Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Eurovision’

ኢትዮ-እስራኤላዊቷ ኤደን አለነ ለዚህ ጽሑፍ ምስክርነት ትሰጠናለች ፤ በተለይ ካሸነፈች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2021

ሰሞኑን ከኢትዮጵያ እና ከእስራኤል ጋር የተያያዙ ጦርነቶች እየተካሄዱ ነው፤ በመጭው ቅዳሜ በአውሮፓ ታዋቂ በሆነው Eurovision የዘፈን ውድድር በኔዘርላንዷ አሆይ/ሮተርዳም ከተማ እስራኤልን ወክላ የምትሳተፈዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኤደን አለነ በእብራይስጥ፣ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በአረብኛና “ነጻ አውጣኝ” የሚለውን ዘፈን ይዛ ቀርባለች። መልካም ዕድል! ግን፤ ጉዳያችን ከዘፈኑ አይደለም፤ ከነገሮች መገጣጠም እንጂ።

✞✞✞[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፭፥፲፫፡፲፮]✞✞✞

አብራምንም አለው። ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ፤ ባሪያዎች አድርገውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸዋል። ደግሞም በባርነት በሚገዙአቸው ሕዝብ ላይ እኔ እፈርዳለሁ፤ ከዚያም በኋላ በብዙ ከብት ይወጣሉ። አንተ ግን ወደ አባቶችህ በሰላም ትሄዳለህ፤ በመልካም ሽምግልና ትቀበራለህ። በአራተኛው ትውልድ ግን ወደዚህ ይመለሳሉ፤ የአሞራውያን ኃጢአት ገና አልተፈጸመምና።”

የጥፋት ርኩሰት እንደ እስራኤላውያን እና ኢትዮጵያውያን ለእግዚአብሔር በተመረጡና ቃሉን ባልጠበቁ ሐዝቦች መሐል በተወሰነ የጊዜ ገደብ ይቆያል።

እግዚአብሔር ለእስራኤል ልጆች አስቀድሞ ይህን የጥፋት ርኩሰት ያመጣባችኋል ያላቸው በዙሪያቸው ምድሪቱን ሁሉ ከበው የሚኖሩትን አህዛብን ነው። ስለዚህም ደግሞ ከአህዛብ ጋር ምንም ዓይነት ህብረትና አንድነት እንዳይመሰርቱ ይህ ርኩሰት ከመፈጸሙ በፊት አስቀድሞ አስጠንቅቋቸዋል። ከዚህም በተጨማሪ ለእስራኤል ልጆች የተስፋይቱን ምድር ከማውረሱ በፊት በምድሪቱ ይኖሩ የነበሩት አህዛብ ስለምን ከምድሪቱ እንደሚባረሩም አስረድቷቸዋል። አህዛብ በድሪቱ ውስጥ ያደርጉት ስለነበረውና ጥፋትና ሞት ስላመጣባቸውም ርኩሰት በግልጽና በዝርዝር ነግሯቸዋል። ደግሞም ይህ ርኩሰትና ኃጢአት ወደ እነርሱ ይመጣበት ዘንድ ስላለው መንገድም አሳውቋቸዋል። ልክ እንደ ከነዓን ምድር እንደ እስራኤል ሁሉ ኢትዮጵያም እግዚአብሔርን በማያውቁና በእግዚአብሔር ህግ በማይኖሩ የዋቄዮአላህ አህዛብ ዙሪያዋን የተከበበች ብቸኛዋ የክርስትና ምድር ናት።

የኢትዮጵያ የጥፋትና የውድቀት ምስጢር የተገለጠበት የእግዚአብሔር ቃል በሁላችንም ፊት ምስከር በሆነበት በዚህ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር የመጨረሻው ፍርድ በዚህ የጥፋት ዙፋን ላይ ይሆናል ማለት ነው። በሌላም አገላለጽ የሞትና ባርነት አምልኮ የአራት ትውልድ ዕድሜ ያህል በተቀደሰችው ምድር ላይ ቆይቷል ማለትም ይሆናል። ይህም ማለት አሁን ያለውን የእኛን ትውልድ ፩/1 ብለን ወደኋላ ፪/2፣ ፫/3 እና ፬/4 ትውልድ ስንቆጥር ባለው ጊዜ ውስጥ ይህ የጥፋት አምልኮ ወደ ምድሪቱ ገብቷል ማለት ነው። ከሶስትና አራት ትውልዶች በፊት ነው የሉሲፈር ዙፋን በኢትዮጵያ የቆመው። አሁን ያለንበትን ትውልድ አንድ ብለን ተነስተን ወደኋላ ሶስትና አራት ትውልዶች ስንቆጥር ይህ የዲያብሎስ አምልኮ በኢትዮጵያ ምድር የተተከለበትንና ይህ ርኩሰት ወደ ምድሪቱ የገባበትን ጊዜ/ዘመን እንደርስበታለን። እዚህ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የአንድን ትውልድ ዘመን/እድሜ የሚገልጸው በጊዜው ያን ትውልድ ይመራ በነበረው መንግስት የጊዜ ቆይታ (ዘመነ መንግስት) ነው። የትውልዱ ዕድሜ የሚወሰነው በዘመነ መንግስቱ ነው ማለት ነው።

👉 ከዚህም በመነሳት ከባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

☆፩ኛ. የህወሓት/የኢሕአዴግ/ብልጽግና ትውልድ

☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ

☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ

ናቸው።

😈 እንግዲህ ይህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው በአፄ ምኒልክ ትውልድ ነው ማለት ነው።

✞✞✞[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፱]✞✞✞

እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ።

፲፩ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።

፲፪እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።

፲፫እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።

፲፬ ከእናንተም ዘንድ እገኛለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ምርኮአችሁንም እመልሳለሁ፥ ከአሕዛብም ሁሉ ዘንድ እናንተንም ካሳደድሁበት ስፍራ ሁሉ እሰበስባችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተንም ለምርኮ ወዳፈለስሁበት ስፍራ እመልሳችኋለሁ።

💭 👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infotainment, Music | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The West – Nations Commit Suicide

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2015

WestCollapse

Russian Orthodox Patriarch: Eurovision Is ‘Repulsive’

The “hotbed of sodomy” Eurovision Song Contest final has again been blasted by the Russian Orthodox Church (ROC), after the Primate called the international music event “repulsive”

So strong was Russian revulsion at the outcome of last year’s Eurovision, it was suggested a new competition should be launched to replace the decadence of the present incarnation, named the ‘Voice of Eurasia’. At the time, a spokesman for the Church said: “The last Eurovision contest’s results exhausted our patience.”

We must leave this competition. We cannot tolerate this endless madness.

The process of the legalization of that to which the Bible refers to as nothing less than an abomination is already long not news in the contemporary world.

Unfortunately, the legal and cultural spheres are moving in a parallel direction, to which the results of this competition bear witness”.

A Russian conservative politician said of the competiton last year: “Conchita Wurst’s Eurovision victory symbolizes the complete collapse of the European Union’s moral values… There’s no limit to our outrage. It’s the end of Europe. It has turned wild. They don’t have men and women any more. They have ‘it’”, reports the Christian Post.

The Patriarch may have been cheered by news from the United Kingdom after last year’s Eurovision, that despite the country giving full points to Austria’s gender-bending entry, all was not as it seemed. As Breitbart London reported, in the public vote, Poland’s sexually charged Slavic Girls entry won, but a small panel of BBC judges overruled the text-in vote and gave the points to Austria instead.

Source

New ‘Men’s Lingerie’ Raises Question: Is Western Civilisation Over?

Yes’ vote in Ireland’s same-sex ‘marriage’ referendum could destroy family and society

__

Posted in Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: