1980s, and the current fascist Oromo regime of Abiy Ahmed Ali expelled them and replaced both Christian Armenians and Greeks with Turkish and Arab Mohammedans – yet the distinct wooden embellishments of their homes continue to be an enduring feature of the architectural mosaic of the city. Although the Armenian population was no more than 1,200, the legacy of the Armenian community of Ethiopia is a distinct story, with roots that begin over a thousand years ago.

Most Armenians know a few things about Ethiopia, one of them being that the Ethiopian Tewahedo Orthodox Church and the Armenian Apostolic Church are both a part of the Oriental Orthodox Churches. Additionally, many Armenians are also aware of the similarities between the Armenian and Ethiopian alphabets. The Armenian alphabet have been influenced by the Ge’ez script of Axumite Ethiopia, as religious figures would often intermingle in Jerusalem.

In the 1880s, a small number of Armenians began arriving in Ethiopia where they aided in the defense of the country from Italian colonizers. One such Armenian was Sarkis Terzian, who provided state-of-the-art weaponry to the Ethiopian Imperial Army. Additionally, by the late 19th century Armenians had already established themselves in the jewelry industry. Dikran Ebeyan, an Armenian jeweler made the crowns for Johaness IV and Menelik II both of whom were emperors of Ethiopia. Armenians fleeing the Hamidian Massacres of 1896 found their way from the Ottoman Empire to Ethiopia, and Menelik II welcomed them as he was attempting to open his country to the world.

130 years later, Ishmaelites of The East + Edomities of The East are again targeting again Christian Armenia, Greece and Ethiopia.

Today, with the help of the Turks, Arabs, Iranians, the UN and the West, the fascist Oromo regime of Ethiopia was able to massacre up to two million Orthodox Christians of Northern Ethiopia just in the past two years alone. Ethiopian Christians never forget that Ottoman Turkey helped another Ahmed (Ahmed ‘Gragn’ Ahmad ibn Ibrihim al-Ghazi) 500 years ago to wage a similar satanic Jihad against Christian Ethiopia.

In the past 130 years Turkey (Ottomans) and their Oromo, Egyptian, Sudanese and Somali allies have massacred and starved to death around 60 million Orthodox Christians of Ethiopia. Everyone needs to Look at the Brutal Facts!

😈 Antichrist Turkey’s Jihad against The World’s 1st & 2nd Christian Nations of Armenia & Ethiopia

Drones vs. The Ark of The Covenant

The two most ancient Christian countries, Armenia and Ethiopia are being targeted for Turkish drones. UK-based manufacturer supplied crucial missile component to Turkish drone-maker during development. Four years ago, Turkey celebrated incoming British prime minister Boris Johnson’s Turkish heritage ( ‘Ottoman grandson’ ) as British leader. By coincidence?

👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

💭 በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል!

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ከአምስት መቶ ዓመታት አንስቶ ጭፍጨፋዎችን እያካሄደች ነው። ቱርክን የጋበዘው የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገዛዝ ነው። የቱርክ ደጋፊዎች ሁሉ ወደ ጥልቁ ሲዖል የሚገቡ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

💭 በነገራችን ላይ፤ አደገኛ ከሆኑት የፋርማ ኢንዱስትሪ ተቋማት መካከል “ፋይዘር” የተሰኘው የክርስቶስ ተቃዋሚ ኩባንያ ይገኝበታል። ይህ ኩባንያ ዛሬ በዋነኝነት የኮሮና ክትባቶችን የሚያመርተቅ ቍ. ፩ ኩባንያ ነው።

☆ ለዚህ የ666 ክትባት ተባባሪ የሆነው ደግሞ ጀርመን አገር የሚገኘውና በቱርክ ስደተኞች አማካኝነት የተቆረቆረው “ቢዮንቴክ” የተባለው ኩባንያ ነው።

☆ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኒው ዮርክ ከተማ ተቀማጭነት ያለው የ’ፋይዘር’ ኩባንያ ሌላውን አንጋፋ የመድኃኒት አምራች ኩባንያ፤ ‘አሬና ፋርማሴውቲካል’ን በ6,66 (6,7) ቢሊየን ዶላር ለመግዛት ስምምነት ተፈራርሟል። ዋው!

☆ ‘ፋይዘር’ ከአስራ ዓምስት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ፤ ቤተ እስራኤሎችን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን እኅቶቻችንን መኻን ለማድረግ የበቃውን “ዶፖ ፕሮቬራ” የተሰኘውን መርዛማ የወሊድ መከላከያ ክትባት ያመረተ ወንጀለኛ ተቋም ነው።

💭 ይህን አስመልክቶ ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማሬ ሳወሳ ነበር፤ ለክትባቱ መታገድም በወቅቱ በቦታው ተገኝቼ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት በቅቻለሁ።

👉 “የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Earthquake in Turkey Most Powerful Since 1939: Could it be US HAARP – or Russia’s Poseidon-Torpedos?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2023

💭እ.አ.አ ከ 1939 ዓ.ም ጀምሮ በቱርክ ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ በጣም ኃይለኛ እንደሆነ የታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ መንስኤ፤ በአላስካ የተተከለው የአሜሪካው የመሬጥ መንቀጥቀጥ ‘ፈጣሪው’ የአአምሮ መቆጣጠሪያው ‘ሃርፕ/ HAARP‘ – ወይንስ የጃፓንን ሱናሚ ፈጥሯል የሚባልለት የሩሲያው ፖሳይደን-ቶርፔዶ ሊሆን ይችላል?

🔥 In only 1 day hundreds of earthquakes, couple of them over 7 degrees !

It’s obvious something ” Strange ” will happen in the next FEW Days ALL OVER THE WORLD !

☆ In yesterday’s video I asked: „🐦 Can Animals And Birds Predict Earthquake?

Now, it looks as though Europeans have become birds – they can predict something – then, five days prior to the earthquake six European countries closed their Istanbul Consulates For “security Risk”

☆ Turkish Government is very angry to European countries and the USA. Erdogan says Western embassies will ‘pay’ for temporary closures. Foreign Ministry summoned yesterday nine Ambassadors for talks. Foreign Minister Cavusoglu said countries didn’t share what’s the threat and he thinks their action is deliberate.

Interior Minister Süleyman Soylu was even harsher on the US and called to US Ambassador “get your dirty hands of Turkey

☆ Is Turkey trying to close the straits to the Black Sea, or entrap a certain Black Sea Fleet?

💭 Elder Paisios’ Amazing Prophecies About Constantinople

St. Paisios was born in Cappadocia in 1924, coincidentally that’s the year the Republic of Turkey was founded! The Turks invaded this part of Greece. The Greeks fought ferociously and in fact won the first stage of the war. The Turks returned with more reinforcements and were victorious. The Greeks were allowed to peacefully leave …

👉 Here are a few of his predictions in brief:

  1. ❖ Soviet Russia will collapse 70 years after the Bolshevik revolution of 1917. The prediction was made in the late 70s – early 80s.
  2. ❖ He saw a vision of the Turkish invasion of Cyprus in 1974 2 weeks before it occurred.
  3. ❖ He foresaw the destruction of Turkey by Russia, after Turkey attacks Greece. ❖ NATO will oppose the Russians but its forces will be destroyed
  4. ❖ The nation of Israel will be destroyed 70 years after its conception. 2/3 of their People will become Christians. Is it a coincidence that the Elder died at age 70
  5. ❖ The beginning of Armageddon will be near after Turkey closes the Euphrates River dam.
  6. ❖ Turkey will be divided in pieces. One piece will go to Greece; one Piece will go to Armenia and one to Kurdistan.
  7. ❖ The Dome of the Rock will collapse from bellow. Armageddon will be close when Solomons temple is ready to be rebuilt.
  8. ❖ Israel will attack its close neighbors with nuclear weapons when they see their end is near.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

HUGE Atatürk DAM in Turkey About to Burst & Euphrates About to Run Dry & Loosen The 4 Angels?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2023

😈 በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በተከሰተው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ከዓለማችን አንጋፋ ከሆኑት ግድቦች መካከል አንዱ የሆነውና በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ የተገነባው በቱርክ ውስጥ ያለው ግዙፉ የ”አታቱርክ ግድብ” ሊፈነዳና ባካባቢው የሚኖሩትን ከመቶ ሺህ በላይ ያሉ ነዋሪዎችን ሕይወት ሊነጥቅ ይችላል የሚል ስጋት አለ። ይህ ግድብ የኤፍራጥስን ወንዝ በማድረቁ በራዕይ ዮሐንስ ላይ የተጠቀሱትን አራቱን የወደቁ መላዕክት ይፈቱ ዘንድ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ሊያበረክት ይችላል የሚል ግምት አለ።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፱፥፲፫፡፲፭]❖❖❖

“ስድስተኛውም መልአክ ነፋ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ካለ በወርቅ ከተሠራ መሠዊያ ቀንዶች አንድ ድምፅ ሰማሁ፥ መለከትም ያለውን ስድስተኛውን መልአክ። በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ የታሰሩትን አራቱን መላእክት ፍታቸው አለው። የሰዎችንም ሲሶ እንዲገድሉ ለሰዓቱና ለቀኑ ለወሩም ለዓመቱም ተዘጋጅተው የነበሩ አራቱ መላእክት ተፈቱ።”

😈 የሰይጣን ዙፋን የሚገኘውም በጴርጋሞን ቱርክ ነው!

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

“በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

💭 The Atatürk Dam is located on the Euphrates river in Bozova, south-east Turkey.

Built to supply water for irrigation and power generation, it is one of the largest dams in the country and ranks sixth amongst the largest earth-and-rock fill embankment dams in the world.

Previously called the Karababa Dam, it was renamed in the honour of Mustafa Kemal Atatürk, the first President of the Republic of Turkey.

Construction of the dam and the hydroelectric power project (HEPP) was undertaken from 1983 to 1990 at a cost of $1.25bn. The first two power units were commissioned in 1992, and its entire operations began in December 1993. State Hydraulic Works (DSİ) is the operator for the project.

👉 Euphrates About to Run Dry & Loosen The 4 Angles?

❖❖❖[Revelation 9:13-15]❖❖❖

One woe is past; and, behold, there come two woes more hereafter. And the sixth angel sounded, and I heard a voice from the four horns of the golden altar which is before God, Saying to the sixth angel which had the trumpet, Loose the four angels which are bound in the great river Euphrates. And the four angels were loosed, which were prepared for an hour, and a day, and a month, and a year, for to slay the third part of men.

😈 Pergamum, Turkey – THE SEAT OF SATAN’S THRONE

❖❖❖[Revelation 2:12-14]❖❖❖

“And to the angel of the church in Pergamum write: The One who has the sharp two-edged sword says this: ‘I know where you dwell, where Satan’s throne is; and you hold fast My name, and did not deny My faith even in the days of Antipas, My witness, My faithful one, who was killed among you, where Satan dwells. But I have a few things against you, because you have there some who hold the teaching of Balaam, who kept teaching Balak to put a stumbling block before the sons of Israel, to eat things sacrificed to idols and to commit acts of immorality.„

The only reason the Euphrates is running dry right now is because of that Dam. If it broke it would bring water back to down stream where it’s drying up and creating famine in Iraq.

There is also a huge Ethiopian dam (Renaissance Dam) that is being built on the river NILE. Any connection to this? Yes!

💭 Four Rivers of Eden. Beginning of World – and END of The World?

The four rivers of Eden sourced from the Garden of Eden reach the Western and Eastern limits of the key nations referred to in the Bible. God abundantly watered all the nations. What happened to these majestic waterways?

❖❖❖[Genesis 2:10–14]❖❖❖

And a river went out of Eden to water the garden; and from thence it was parted, and became into four heads.

The name of the first is Pison: that is it which compasseth the whole land of Havilah, where there is gold;

And the gold of that land is good: there is bdellium and the onyx stone.

And the name of the second river is Gihon: the same is it that compasseth the whole land of Ethiopia.

And the name of the third river is Hiddekel: that is it which goeth toward the east of Assyria. And the fourth river is Euphrates.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Book Of Enoch’s Fallen Angels Imprisoned In Antarctica And Are Still Alive!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2017

The book of Enoch seems to reveal that the fallen Angels are still alive and may very well be in Antarctica. No wonder all that strange things that happen in this barren waist land. But what is more shocking is that Enoch reveals that the fallen Angels are still effecting events and men on the earth.

The Ethiopian Book Of Enoch Chapter 18 And 19 Speaking Of Antartica – Where The Fallen Angels Were Locked Up?

Chapter 18

1. I then surveyed the receptacles of all the winds, perceiving that they contributed to adorn the whole creation, and to preserve the foundation of the earth.

2. I surveyed the stone which supports the corners of the earth.

3. I also beheld the four winds, which bear up the earth, and the firmament of heaven.

4. And I beheld the winds occupying the exalted sky.

5. Arising in the midst of heaven and of earth, and constituting the pillars of heaven.

6. I saw the winds which turn the sky, which cause the orb of the sun and of all the stars to set; and over the earth I saw the winds which support the clouds.

7. I saw the path of the angels.

15. Then the angel said, This place, until the consummation of heaven and earth, will be the prison of the stars, and the host of heaven.

16. The stars which roll over fire are those which transgressed the commandment of God before their time arrived; for they came not in their proper season. Therefore was He offended with them, and bound them, until the period of the consummation of their crimes in the secret year.

Chapter 19

1. Then Uriel said, Here the angels, who cohabited with women, appointed their leaders;

2. And being numerous in appearance made men profane, and caused them to err; so that they sacrificed to devils as to gods. For in the great day there shall be a judgment, with which they shall be judged, until they are consumed; and their wives also shall be judged, who led astray the angels of heaven that they might salute them.

3. And I, Enoch, I alone saw the likeness of the end of all things. Nor did any human being see it, as I saw it.

The Ark of Gabriel, Antarctica, Russia and the Apocalypse

A strange series of seemingly linked news stories popped up recently about something called the Ark of Gabriel. It’s referred to as “Gabriel’s Instructions To Muhammad” and is mentioned in conjunction with mass deaths in Saudi Arabia, Russian military operations, secret bases in Antarctica and, most recently, the leader of the Russian Orthodox Church. What is the Ark of Gabriel and why is it suddenly in the news?

While substantiated references to the Ark of Gabriel seem to be non-existent, there are plenty of unsubstantiated tales about it. The most popular story is that the Archangel Gabriel – who many believe told Mary she would give birth to Jesus and dictated the Koran to the Prophet Muhammed – also gave an ark to Muhammed to bury at a place of worship where it would not be removed until the end of the world. It’s not the same as the Ark of the Covenant, which is mention in the Christian Bible and the Koran.

That place of worship was believed to be the Grand Mosque (Masjid al-Haram Mosque) in Mecca, Saudi Arabia, where millions pilgrimage annually. The Grand Mosque was being expanded in 2015 when, on September 11th, a crane fell, killing 107 people, including a construction crew. One rumor was that the construction crew had discovered the Ark of Gabriel and was killed by a “plasma emission.” Less than two weeks later, on September 24th, an estimated 4,000 worshipers were killed in what was officially called a stampede and unofficially called another “plasma emission” linked to the Ark.

Continue reading…

ATTENZIONE! ATTENZIONE!!

It is a fact backed up by The One and Only True Holy Bible that the Gabriel which announced the birth of the Savior to Mary was in no way the said imposture freak that said thus and so to the false prophet Mohammit. To confuse the two is doing what the current anti-Pope Francis does is making common cause with terror. This deadly Arc of Gabriel shares no thing with the holy God of the Bible.

Could The Crane Collapse in New York Be Related to The Mecca Collapse on 9/11?

__

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

Dark Angels In Disguise: They Want Us To Be Deceived and Remain In Darkness

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2014

 
 
 
–Fallen Angels Have Tried to Censor Biblical History
–The question is, were the fallen angels successful?
 

But you were ⌈formerly⌉ spiritual, living the eternal life, and immortal for all generations of the world. And therefore I have not appointed wives for you; for as for the spiritual ones of the heaven, in heaven is their dwelling”. [Book of Enoch 15:6-7]

 
Justin Martyr, a philosopher who converted to Christianity during the time of Polycarp, suggested that fallen angels had infiltrated the highest offices of the church and desired to remove any evidence of fallen angelic activity prior to and after the flood. This is why any book that referred to the Book of Enoch was censored. However, the Bible supports evidence of fallen angel intervention. —CK Quarterman
 
Tertullian called the Book of Enoch “Holy Scripture” and, the Book of Enoch, including the Book of Jubilees, have always been canon in the Ethiopian Bible. Did you know that the Book of Jubilees and the Book of Enoch have always been canon in the Ethiopian Bible?
 
Justin Martyr, the earliest church writer, said about the fallen angels:
 
But the angels transgressed this appointment, and were captivated by love of women, and begat children who are those that are called demons; and besides, they afterwards subdued the human race to themselves, partly by magical writings, and partly by fears and the punishments they occasioned, and partly by teaching them to offer sacrifices, and incense, and libations, of which things they stood in need after they were enslaved by lustful passions; and among men they sowed murders, wars, adulteries, intemperate deeds, and all wickedness. Whence also the poets and mythologists, not knowing that it was the angels and those demons who had been begotten by them that did these things to men, and women, and cities, and nations, which they related, ascribed them to god himself, and to those who were accounted to be his very offspring, and to the offspring of those who were called his brothers, Neptune and Pluto, and to the children again of these their offspring. For whatever name each of the angels had given to himself and his children, by that name they called them“. Justin Martyr, Second Apology
 
They lusted after the daughters of Adam
 
That the sons of God saw the daughters of men that they were fair [Gen. 6:1]
 
Their offspring were the demigods of mythology the “men of renown” or Nephilim.
The Nephilim of Genesis Chapter Six were the children of the Fallen Angels.
 
And it came to pass, when men began to multiply on the face of the earth, and daughters were born unto them, That the sons of God saw the daughters of men that they were fair; and they took them wives of all which they chose. And the LORD said, My spirit shall not always strive with man, for that he also is flesh: yet his days shall be an hundred and twenty years. There were giants in the earth in those days; and also after that, when the sons of God came in unto the daughters of men, and they bare children to them, the same became mighty men which were of old, men of renown.” (Gen 6:1-4)
 
Not everything, of course, should be included in the Canon; however, we can’t disregard everything ‘historically’ just because it is not in the Bible. For example, Julius Caesar wrote about giants, but his writings should not be included in the Canon. The Book of Josephus contains history of Christ, as Flavius Josephus was a historian, but it should not be added to the Canon. First Enoch, the Book of Giants, and the Book of Jasher are all three historical works, NOT Canon; however, they should be accepted where they are in agreement with the Canon and of course rejected where they disagree with the Canon.
 
We study history of our nation in school, which is NOT in the Bible, yet we accept it as true history regardless. This is how we should look at extra–biblical texts such as the Book of Enoch. These books give us more insight into the biblical accounts, but they do not take away from the biblical accounts. Please view them as history, and allow them to help fill in some of the gaps and explain some of the details so that we can better understand.
 
Julius Caesar in several volumes gave first hand accounts of fighting giants. Should we discount that, because the Bible doesn’t mention Julius Caesar’s accounts? No! The Bible gives us the outline. There is nothing wrong with connecting the dots in the outline using historical Jewish writings. —CK Quarterman
 
Did Jesus Quote from the Book of Enoch?
 
It is possible Jesus confirmed the Book of Enoch by calling it Scripture, even quoting from it. There is a phrase in Matthew 22:30 which is close to a quote from the Book of Enoch. Jesus teaches a principle that angels in heaven don’t marry, but this principle isn’t found anywhere in the Old Testament. It is found only in the book of Enoch. Since the book of Enoch was found with the Qumran Texts (Dead Sea Scrolls), we know it was in existence during the time of Christ. Is it conceivable that Christ was quoting from the Book of Enoch? —CK Quarterman
 
For in the resurrection they neither marry, nor are given in marriage, but are as the angels of God in heaven”. (Mat 22:30)
Denver Airport Mural Displays Cryptic, Luciferian Images
 
How should we treat EXTRA-BIBLICAL TEXTS?
 
There is a principle which is a bar against all information, which is proof against all argument, and which cannot fail to keep man in everlasting ignorance. That principle is condemnation before investigation.” — Edmund Spencer
 
Canonization
 
Where some books were accepted by various Christian communities, other books were rejected. Oftentimes, they were tagged as “heretical” by powerful Christian groups such as Rome. In other cases, they were not popular or known well enough by Greek-speaking Christians.
 
Though the Books of Enoch and Jubilees were not Canonized, they should at least be considered informative for their strong historical value.
 
Lucifer´s New World Order – Anti-Christ vs. Jesus Christ / False Religions United For Eternal HELL
 
They Want Us To Be Deceived and Remain In Darkness
 
Some Fallen Angels and Nephilim disguise themselves as space aliens. They also walk among us as human beings, appearing normal, just like you and I. They are in our governments, in our educational systems, in the United Nations, in our monetary systems, and more. They will teach that they seeded life and have been surreptitiously guiding humanity on this earth, which they hope will cause all religions to crumble. They will perform astounding miracles as the False Prophet and the Antichrist in order to gain control over the entire earth.
 
As a result, they DO NOT want you to know the truth about them! The information contained in this article, for example, will be doubted, argued, scoffed, and mocked. Do not be surprised, the Bible warns that in the end times, there would be scoffers and mockers. This is expected. Satan and the powers of hell want to keep your eyes closed to the truth. This is a big part of the reason why many churches are not teaching about this. Satan and his minions are stirring fear in pastors, as well as greed in their hearts to keep the truth from being told. Men have been given over to ear-tickling and watering down the whole truth.
 
For the time will come when they will not endure sound doctrine; but having itching ears, they shall heap to themselves teachers in accordance with their own lusts.” [2 Timothy 4:3]
 
Source
 
The Book of Enoch was the source of the Biblical Angelic names Michael and
Gabriel
 

__

 

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | 2 Comments »

ሰይጣናዊ የአዲስ ዓለም ስርዓት ምልክቶች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2011

ዓለማችን በአጋንንት (ሰይጣን) ምልክቶች ተወራለች፡ እነዚህን ምልክቶች ፈለግንም አልፈለግንም በየቀኑ ሳናይ የምናልፍበት ሰዓት የለም። እነዚህን ምልክቶች ችላ ማለት ትልቅ ስህተት ብቻ ሳይሆን ሰይጣንን ለማገልገል ነፍሳቸውን ለሸጡት ተኩላዎችና ቀጣፊ ነጣቂዎች ወደ በረት እንዲገቡ በር መክፈትና እራስንም አሳልፎ መስጠት ነው።

በምንገኝበት ዘመናችን በግለሰቦች ላይ ተደጋግሞ የሚንጸባረቀው ሰይጣናዊ ምልክት ታች የምናየው ነው

ይህንንም ምልክት በተለይ፡ በባለሥልጣናት፣ በማናጀሮች፣ ለንዋይ በሚገዙ ወይም በገንዘብ አፍቃሪዎች ላይ፡ በሰዶማውያን – ባጠቃላይም በአጋንንት የተጠመዱ ግለሰቦች ላይ – ሲንጸባረቅ ለማየት እንችላለን።

Horned God Represents the horned god of witchcraft. Pan or Cernunnos. Note the thumb under the fingers and given by the right hand.

Horned Hand The sign of recognition between those in the Occult. When pointed at someone it is meant to place a curse. Note the thumb over the fingers and given by the left hand.

አጋንንት በመንፈሳቸው ሰው ላይ ሲያድሩ ዓይነተኛ መገለጫቸው ሰውነታዊ መንገላታትን ማሳየት ነውና፡ የእጅ እንቅስቃሴ ይህን ሁኔታ በግልጽ ይጠቁመናል። ስለዚህ፡ ለዚህ አደገኛ መንፈስ የተጋለጡት በጠበል፣ በጸሎት በቤተ ክርስቲያን ሥልጣን በእግዚአብሔር ስም ሊታሠሩና ኃይላቸው ሁሉ ሊነጠቅ ይገባዋል።

በጥንቆላው ዓለም ተወዳጅነት ካላቸው ምልክቶች አንዱ ባለ አምስት ማዕዘኑ ኮከብ (Pentagram) ነው። ይህም ምልክት መሬትን፡ ነፋስን፡ እሳትና ውሃን ባካባቢያቸው ከሚገኙት መናፍስት ጋር ያለውን ነገር ሁሉ የሚወክል ምልክት ነው። ይህን ምልክት በባንዲራዎቻቸው (ሰንደቅዓላማ)ላይ አስፍረው የሚገኙት ሁለት አገሮች ኢትዮጵያና ሞሮኮ ብቻ ናቸው።

ዋናዋናዎቹ ሰይጣናዊ የምስል ምልክቶች

Baphomet Unique to Satanism. A demonic deity and symbolic of Satan. Can be seen as jewelry. It is also now being used by the masons. It can be seen on their buildings and the emblems the put on their vehicles to identify each other.

Ankh Symbolizes fertility rites and the building up of lust within a person. A spirit of Lust is the power of this union of male /female representations. Also called the Long Life Seal.

Upside Down Cross Symbolizes mockery and rejection of Jesus. Necklaces are worn by many satanist’s. It can be seen on Rock singers and their album covers.

Satanic “S” Represents a lightning bolt that means “Destroyer”. In mythology, It was the weapon of Zeus. Worn to have power over others. Also was worn by the feared SS of Nazi Germany.

Cross of Nero – Or Peace sign. Another sign that mocks the cross of Jesus. Also know as “The Dead Man Rune”. It appears on the tombstones of some of Hitler’s SS troops.

Satanic Cross Upside down question mark that questions the Deity of God. Within the occult it is the representation of the three crown princes; Satan, Belial and leviathan. Symbolizes complete power under Lucifer.

All seeing Eye Believed to be the eye of Lucifer and those who claim control of it have control of world finances. Used in divination. Hexes, curses, psychic control and all corruption are worked through this emblem. This one is a symbol of the Illuminati. Look at U.S. currency. This one is the basis of the New World Order.

Seal of the Left Hand Path Indicates Black magic and the path to Satan.

Star and Crescent Represents the moon goddess Dianna and the “son of the morning”, the name of Lucifer in Isaiah 14:12. Witchcraft uses it the way shown and Satanism turns it in the opposite direction.

Blood Ritual Symbol Represents animal and human sacrifices.

Veve Designs used in Voodoo to summon the various Loa or spirit deities. Symbol for Baron Samadi, Lord of the graveyard and death.

Scarab Beetle The dung beetle which is the Egyptian symbol of reincarnation. It is also a symbol of of Beelzebub, Lord of the flies (satan). Worn by occultists to show that they have power and is a source of protection.

Anarchy Means to abolish all laws. In other words “do what thou wilt” the law of Satanists. Used by Punk rockers and Heavy Metal followers.

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | 3 Comments »

 
%d bloggers like this: