Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Ethiopian Women’

ጀግኖቹ እህቶቻችን ግዙፉን አውሮፕላን በ ኖርዌይ ኦስሎ ማረፊያ እንደ ርግብ አሳረፉት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2019

ንቅንቅ የማይል ድንቅ አስተራረፍ!፤ የሴቶች ቀን የኢትዮጵያ ሴቶች ቀን ተብሎ ቢሰይም ጥሩ ነው | አዎ! ባለፈው አመት ወደ አረጀንቲና ዘንድሮ ወደ ኖርዌይ፤ ሰማዩ ገደብ ነው፤ የምታኮሩ ናችሁ እህቶች።

የዛሬውን ዕለት ምዕራባውያኑ “የሴቶች ቀን” ይሉታል። ሜዲያው ሁሉ ሊያወራለት የሚገባው ሌላ ታሪካዊ ቀን ነው። እህቶቻችን በኢትዮጲያ አየር መንገድ ሙሉ በሴቶች ብቻ የተከናወነ የበረራ ጉዞ ወደ ኖርዌይ ዋና ከተማ ወደ ኦስሎ አድርገዋል። ለአራተኛ ጊዜ መሆኑ ነው በዚህ መልክ ሲበሩ።

በሴቶች ብቻ የበረረ ዓየር መንግድ የኢትዮጵያ ብቻ ነው። ለሴቶች መብት እንቆማለን የሚሉት ምዕራባውያን እንኳን ተመሳሳይ ተግባር ፈጽመው አያውቁም፤ ኖርዌይ እራሷ አንዷ ምሳሌ ናት።

ሴቶቻችን በዚህ መልክ ሲጎብዙ ደስ ይላል፤ ያኮራል፣ እሰይ ያሰኛል፣ ሊበረታታም ይገባዋል፤ በአረብ መጋረጃ የተሸፈኑ ግብዝ አስመሳዮች ግን የመከላከያ ሚንስትርና የ ”ስላም” ሚንስትር ሲሆኑ ያንገበግባል፣ ያሳዝናል፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ ክፉኛ ያሰድባል፣ በታሪክ ያስወቅሳል፣ መቅሰፍት ያመጣል። እስኪ በቅድሚያ ሳውዲ አረቢያ ለሚገኙት የእምነት እህቶቻቸው መኪና ማሽከርከር እንዲፈቀድላቸው ጠበቃ ይቁሙ።

____________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ኃይለኛ ምስል | ጀግኖቹ እህቶቻችን በሰማይ ሲበሩ፡ የሳውዲ ሴቶች ገና መሬት ላይ ዳዴ ይላሉ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2018

የትናንትናውን ቀን ምዕራባውያኑ “የሴቶች ቀን” ይሉታል። ሜዲያው ሁሉ ሊያወራለት የሚገባው ታሪካዊ ቀን ነበር። በትናንትናው ዕለት እህቶቻችን ከኢትዮጲያ አየር መንገድ ጋር ሙሉ በሴቶች የተከናወነ ጉዞ ወደ ሩቋ አርጀንቲና አካሂደው ነበር። በዋና ከተማዋ ቡዌኖስ አይሬስ የአርጀንቲና ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸው ነበር። እህቶቻችን ለሦስተኛ ጊዜ ነው በዚህ መልክ ሲበሩ።

በሌላ በኩል ደግሞ፡ የእህቶቻችን ጠላቶች የሆኑት ሳውዲዎች ሴቶቻቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና እንዲነዱ በትናንትናው ዕለት ፈቀደውላቸው ነበር።

ሳውዲዎች ወደታች ቁልቁል ያያሉ፤ ገና በምድር ላይ ናቸውና!

የኢትዮጵያ ሴቶች ግን ወደሰማይ ያያሉ፤ ክንፍ አውጥተውም መብረር ይችላሉ!!!

በሴቶች ብቻ የበረረ ዓየር መንግድ የኢትዮጵያ ብቻ ነው። ለሴቶች መብት እንቆማለን የሚሉት ም ዕራባውያን እንኳን ተመሳሳይ ተግባር ፈጽመው አያውቁም።

ይህ በጣም ኃይለኛ ምስልነው፤ ብዙ ነገሮችን የሚናገርና የሚያስደንቅ የንፅፅር ምስል ነው!!!

እህቶቻችን ለእነዚህ አረቦች በፍጹም፣ በጭራሽ የበታች ሆነው መኖርና መሥራት የለባቸውም!

International Women’s Day – a comparative story of symbolic nature the Medias avoid to report on:

Ethiopian Women Fly High Ethiopian Airlines honors March 8, 2018 sends all women crew to Buenos Aires, Argentina – while Saudi Women are still crabbing their way across the desert.

This is for a 3rd time that the all female Ethiopian crew is making history.

While ‘Rich’ Anti-Christian Saudi Women Still Crawl on Earth – The Sky’s The Limit for ‘Poor’ Christian Ethiopian Women

A woman from Spain, Estefania Aguirre, did a video recently mocking “International women’s day” and said that the women marching are an embarrassment to all women:

______

 

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዲስ አበባ | ወገኔ፡ አሳሳቢና አስደንጋጭ የሆነ ውፍረት በእህቶቻችን ላይ እየታየ ነው!!!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2017

በየአብያተክርስቲያናቱ አባቶች፦“ሴቶቻችን ውስጥ የገባው ጋኔን ይውጣልን!”

እያሉ ጸሎት ማድረስ ጀምረዋል።

ዛሬ፤ እንደገና፡ ቀኑን ሙሉ ሲያሳስበኝ የዋለ ጉዳይ ነው

ጌታዬ አምላኬ፣ ፈጣሪዬ ሆይ፡ ጠላቶችህ፡ በጥቁር አሜሪካውያን ላይ የተጠቀሙትን ዓይነት ዲያብሎሳዊ ትሪክ በየዋሆቹ እህቶቼ ላይ እየተጠቀሙ ነው፤ አባቴ ሆይ፡ አንተ ታያቸዋለህና ዝም አትበል

በጣም ብዙ የሆንት እህቶቻችን የወሊድ መከላከያውን እንደ ክረሜላ ነው የሚወስዱት፤ የሚያስጠነቅቃቸው፣ የሚመክራቸውና የሚያስተምራቸው አካል የለም፤ በጣም ነው የሚያሳዝነው።

ምግብንም በሚመለክት፤ እንደ ምሳሌ አድርጌ ቪዲዮ ውስጥ “በርገር” ቤቱን አቅርቤዋለሁ፦

ቦሌ መድኃኔ ዓለም ፊት ለፊት፤ መድኃኔ ዓለም እየተባለ የሚጠራው ህንፃ ሥር፡ በእንግሊዝኛው ይጠራል፡ “InN Out Burgerየሚባል ትልቅና “ዘመናዊ/ፈረንጃዊ” የፈጣን ምግብ ቤት አለ። ዶሮና ድንች ጥብስ፣ በርገሮችና የመሳሰሉትን የፈረንጅ ምግቦች ነው የሚያቀርቡት። ባጠቃላይ፡ ቦሌና ሃያሁለት በመሳሰሉት አካባቢዎች ጣፋጩንና ጤነኛውን ኢትዮጵያኛ የእንጀራ ምግብ ማግኘት በጣም ከባድ ነው። የሚገኝ ከሆነ እንኳን ምግቡ ሁሉ በአደገኛው ዘንባባ ዘይት የተሠራ ነው።

አንን ቀን አመሻሽ ላይ፡ እስኪ ልቅመሰው ብዬ በረንዳው ላይ ቁጭ አልኩ፤ የተቆራረጡ ዶሮዎችና (ሁሉ ነገር በእንግሊዝኛ ነው„Chicken Nuggetsብለውታል)የድንች ጥብሶች አቀረቡልኝ። ለመግለጽ ያዳግተኛል፤ አንዷን ቁራጭ ዶሮና ድንቹን እንደቀመስኩ በጣም አጥወለወልኝ፣ አፈር አፈር ይላል ብል አፈርን መስደብ ይሆንብኝል፤ አፈር የተሻለ ይጣፍጣል፡ የበለጠም ጥቅም ይኖረዋል፤ ይህ ግን ዶሮውም ድንቹም፡ ከፈርንጅ አገሩ እንኳን ሲነጻጸር በጣም የተለየ ነው።

አሳላፊውን ጠርቼ ይቅርታ ስለምቸኩል አልጨረስኩትም ብዬ ሂሳቤን ከከፈልኩ በኋላ ወርጄ ሄድኩ። ምነው ብለው ደነገጡ። ትንሽም ሄደት እንዳልኩ፤ አንዲት ወጣት እህታችን መንገድ ዳር ቁጭ ብላና ጨቅላዋን አቅፋ ትለምናለች…..ኩምሽሽ ብዬ አብሪያት ቁጭ አልኩእዚያ ሬስቶራንት ለዚያ ምግብ 95 ብር ነበር የከፈልኩትሬስቶራንቱ ውስጥ እስከ መቶ የሚጠጉ ወጣቶች እየተጯጯሁ ይመገባሉ፤ በብዙ ብር የሚገመት ምግብ ያዛሉበሽተኞች የሚያደርጋቸውን/ የሚያደርገንን ምግብ ይወስዳሉ/ እንወስዳለንእዚህ ደግሞ እህታችን፡ ልክ እንደ ማርያም ልጇን አቅፋ፡ ትለምናለች….. ያው እስካሁን ልረሳው የማልችለው ገጠመኝ ነው፣ ልክ እንደ ኃይለኛ ነገር ሆኖ ነው የሚትየኝ።

እዚያ ምግብ ቤት እንዲሁ ለመታዘብ አልፎ አልፎ አለፍ እያልኩ ወደ ውስጥ አይ ነበር። ሁሌ ሙሉ ነበር። አንድ ሌላ የታዘብኩት ነገር ቢኖር፦ ባካባቢው የሚገኙት ብዙ ፈረንጆች ወደ እዚህ ቤት ገብተው ሲመገቡ አለማየቴ ነው። እለምን ይሆን? የሚያውቁት ነገር ይኖር ይሆን? ለነገሩማ ለእነርሱ የት፣ ምን መብላት እንዳለባቸው ብዙ ጊዜ አስቀድሞ ባገራቸው/በኢንባሲዎቻቸው በኩል ይነገራቸው የለ!?

ዔዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የሳጥናኤል ልጆች በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ ነው እየገቡብን ያሉት፣ ዓይናችን እያየ ጆሮአችን እየሰማ ዲያብሎሳዊ ድርጊታቸውን በፈርኦናዊ ትዕቢትና ድፍረት በመፈጸም ላይ ናቸው። በተለይ አሁን ትኩረቱን ያደረጉት የሕብረተሰባችን ምሶሶዎች በሆኑት ሴቶቻችን እና ህፃናቶቻን ላይ ነው፤ በቅርቡ ደግሞ የወንዱን ዘር ለማድከም የተለያዮ ኬሚካሎችን፣ ጀርሞችንና ባክቴሪያዎችን እያዘጋጁልን ነው። ይህን እያንዳንዳችን ያልቸልተኝነት ልናውቅና ልናሳውቅ ግዴታ አለብን።

ለእህቶቻችን ውፍረት፦

መንስዔ

ዲያብሎሳዊ ምግብና መጠጥ

ይህ ምግብ ፈረንጁ አገር “ጃንክ/ቆሻሻ” ምግብ ይባላል፤ የሚመገቡትም፤ ብዙ ያልተማሩና ድኾች የሚባሉት ናቸው።

በአዲስ አበባችን ደግሞ፣ ተምሯል፣ ያውቃል፣ ኃብታም ነው የሚባለው ነው በፈቃዱ ይህን ቆሻሻ የሚበላው።

+ የሚረጋ የዘንባባ(ፓልም)ዘይት(በውስጡ ፓልሚክ አሲድ የተባለ አደገኛ ኬሚካል የያዘ ነው)

+ ኦርጋኖፓስፌት በተባለ መርዝ የተቀቀለ የእርዳታ(አሜሪካ)ስንዴ

+ የፈረንጅ በርገር እና ጥብሳጥብስ

+ የ ”ፈረንጅ” ዶሮና እንቁላል

+ የ “ፈረንጅ” ወተትና እርጎ

+ ሚሪንዳና ኮካኮላ

+ የአረብ ዱቄቶች

+ የቱርክና ፓኪስታን ስኳር

+ ኤታኖል የተሽከራሪ ነዳጅ

መንስዔ ፪

ዲያብሎሳዊ የወሊድ መከላከያዎች

+ ውርጃ

+ እንክብሎች

+ ክትባቶች

+ ቅባቶች

መንስዔ ፫

ዲያብሎሳዊ የማሕበረሰብ ግኑኝነት መርዞች

+ በየጎረቤቱ ምግብና ውሃ ውስጥ የሚቀላቀሉ የአረብ ቅመሞች፣ ሽታዎች(መርዝ ጂሃድ)

+ በጎረቤት እንስሶች ላይ የሚካሄድ ጭካኔ፤ በተለይ በውሻ ላይ

+ በየትምህርት ቤቱ በህፃናት የምሳ እቃ ውስጥ በድብቅ የሚጨመሩ ጠብታዎች(መርዝ ጂሃድ)

+ የቱርክ የ”ፍቅር” ድራማዎች (የፍቅር ጂሃድ)

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫:

አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።

እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።

ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።

ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤

የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥

ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤

አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

______

Posted in Conspiracies, Faith, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

While ‘Rich’ Anti-Christian Saudi Women Still Crawl on Earth – The Sky’s The Limit for ‘Poor’ Christian Ethiopian Women

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2015

_

Eleven Things Women In Saudi Arabia Can’t Do

SaudiWomen3

SaudiWomen4

Ethiopian Airlines Launches Historic All-Female Flight

EthiopianFemaleAirliner3

EthiopianFemaleAirliners4

EthiopianFemalAirliners1____

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , | 1 Comment »

Stunning Video Charts The Progression of Beauty Trends in Ethiopia Over The Last 100 Years

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2015

A fascinating new video shows just how much beauty standards have changed in Ethiopia since the 1910s, becoming more and more influenced by western trends.

The African country is just the latest to be spotlighted in Cut.com’s popular series 100 Years of Beauty, which examines how hair and make-up ideals in a given place have evolved during the past century – and how those changing trends reflect the changing position of women in that place.

Continue stunning…

__

Posted in Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , | Leave a Comment »

Maid to Suffer

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2013

Re-blogged from

She had arrived in Oman from a small town in a remote part of Ethiopia full of hope. Hope that she had secured a good job as a maid in a prosperous country and would be able to send money to her family back home. She believed this fortuitous break might herald some much-needed luck and that a brighter future now beckoned for her far away from the confines of her poverty-stricken African homeland.

Her lucky break was in fact being found still alive after being raped and violated by her sponsor and three of his friends and dumped like a piece of rubbish in the desert to die.

When some locals came across her, she was bleeding and barely conscious, having spentten days in the desert. Doctors said she only survived because of the unusual prolonged rainy conditions, another piece of luck.

Not having friends or family to turn to or any embassy to provide shelter, she was alone and helpless.

Without the kindness of strangers, she would have died. Even then, she was arrested and jailed for two months because her Omani sponsor had alerted police in the Interior that she was a ‘run-away’ or absconder.

Now imagine this all happening to you when you’re only 16 years old. Not a worldly-wise girl either, but a young, unsophisticated woman who has never left her small town.

Continue reading…

__

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ርግቢቱ ዓለም – The Scared Pigeon

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2012

 

ዓለምእህታችን እ. . አ በማርች 14 2012 .ም ከንጋቱ 1200 ሰዓት ላይ ነው ያረፈችው ተብሏል። ወገኖቻችንና አንዳንድ ብሩክ የሆኑትን የዓለማችን ነዋሪዎችን ያሳዘነው የዓለም አሟሟት እጅግ በጣም ልዪ የሆነ ነገር በሁላችን ዘንድ ሊፈጥር ችሏል። ከሁለት ወራት በፊት ወደ ቤይሩት ከተማ ብቅ ያለችው እህታችን ኃይለኛ የሆነ መልዕክት ይዛልን ነበር ወደዚያኛው ዓለም ያለፈችው። በዓለማችን በመከራ ማዕበል የማይንገላታ ሰው የለም፤ አረመኔ በሆኑት የአረብ ሕዝቦች እጅ የተያዘ ደግሞ ከየተኛውም የዓለም ክፍል በይበልጥ በሥጋም ሆነ በነፍስ እየተቀጠቀጠ ነው ለመኖር የሚበቃው። መከራ የምንቀበለው ነገ በገሃነም እሳት ሳይሆን ዛሬ በምድር ሳለን መሆኑ ትንሽ ሊያጽናናን ይገባል። ለዚህም ነው እህታችን ዓለም በዚህች ምድራዊ ሲኦል በእግረ አጋንንት ተረገጠው ለሚኖሩት እህቶቻችን ሁሉ አሁን መልዕክተኛ ሆና የቀረብችልን። መቼም በመከራና ችግር ጊዜ ድንቅ ነገር ይመጣልና እምብዛም መደነቅ የለብንም። የፈጣሪ ክብር ሲገለጥ ሐሴት በማድረግ ደስ ሊለን ይገባል፡ መንፈሱ በኛ ላይ አርፏልና።

ላይ ቪዲዮው ላይ የምትታየውን ርግብ ያነሳኋት ባለፈው ሣምንት፡ በማርች 14፡ ልክ ከቀኑ 1200 ሰዓት ላይ ነበር። ርግቢቱ በመኖሪያ ቤቴ በመስኮት በኩል ገብታ ጋራጅ መውረጃ ላይ ቁጭ ብላ ነበር ያገኘኋት። እኔን ስታይ እየተንደፋደፈች ወደላይ በመብረር ከቤቱ ለመውጣት መስኮቱ ጋር ትጋጭ ነበር። እኔም ቆም ብየ ለ10 ደቂቃ ያህል ከታዘብኳት በኋላ ልረዳት ጠጋ አልኩኝ። መጀመሪያ ላይ ለመሸሽ ብትሞክርም በመጨረሻ ይዣት በመስኮቱ ላወጣት ችያለሁ።

የርግቢቱ ሁኔታ፡ በዚያ ቀን በጣም ስታሳስበኝ የነበረችውን የእህታችንን፡ የዓለምን ሁኔታ ያሳየኝ መስሎ ነበር የታየኝ። ርግቢቱ ከአካባቢዋ አምልጣ የሆነ ነገር ለማግኘት ወደ ቤቱ ገባች፡ ግን ቤቱ ውስጥ ምንም ነገር ስላላገኘች ወደ መጣችበት ለመመለስ ፈለገች፡ ሆኖም የገባችበት መስኮት ዘንበል ብሎ በጠባቡ የተከፈተ ስለነበር በቀላሉ ከቤቱ መውጣት አልቻለችም። ቆም ብዬ በታዘብኳት ወቅት ርግቢቱ ስታሳየው የነበረው የጭንቀትና የመረበሽ ሁኔታ እጅግ በጣም ያሳዝን ነበር፣ ከታች ጠብጠብ ታደርጋለች፣ በቂ አየር ስላልነበረም ክንፎቿን ዘርግታ እንደልቧ መብረር አልቻለችም፣ ስለደከመችም አፎቿን በጣም ከፍታ አየር ትስብ ነበር። መስኮቱ ላይ ሆና ከውጭ ሌሎች እርግቦችን ሲበሩ ስታይ ከነርሱ ጋር ለመሆን በመንደፋደፍ ከመስተዋቱ ጋር ትጋጫለች። በመጨረሻም ምንም ማድረግ እንደማትችል ስለተገነዘበች ጠጋ ብዬ እንድይዛት ፈቀደችልኝ። በመስኮቱ በኩል እጄን አውጥቼ ስለቃት ከመቅጽበት ነበር ነፃ ሆና እየበረረች ወደሰማይ ለመውጣት የበቃቸው።

እንደ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ ፤ ማክሰኞ ማርች 14ለረቡዕ አጥቢያ እህት ዓለምን የምትከታተላት ነርስ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ተኝታ አየቻት፡፡ 11 ሰዓት ላይም ተኝታ ነበር፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በ12 ሰዓት ስትጎበኛት ለአየር ማስገቢያ በተከፈተ ኮሪደር ላይ አንሶላ ቀዳ ራሷን አጥፍታ ተገኘች፡ ስለዚህ የሞተቸው ረቡዕ ማርች 14 ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ እንደሆነ ተገልጧል።

ይህን ዜና ካገኘሁ በኋላ ርግቢቱን ያገኘኋት በ12 ሰዓት ላይ መሆኑ ባጋጣሚ እንዳልሆነ አሁን ገባኝ። ርግብ የ መንፈስ ቅዱስ፥ የሰላምና የነፃነት ምልክት ናት። 12 ቁጥርም ቅዱስ ቁጥር ነው። እህት ዓለም ከእርጉሞች እጅ ነፃ ወጥታለች የእግዚአብሔርን ሰላም አግኝታለች። የበደሏት እርጉም ሕዝቦች ግን የሚቀጡበት ጊዜ ደርሷል፣ አምላክ የሰጣቸውን ዕድል ባለመጠቀማቸውም ተፈርዶባቸዋል ፤ የዘሯትን የጥላቻ ሰብል በቅርቡ ያጭዷታል።

መዝሙር 12

5 ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፤ አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።

6 በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።

7 አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።

8 በሰው ልጆች ዘንድ ምናምንቴ ከፍ ከፍ ባለ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ሁሉ ይመላለሳሉ።

 

A well-written song by David, when he was in the cave; a prayer.

Psalm 142

1 To the LORD I cry out; to the LORD I plead for mercy.

2 I pour out my lament before him; I tell him about my troubles.

3 Even when my strength leaves me, you watch my footsteps. In the path where I walk they have hidden a trap for me.

4 Look to the right and see! No one cares about me. I have nowhere to run; no one is concerned about my life.

5 I cry out to you, O LORD; I say, “You are my shelter, my security in the land of the living.”

6 Listen to my cry for help, for I am in serious trouble! Rescue me from those who chase me, for they are stronger than I am.

7 Free me from prison, that I may give thanks to your name. Because of me the godly will assemble, for you will vindicate me.

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

የሴቶች ቀን፡ ሊቅ እማሆይ ገላነሽ አዲስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2012


፲፰፻፹፱᎗፲፱፻፸፰

ለ አንዲት ስመጥሩ ኢትዮጵያዊት መምህርትና ባለ ቅኔ ታሪክና ማንነት ስናስታውስ ጽላሎ ይበልጣል አንቺ ያለሽበቱየተባለላቸውንና ሣር ቅጠሉ አድናቆቱ የቸራቸውን እማሆይ ገላነሽ አዲስን ከጽላሎ አማኑኤል ሳናነሳ አናልፍም።

ከቄስ ገበዝ ሐዲስ ኪዳናትና ከወ/ሮ ወርቅነሽ እንግዳ በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት በይልማና ዴንሳ ወረዳ በሚገኘው ደብረ ጽላሎ አማኑኤል በ፲፰፻፹፱ ዓ.ም ተወለዱ። በእናት አባታቸው ቤትም በንክብካቤ አደጉ። አባታቸው የሚያስተምሩትንም ቅኔ ሥራዬ ብለው ይከታተሉ ነበር።

የስምንት ዓመት ልጅ እያሉ አንድ ቀን ከእናታቸው ጋር ወደ ቤተ ክርስቲያን ይሄዳሉ። በሴቶች መቆሚያ ከእናታቸው ፊት ተቀምጠው እንዳሉ በዚያው ቤተ ክርስቲያን የሚያገለግሉት ከሥርዓተ ቅዳሴው በኋላ ቅኔ ይዘርፋሉ።

በታቦርሂ አመ ቀነጸ መለኮትከ ፈረስማለትም መለኮትህ ፈረሰ በደብረ ታቦር ተራራ በዘለለ ጊዜ ብለው ቄስ ገበዝ ለዓለሙን ሲጀምሩ፡ ገላነሽ ሐዲስ ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ከተቀመጡበት ተነሥተው ኢክሀሉ ስሂቦቶ ሙሴ ወኤልያስአሉና ነጥቀው እርፍ። ትርጉሙም ሙሴና ኤልያስ ሊስቡት አልቻሉም ብለው አባታቸውን በጉባኤ መካከል ነጥቀዋቸው መወድሱን ጨርሰውታል። አባታቸውም እዚያው ጉባኤ መካከል አዚምላት በማለት ተናግረዋል ይባላል። በኋላም መልሰው እንዲህ አሏቸው፡ ወእንዘ ትትናገሪ ዘንተ በአድንኖ ክሳድ ወርእስ በከመ አነ ስማዕኩክ ኢይሰማዕኪ ጳውሎስ።

ይህ ጳውሎስ በመልእክቱ ሴቶች በጉባኤ መካከል ገብተው እንዳያስተምሩ የተናገረውን ቃል በማስታወስ እኔ እንደ ሰማሁሽ ይህንን ስትናገሪ ጳውሎስ እንዳይሰማሽ ለማለት ነው።

ከዚህ በኋላ ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ የተሰባሰቡት ሊቃውንትና ሕዝብ ይህ ምስጢር እንደተገለጸላቸው ባዩ ጊዜ፤ በሁኔታው በመገረምና በመደነቅ ካህናቱ በወረብ፥ ጎበዛዝቱ በሆታ ሴቱ በእልልታ ገላነሽን እያመሰገኑ መንገድ ጀመሩ። እንደ ንግሥት ጉዞ በአልጋ ሆነው መጋረጃ ተጋርዶላቸው እቤታቸው ደረሱ። ሕዝቡም ከፍ ያለ የደስታ ግብዣ አድርጎ ሰነበተ።

ይህ ደስታ ብዙም ሳይቆይና ስሜቱ ሳይደበዝዝ ገላነሽ ሕይወት ላይ አስደንጋጭ ክስተት ተፈጠረ። በለጋ ዕድሜያቸው ኩፍኝ በተባለ በሽታ ይያዙና ዓይኖቻቸው የማየት ብርሃናቸውን ያጣሉ። ይሄን ጊዜ አባታቸው የቤተ ክህነት ትምህርት እንዲጀምሩ በማድረግ ዳዊትን፣ ውዳሴ ማርያምን፣ ቅዳሴ ማርያምን፣ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜን እንዲሁም ለዘመናት ሲያስተምሩት / ከሃምሳ ዓመታት በላይ የኖሩትን ቅኔን ከነአገባቡ በሚገባ እንዲያጠናቅቁ ያደርጋሉ። ለካ የዚያን ጊዜዋ ገላነሽ ሐዲስ ዐይናቸው እንጂ ልባቸው ብርሃን ነበረ።

ገላነሽ አባታቸው ካስተማሯቸው በኋላ በመምህርነት ይመርቋቸውና በአባታቸው ጉባኤ ውስጥ ተቀምጠው በየተራ ሲያስተምሩ ቆይተዋል። ለአካለመጠን ሲደርሱ ወላጆቻቸው እኛ ከሞትን ማን አላት? ባል ታግባና ልጅ ትውለድልንብለው በማሰብ በዚሁ ገዳም ጽላሎ አማኑኤል አካባቢ ተወልደው ያደጉ ነገር ግን የቤተ ክህነት ትምህርት ያልተማሩ አቶ ጥሩነህ በላይ የተባሉትን ሰው አጋቧቸው። ባል ያግቡ እንጂ ከወላጆቻቸው ቤት ሳይወጡ አብረው እየኖሩ ሲያስተምሩና አባታቸውን ሲረዱ በማኅበራዊ ክንዋኔዎችም ሲሳተፉ ኖረዋል። በዚህ ትዳራቸው አዳም ጥሩነህና መሠረት ጥሩነህ የተባሉ ወንድና ሴት ልጆች አፍርተዋል። ሦስተኛ ልጃቸው ግን በሕፃንነቱ ሞቶባቸዋል።

ገላነሽ በዚህ ሁኔታ ኑሯቸውን እየገፉ ባሉበት ጊዜ ፲፱፻፳፰ ዓ.ም የጣልያን ፋሽስት መንግሥት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ወረረ። የጽላሎ ሕዝብ ገዳሙን ትቶ በመሸሽ ጫካ ገባ። ቄስ ገበዝ ሐዲስ፣ ባለቤታቸው፣ ልጃቸው ገላነሽ ከሊቃውንቱም ከመነኰሳቱም የተወሰኑት ቤተ ክርስቲያናችንን እንዴት ትተን እንሄዳለንበማለት በዚያው በገዳም ቀሩ። የጣልያን ጦርም በሚያሳዝን ሁኔታ እዚያ ያገኛቸውን ሊቃውንትና መነኰሳት የገላነሽን ወላጆች ጨምሮ በግፍ ገደላቸው። ገላነሽ ዐይነ ሥውር ሰለ ነበሩ ሳይገድሏቸው ከሞት አመለጡ። ወላጆቻቸውን በሞት በመነጠቃቸው ግን ሕይወታቸው ጎደሎ ሆኖ ነበር።

ገላነሽ የገጠማቸውን መከራ ተቀብለው በመመንኮስ ሀገር ሰላም ሲሆን ከዚያው ከአባታቸው ቦታ ላይ ጉባኤያቸውን አጠናክረውና አስፍተው የተጠሩበትን የቅኔ መምህርነት በመቀጠል ማስተማሩን ተያያዙት። ተማሪው ዝናቸውን ከየሀገሩ እየሰማ በእርሳቸው እየተደነቀ ለመማር ይጎርፍ ነበር። በቅኔ መምህርነት በቆዩባቸው ኅምሳ ዓመታት ውስጥ ከጎጃም፣ ከጎንደር፣ ከትግራይ፣ ከኤርትራና ከሸዋ ክፍላተ ሀገራት እንዲሁም ከላስታና ከላሊበላ የተሰበሰቡበትን አንድ ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ ተማሪዎች አስተምረዋል። ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍላተሀገር የመጡ ሠላሳ ስድስት መሪጌቶችን በቅኔ መምህርነት አስተምረው ብቁ መሆናቸውን በመመስከር አረጋግጠዋል።

እማሆይ በመማር ማስተማር ሥራ ላይ ሴቶች ከወንዶች እኩል መሆናቸውን ሁልጊዜ ይናገሩ ነበር። ይህንንም ቀሲስ ከፍያለው መራሒ ሴቶች በኢትዮጵያበሚለው መጽሐፋቸው ገልጸውት ይገኛል። እማሆይ መማርም ሆነ ማስተማር ብርታትን እንጂ ጾታን አይመለከትም። ሴቶች ከወንዶች ጋር እኩል ተሰልፈው መሥራት የኖረ እንጂ እንደ እንግዳ ደራሽ አይደለምይሉ ነበር። ለዚህም ማስረጃ ሲጠቅሱ መምህራችን ክርስቶስ ሴቶች ደቀመዛሙርቱን ሂዱና ትንሣኤዬን ንገሩ ብሏቸውላና ልዩነት የለም ይላሉ።

እማሆይ ገላነሽ አዲስ በጠባያቸው አስተዋይ ብልህና ንቁ እንዲሁም ቅን አሳቢ ሰው እንደነበሩ የሚያውቋቸው ሰዎች ይናገራሉ። ችኩልነትንና ሽንፈትን የማይወዱ የማስተማር ፍቅር የተሰጣቸው የዘመናችን ታላቅ ሴት ናቸው። እማሆይ ዐይነሥውር ይሁን እንጂ ዐይነሥውርነታቸው ሴቶች ከሚያከናውኗቸው ድርጊቶች አልገታቸውም። ልጅ ወልደው ያሳደጉ፣ በቀለም ያጌጡና የተሸለሙ ስፌቶችን ይሰፉ፡ ከዐይናማዎች እኩልም ፈትል ይፈትሉ ነበር። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው ለሌሎች ከብደው እንዳይገኙ በዚህ ሞያቸው በሚያገኙት ገቢ ራሳቸውን ያስተዳድሩ ነበር።

ለብዙ ሰዎች ዐይነሥውር መሆን ድቅድቅ ጨለማን ያህል ከባድ ነው። እንደ እማሆይ ያሉ መንፈሰጽኑ ሰዎች የዐይን ብርሃን የላቸውም ግን ያያሉ፣ ጆሮአቸውም ላይሰማ ይችላል ግን ያዳምጣሉ፣ አንደበታቸውም ተዘግቶ ሊሆን ይችላላ ግን ዲዳ አይደሉም። እማሆይ ገላነሽ ዐይነሥውርነታቸው ከማየት ከመመራመር ከማስተማር አልከለከላቸውም።

እማሆይ ገላነሽ ለብዙ ዘመናት ሊቃውንት በማፍራትና በጥሩ ሥነምግባር ያሳለፉ፣ በአካባቢያቸው ሕዝብ ዘንድም ዝናን ያተረፉ ሊቅ እናት እንደሆኑ ታሪካቸው ምስክር ነው።

እማሆይ ገላነሽ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በባሕር ማዶ ሣይቀር ዝናቸው የታወቀ በመሆኑ ከውጭ ድረስ እየመጡ የተለያዩ ግለሰቦች ይጠይቋቸው እንደነበር ይነገራል።

የእማሆይ ገላነሽ ሐዲስ ሥራዎች ለግእዝና ለአማርኛ ቅኔዎች ዕድገት አስተዋጽዖ በርክተዋል። ለምሳሌ ያህል የአማርኛና የግእዝ ሁለት ቅኔዎቻቸውን ወስደን ብንመለከት የእማሆይ ገላነሽ ቅኔዎችን የምሥጢር ጥልቀትና ርቀት የቋንቋ ምጥቀት መገንዘብ ያስችለናል።

. ተርቢኖስ በኩር

እመ ኢበልዐ በልዐ

ምግበ ገድል ጸገብኩ

ኢይቤ ቤተ ሃይማኖት ጽኑህ

ትርጉም፡

ተርቢኖስ በኩር የተባለ አለቃ ጽኑ ከሆነ የሃይማኖት ቤት የተጋድሎን ምግብ ቢበላም ባይበላም በቃኝ ጠገብኩ አይልም።

ሰም፡

ሥት ያለበት አለቃ ሰው እንጀራን ቢበላም ባይበላም ጠገብኩ አይልም።

ምስጢር፡

ተርቢኖስ ማለት ጊዮርጊስ ነው። እሲም ሰማዕት ነው፡ የሰማዕታት አለቃ ነው። ስለዚህ ከሰባ ነገሥታት ጋር ሰባት ዓመት ተጋድሎ ሲያደርግ ከሃይማኖቱ ጽናት የተነሣ ደከመኝ ሰለቸኝ፣ ጠገብኩ ሳይል መከራን ስቃይን ተቀብሏል ሲሉ ነው።

. የአማርኛ መወድስ ቅኔ

የአንተ ስጦታ ዓባይ

ዲካ የሌለው

ስለማይደርስበት ይብስት

ሞልቶ ፈሰሰ በዓለም

የልብህ ጥበብ ፈለግ

እየፈለቀ ከጎጃም

ማዕከለ ባሕር አልቆመ

ድልድይ ስመ እንቲአከ

ዘበየማን ወጸጋም

ይሻገሩ ዘንድ ወዳጆችህ

ሊቃውንተ ሥርዓት ወሕግ

የመረጥካቸው ቀደም

ለዓለም ወለዓለም

ጥበብስ እመ ተከልኮ

በማይናወጽ ገዳም

የፍሬ ምስጋናን አፈራልን ሁሉን የሚጠቅም

ቀርበን ብናየው በዓይን

እስከ ሥሩ ነው ለምለም

በቅዱስ እጅህ ተባርኳልና የእርሱ ልምላሜ አይጠወልግም።

ለአብነት ያህል ይህንን ጠቀስን እንጂ መምህርቷ በቅኔዎቻቸው ውስጥ ብዙ ጉዳዮችን አመስጥረው ይገኛሉ። በተቀኟቸው ቅኔዎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸውን ቅኔዎች አመስጥረዋል። ከዚህ በመነሳት እማሆይ ሃይማኖተኛና መንፈሳዊነትን የተላበሱ እንደነበሩ እንዲሁም ሃይማኖታቸውን ጠንቅቀው በጥልቀት የተረዱ እናት እነደነበሩ ለማየት ይቻላል።

እማሆይ ገላነሽ እርጅና እየተጫናቸው ሲመጣ ቀድሞ የሚሠሩትን የእጅ ሥራ ለመሥራት ባለመቻላቸውን የምትረዳቸው ሴት ልጃቸው ትዳር በመያዟ የደረሰባቸውን ችግር በመስማት የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፷፫ ዓ.ም በባላምበርስ ዘገየ ገብረ ወልድ አሳሳቢነት በሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ሕንፃ በአንድ ጽ/ቤት ውስጥ ጊዜያዊ የርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተቋቁሞ የበኩሉን ወገናዊ አስተዋጽዖ ተወጥቷል። እርሳቸውም በአንድ ወቅት ከቤተ ክህነት ወይም ከሌላ የሚሰፈርልኝ ቀለብ የለም። በሥጋ የሚዛመዱኝ ጉልማ ያርሱልኛል። ተማሪዎቼም ተቀኝተው ለመምህርነት በቅተው ሲሄዱ የሰሌን ጥላና ምንጣፍ ሠርተው ያን ሸጠው ለበረከት ይሰጡኛል። የኔ ሕይወት ቅኔ ነው የቅኔ ዓይነት መዝረፍ፣ ሌላ ሕይወት የለኝም። ከተማሪዎቼ የተለየ ምቾት አላገኘሁም። በዚህም አላዝንምበማለት በህልውናቸው በኑሯቸው በኩል ያለውን ጉዳይ በማቃለል ዘወትር ይናገሩ ነበር።

በዚህ ሁኔታ ከኖሩ በኋላ በተወለዱ በሰማንያ ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም ምክንያት የቅኔዋ ምንጭ እማሆይ ገላነሽ አዲስ ከነማይጠገብ ለዛቸው ሐምሌ ፲፪ ቀን ፲፱፫፸፰ ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸውም ባደጉበትና ባስተማሩበት በደብረ ጽላሎ አማኑኤል ገዳም ተፈጽሟል።

እማሆይ ገላነሽ ሐዲስ ቤተ ክርስቲያንና ታሪክ ሊዘክራቸው የሚገቡ የዘመናችን የአጥቢያ ኮከብ ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ሴቶች ቦታ ባላገኙበት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ በቅለው ለዚያውም ዐይነሥውርነት ተጨምሮበት ነጥረው የወጡ ስመጥሩ ሴት ናቸው። ለዚህም ነው ዓለም የሃያኛው ክፍለ ዘመን አስገራሚ ከሆኑት ሴቶች መካከል አንዷ መሆን የሚገባቸው።

በአሁኑ ሰዓት በባሕር ዳር ከተማ በእኅት ልጃቸው በአቶ ተሾመ አዲስ አማካይነት መታሰቢያ ሙዝየም ተዘጋጅቶላቸው ሥዕላቸው በትልቁ ተስሎና አንዳንድ ቅኔዎቻቸው ተሰብስበው ተቀምጠዋል። ሙዝየሙን የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ በርናባስ ጥር ፳፫ ቀን ፲፱፻፺ ዓ.ም መርቀው ከፍተውታል።

እማሆይ ገላነሽ አዲስ ሕይወታቸውና ቅኔዎቻቸው / ሥራዎቻቸው ሊጠኑ ከሚገባቸው የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት አንዷ መሆናቸውን ማስታወሱ ተገቢ ይሆናል።

ምንጭ፡

ሰሎሞን ሐዲስ ፤ የእማሆይ ገላነሽ ሐዲስ ዘጽላሎ አማኑኤል የሕይወት ታሪክና ሥራዎቻቸው፥ ለመጀመሪያ ዲግሪ ከፊል ማሟያ የቀረበ፣ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ክፍል፤ እ.ኢዮ ፲፱፻፺ ዓ.

_______________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

አረብ በመሀረብ አርብ፡ “የመጨረሻ ተስፋየ የአገሬ ፀበል ብቻ ነው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2011

ታች ላይ የሚገኘውን ፊልም በቅርብ የቀረጸው የፌደራል ጀርመን ብሔራዊ የቴሌቭዥን ጣቢያ ነበር። ፊልሙ ላይ ከቀረቡት ዋና ዋና ቁምነገሮች መካከል የሚገኙትን መልእክቶች እናገኛለን፦

  • 600.000  የቤት አገልጋዮች በትንንሾቹ የተባበሩት የአረብ ኢሚራቶች ይኖራሉ።

  • 80%  የሚሆነው የኢሚራቶች ነዋሪ ስደተኛ ሠራተኛ ነው።

  • ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ወደ አረብ አገር የሚልኩት የአዲስ አበባ ወኪሎች የሚገኙት በመርካቶ ገባያ አካባቢ ነው። ብዙዎቹ ወኪሎች ፈቃድ የላቸውም። ለምሳሌ፣ ፋይዛ የጉዞ ወኪል

  • አብዛኛዎቹ ወደ አረብ አገር የሚሄዱ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ሴቶች ስማቸውንና ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ይደረጋሉ።

  • እንደ ትርንጎያሉት ኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞች ዱባይ ሲገቡ ገና በአውሮፕላን ማረፊያው ነው ፓስፖርታቸውና ተንቀሳቃሽ ስልካቸው በአስቀጣሪዎቹና በቀጣሪዎቹ የሚነጠቀው።

  • ኢትዮጵያውያን የቤት አገልጋዮች በየቀኑ እስከ 20 ሰዓት፡ ሳምንቱን ሙሉ እንዲሰሩ ይገደዳሉ፡ ምግብም በቀን አንዴ ብቻ ያገኛሉ።

  • የወር ደምወዛቸው ከ120 ዩሮ አይበልጥም፡ እሱም አንዳንዴ ጭራሽ አይከፈላቸውም።

  • ከጨካኝ አሰሪዎቻቸው በደል ያመለጡ 400 የሚሆኑ ሴቶች በዱባይ እስር ቤቶች ውስጥ ይማቅቃሉ። ለመብታቸው የሚከራከርላቸው ማንም የለም። እንዲያውም የእስር ቤት ጠባቂ ፖሊሶች ሴቶቹን በየጊዜው ይደፍሯቸዋል።

  • ዱባይ ውስጥ ተቃውሞን ወይም ብሶትን መግለጽ አይፈቀድም፥ ለመስማትም ሆነ ለመርዳት ዝግጁ የሆነ መንግሥታዊ ወይም መንግሥታዊ ያልሆነ ዓለም ዓቀፍ ድርጅት የለም።

  • የቤት ሠራተኞችን ኢሰብዓዊ የሆነ አኗኗር ለመከታተል ዱባይ የሚገቡ ጋዜጠኞች ክትትል ይደረግባቸዋል፡ ይህ የጀርመን ቴሌቪዥን በድብቅ የቀረጻቸው ፊልሞች በዱባይ ባለስልጣናት እንዲደመሰስ ተደርጓል። (የፖሊስ አገር!)

  • በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሚተዳደረው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ትርንጎን ለመሳሰሉት የኢትዮጵያ ተወላጆች ግልጋሎት አይሰጥም፡ እሷን በሚመለከት ከእዚህ የቴሌቪዥን ቡድን ጋርም ለመተባበር ፈቃደኛ አልነበረም፡ እንዲያውም ኢትዮጵያውያንን በመርዳት ፈንታ እነርሱን ለዱባይ ባለሥልጣናት አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ሪፖርቱ ያመለክታል።

  • ኢትዮጵያውያኑን ለመርዳት ፈቃደኛ ሆኖ የተገኘው በዱባይ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ሳይሆን፡ አጠገቡ የሚገኘው የፊሊጲንስ ኢምባሲ ነው። (ሐዋርያው ፊሊፖስ የኛ አምባሳደር ተንከባካቢ ስለነበር ይሆን?)

  • በፊሊጲንስ አገር የቤት ሠራተኞች ተጨማሪ የቤተሰብ አባል እንደሆኑ ተደርገው ነው የሚቆጠሩት ፡ በዱባይ ግንባሪያየሚል ስም እየተሰጣቸው ይገረፋሉ፡በፈላ ውሃ ይቃጠላሉ።

ትዕቢተኛዋ ባቢሎን ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን መስራት ትወዳለች፤ ብልጭልጭ በሆኑ ነገሮች ታሸበርቃልች፤ በጥቁር ወርቅም ሰክራለች፤ ለቅንጦትና ምድራዊ ለሆነ ምቾትም እንቅልፍ አጥታ ትኖራልች፡ ሰውን የመሰለ ክቡር ፍጡርን ግን ትንቃለች፣ ታንቋሽሻለች።

ትርንጎ የት እንደደረሰች ለማወቅ የቴሌቪዥን ቡድኑ አልቻለም። ግን የትም ትድረስ የትም፡ እነዚህ አረማዊ የአረብ ማህበረሰቦች በዚህች ምድር ላይ የተሰጣቸውን የቤት ስራ እየሰሩ አይደሉም፡ ምናልባትም የመጨረሻውን ፈተና በኢትዮጵያውያኑ አማካይነት ለመውደቅ እየበቁ ነው ፤ እንዲያውም የመጥፊያ ጊዚያቸው መቃረቡን በአገሮቻቸው እየተቀጣጠለ ያለው እሳት ፈጋ አድርጐ እያሳየን ነው።

በጣም የሚያሳዝነው፡ በእነ አባ ጂፋር ጊዜ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያትን በባርነት ሲሸጡ የነበሩት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች አሁንም በተመሳሳይ መልክ ይህን አጸያፊ ድርጊት በመፈጸሙ ረገድ ክፍተኛ ሚና ለመጫወት መብቃታቸው ነው። እስላም በሆኑ አገሮች ኢትዮጵያን እየወከሉ የሚሄዱት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ናቸው። እነዚህ ኢትዮጵያ አገራችንና ኢትዮጵያውያትን ያገለግሉ ዘንድ ዱባይን በመሳሰሉ የአረብ ከተሞች በየቪላው የተቀመጡት ዲፕሎማቶች የሚሰቃዩ ወገኖቻቸውንለመርዳት ፈቃደኞች አይደሉም።

90ዎቹ ዓመታት የአዲስ አበባ ከንቲባ እንዲሆን ተሹሞ የነበረው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ስልጣኑን ያለአግባብ በመጠቀም ባጭር ጊዜ ውስጥ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የመስጊድ ግንባታ ጂሃዳዊ ዘመቻ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አካሄደ። ከዚህ ድርጊት በኋላ ይህ ግለሰብ ምንም ዓይነት መንግሥታዊ ኃላፊነት ሊወስድ አይገባውም ነበር፡ ነገር ግን በሱዳኗ ካርቱም የኢትዮጵያአምባሳደር ሆኖ ለመሾም በቃ፡ ባለፈው መስከረም ላይም አንድ ታላቅ የኪነጥበብ በዓል እዚያው አዘጋጀ። ይህን መሰሉ ዝግጅት ነፃ በወጣችዋና በአዲሲቷ ሱዳን መቅረብ ሲገባው፡ በክርስቲያኖችና በዳርፉር ጥቁር እስላሞች ላይ ጭፍጨፋውን ስታካሂድ ለነበረችው፡ እንዲሁም የኢትዮጵያን መከፋፈል ለምትመኘዋ ለካርቱም ተሰጠ። ከዚያም ወደዚህ የኪነጥበብ ትዕይንት በዓል ሲያመሩ የነበሩ የትግራይ ኪነጥበብ ቡድን ዓባላት በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን አጡ። ለመሆኑ ይህ በካርቱም የተቀመጠው አምባሳደር በጋበዛቸው ዘፋኞች ሕይወት መጥፋት ላይ ምን ዓይነት ሚና ተጫውቶ ይሆን?

ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?” [ማር. 836]

ስቃይ በዱባይ #1


ስቃይ በዱባይ #2

ስቃይ በዱባይ #3


ስቃይ በዱባይ #4

ስቃይ በዱባይ #5


__________________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Lebanon: An Ethiopian Woman “Suicides” by Hanging

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2011


The Lebanese national news agency reported yesterday, May 9 2011, the (presumed) suicide of an Ethiopian domestic worker, who was found dead in the bathroom of her employer’s office in Antelias (North of Beirut), Phoenicia building, first floor. She (presumably) hung herself. She was taken to Abu Jawdeh hospital, and an investigation by Antelias police station is underway.

Lord have Mercy!


Posted in Ethiopia | Tagged: , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: