Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Ethiopian Orthodox Tewahedo Church’

የጽዮንን ልጆች ከትግራይ አጽድቶ አክሱም ጽዮንን ለመውረስ ዕቅድ እንዳለ “እኅተ አቴቴ”ጠቁማን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2021

ሉሲፈራውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በሁሉም አቅጣጫ እንደዘመቱብን ለማየትና ለማረጋገጥ ይህ እራሱ በቂ ማስረጃ ነው።

ኢትዮጵያዊነታቸውን የካዱት ወይንም ምንም ዓይነት የአዲስ ኪዳኑ ኢትዮጵያዊ ማንነትና ምንነት በውስጣቸው የሌለለው የሉሲራውያኑ ወኪሎች + የዋቆዮአላህአቴቴ ሰለባዎች፣ አህዛብ፣ መናፍቃን አማራ + ኦሮሞ + ብሔር ብሔረሰብ መንጋዎች ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን ከአክሱም ጽዮን ለማጽዳትና ቅድስት ክፍለ ሃግር ትግራይን ለመውረስ የመቶ ሰላሳ ዓመት ማራቶን በመሮጥ ላይ ናቸው። ይህ የዛሬው የመጨረሻውና እጅግ በጣም ሰይጣናዊ የሆነው ሙከራቸው ነው።

👉 “የእኅተ አቴቴ” ተልዕኮም ይህ ነበር፤

💭 “አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

ሉሲፈራውያኑ ዓላማቸውን ምን እንደሆነና ሃሳባቸውንም በምን መልክ ለማስፈጸም እንደፈለጉ በወኪሎቻቸውን በኩል በግልጽ እየነገሩን ነበር። በተለይ ነፍሳቸውን ይማረውና ጠ/ሚ መለስ ዜናዊን ከገደሉበት (ከስህተቱ ሊማር የሚችል ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው ከህወሀቶች መካከል ተለይቶ የተገደለው፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ልከ እንደ እነ አቶ ስዩም መስፍን እና አባይ ፀሐዬ) ጊዜ አንስቶ ብዙ ነገሮች ቁልጭ ብለው ታይተውናል።

ልክ መለስ ዜናዊ ሊገደል አካባቢ፤ ፕሮግራም ያደረጓትን (ቪዲዮው ላይ የሣጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ‘ ‘ጳጳሱ ፊት የቀረቡት ሴት ተመራቂዎች‘” “ሴቶች አንዷን ወኪላቸውን (በጣም አዝናለሁ!)“እኅተ ማርያም” በሚል ስም ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኃይለኛ ፍቅር ያለንን ኢትዮጵያውያንን ለመልከፍ ተላከች። እኔም በመጀመሪያ አምኛት እና የእስር ቤቱም ጉዳይ እውነት መስሎኝ አዝኘላት ነበር። ግን ለካስ አንዱ የግራኝ ደጋፊ ሌላው ተቃዋሚው ሆኖ በመቅርብ በደንብ በተናበበ መልክ ተግተው እየሠሩ ነበር/ነው። Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

👉 እንግዲህ “እኅተ አቴቴ” መሆኗ ነው።🧙

💭 ዋና ዋና የሆኑትን የታሪክ ድረጃዎችን በመከተል ነጥብጣቦቹን ለማገናኘት፦

የአቴቴ ንጉሥ ምኒልክ (የምኒልክ ፩ኛን ስም ሰርቀዋል) ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ተቆጣጠሩ

በሆራ/ደብረ ዘይት ዋቄዮ-አላህ አምልኮ አፄ ኃይለ ሥላሴ (‘ኃይለ ሥላሴ’ ልብ በሉ) የአቴቴ ንጉሥ ሆኑ

የአቴቴው ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም (‘ኃይለ ማርያምልብ በሉ)

የአቴቴ ጠቅላይ ሚንስትሮች ኃይለ ማርያም ደሳለኝ (‘ኃይለ ማርያም’ ልብ በሉ) እና ኮሎኔል አብዮት አህመድ አሊ (አይሆንለትም እንጂ ምኒልክ ፫ኛ ለመሆን የሚያልም አውሬ በዘንድሮው የአደዋ በዓል ላይ በምኒልክ ቦታ የራሱን ምስል ለጥፎት ነበር)

እኅተ አቴቴከመጣችበት ከተማ በግንቦት ፲፱ /፲፱፻፹፫/19/1983 .ም ላይ ተካሂዶ የነበረውና የባድሜ እና አሁን የሚካሄደውን የፀረ አክሱም ጽዮን ዘመቻ ለመጥራት የተካሄደው የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ፤ ሰንደቃችን ላይ ሆነ በየክልሉ ባልት ባንዲራዎች ላይ እንዲያርፍ የተደረገው። በዚሁ ጉባኤ ዙሪያ ነበር ከግማሽ በላይ ሰፋፊ የሆኑትን ክፍለ ሃገራት የመንፈሳዊት ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ለሆኑት ለኦሮሞ እና ሶማሌ ተከፍል እንዲሰጣቸው የተደረገው። በዚሁ ጉባኤ ዙሪያ ነበር የባድሜ እና የዛሬው ጦርነቶች ልክ ከዚያ በፊት እንደነበረው በትግራይ ክልል እንዲካሄድ የተደረገው። አዎ! ፳፯/27 ህወሓት ካስተዳደረ በኋላ ስልጣኑን ለአህዛብ ኦሮሞዎች እንዲያስረከብ እና ወደ ትግራይ ተመልሰው ጦርነት የሚቀሰቀስበትን ሁኔታ እንዲፈጥሩ የተደረገው። ከጠበቁት በላይ የከፋ ሆኖባችዋልን? መልሱን በቅርቡ የምናየው ይሆናል? ለማንኛውም፤ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች “ሁሉም የጦርነቱ አካላት የጦር ወንጀል ሠርተዋል” በማለት ሊጠቁሙን የሚፈልጉት ነገር እንዳለ በመገንዘብ በቁም ነገር ልናስብበት ይገባል።

👉“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”

🔥 ፪ሺ፲/2010 .

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤

ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል

አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

💭 ሆን ተብሎ በትግራይ/አክሱም ላይ እንዲካሄድ የተደረጉት የአቴቴ ዘመቻዎች፦

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፩ 👉 ዘመነ ምኒልክ፤ የአደዋው ጦርነት/ረሃብ/የኤርትራ ለጣልያን መሸጥ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፪ 👉 ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፤ ትግራይን በብሪታኒያ የአየር ሃይል እስከማስጨፍጨፍ ድረስ ርቆ የተከሄደበት ጦርነት/ረሃብ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፫ 👉 ዘመነ ደርግ፤ ብዙ ጭፍጨፋዎች በትግራይን ኤርትራ ላይ/ረሃብ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፬ 👉 ዘመነ ኢህአዲግ፤ ከባድሜው ጦርነት እስከ ዛሬው፤ ታይቶ የማይታወቅ የጥላቻ፣ የጭካኔና የጭፍጨፋ ዘመቻ በትግራይ ክርስትያን ሕዝብ ላይ/ረሃብ

💭 የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ ተካፋዮች፦

. ሚስተር ሄርማን ኮህን:- በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር፤

. አቶ መለስ ዜናዊ :- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዲግ) ሊቀመንበር፤

. አቶ ሌንጮ ለታ :- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ምክትል ዋና ጸሐፊ፤

. አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ:- የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ህግሓኤ) ዋና ፀሐፊ፤

. /ሚኒስትር ተስፋዬ ዲንቃ :- በደርግ ዘመን የፋንናንስ ፣ የውጭ ጉዳይ ፣ እንዲሁም በመጨረሻም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።

ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራን በአምባገነነት ገዝቶ የኤርትራን ወጣቶች ለባድሜው እና ለዛሬው ጦርነት እንዲዘጋጅ ፕሮግራም አደረጉት፤ ፈቀዱን ሰጡት።ለሉሲፈራውያኑ ኢሳያስ አፈቆርኪ በሰላሳ ዓመት በሚሊየን የሚቆጠሩ የአክሱም ጽዮንን ልጆች ስለጨረሰላቸው ትልቅ “ባለውለታቸው” ነው። በቅርቡ አገልግሎቱን ሲጨርስ ከግራኝ አብዮት አህምድ ጋር በእሳት ጠርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሁለቱንም ይከቱታቸዋል። 🔥

😈 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ

፪ኛ. የደርግ ትውልድ

፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ

ናቸው።

💭 ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው) መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ዛሬ ኦሮሞው (ዲቃላው) አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውንና እየሠሯቸው ያሉት ግፎች ለ የኢትዮጵያ/አክሱም ጽዮን ትውልድ ዘንድ የማይረሱና ለዋቄዮአላህአቴቴ ልጆች በጣም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍሉ ይሆናሉ። ይህ አስከፊ ክስተት እንዳይደገም የመጭው ዳግማዊ ዮሐንስ ፬ኛ/ንጉሥ ቴዎድሮስ ትውልድ እንዳለፈው መቶ ሰላሳ ዓመታት ሳይታለልና ስይለሳለስ እንደ እስራኤላውያን ተግቶና ወንድ ሆኖ እንደሚነሳ አልጠረራጠረም።

❖ “ታቦተ ጽዮን ያለባትን ከተማ ነክተን ጠላት ሱዳን መጣብን ፥ ታዲያ ዛሬ የወልቃይት መሬት አስመላሽ የት ገባ?”

ደርግ የአፄ ኃይለ ሥላሴን ጄነራሎች፣ መኳንንትና ወታደሮችን ጨፈጨፈ ፥ ለአይጧ ሶማሊያ ወረራ ተጋለጥን፤ ዛሬ ደግሞ ግራኝ አህመድ ዳግማዊና ደርግ 2.0 በአንድ ላይ ሆነው የወያኔን ጄነራሎችና ሠራተኞች ሁሉ ከስልጣን አባርረውና በውጭ ሠራዊታት እየተደገፉ የትግራይን ሰራዊትን ሲያዳክም፤ የተረፉትን ሃሞት ያላቸውን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ሲያርቅና ሲያግልል፤ እባቦቹ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሱዳን፣ ግብጽ፣ ቀጥሎም ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ጂቡቲ እና ኬኒያ ከእነ አልሸባብ፣ አይሲስ እና አልቀይዳ ያለምንም ተቃውሞ ሰተት ብለው ለመግባት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

በመሀመድና አቴቴ መተቶች የተያዘው ወገናችን ግን ይህን እያየ እንኳን በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ ለመዝመት ከመነሳሳት ተቆጥቧል። ምክኒያቱ? ለኑሮው ሁሉ ትርጉም የሚሰጠው በትግሬ ወንድሞቹ ላይ ያለው ጥላቻ ብቻ ስለሆነ ነው።

👉 “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቍ. ፬

❖ እኔ ያከልኩበት ማስታወሻ፦

እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በቤልጂም ብራሰልስ ከተማ ነበር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተሰዋው። (ነፍሱን ይማርለት! እኔ በወቅቱ እዚያ ነበርኩ። ይገርማል በዚሁ ወቅት ነበር ከሰሜን ያልሆነው አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ ተመርጦ በ2014 ዓ.ም የተቀባው።

👉 ሌላው ደግሞ እኅተ ማርያምን በዚሁ ዓመት እንድትታይ እና ወደ ኢትዮጵያም እንድትገባ ያደረጓት እነርሱ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የሚነገርላት የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ ወኪል ትሆንን?

👉 በሃገራችን በየመስኩ በተደጋጋሚ ብቅ ብቅ እያሉ የሰዎችን አእምሮ ለማጠብ የተሰማሩት የ “ዶ/ር” ቹ ብዛት አያስገርማችሁምን? አዎ! በተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፈት ሲወተውቱና የጦርነት ነጋሪትም የሚጎስሙት እነዚሁ የወደቁት ልሂቃንና ሜዲያዎቻቸው እንደሆኑ እያየነው ነው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው

❖ ❖ ❖ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ እና የአቴቴ መንጋውበጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይወገድልን። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Oromo Soldiers of the Nobel Laureate PM Burning down an Ethiopian Orthodox Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2020

👉 Nobel Peace Prize = License for Genocide

The current genocidal PM of Ethiopia is proudly sponsored by the Luciferian Occident & Orient, so the Ethiopia blood sacrifice assures Satan will keep him in power.

Since the Crypto-Muslim and an Oromo ethno-nationalist Abiy Ahmed Ali came in 2018 to power, there was a large scale attack in which 1000 orthodox Christians and their priests and bishops were murdered and around 50 churches burned down. This is another level of coordinated Oromo Muslim attack on Ethiopian Christians, and this kind of large scale attack has never happened in Ethiopia since the 16th century.

The massacred Orthodox priests didn’t deserve this! In this day and age It is always very dangerous to set up churches in Islamic regions even in countries where Muslims are a minority. Uncolonized, in its long history, Ethiopia has always been staunchly Orthodox Christian since Biblical times and defeated many Islamic armies and others who tried to conquer it. However, lately many Ethiopians are worried the direction their country is moving under their new, pro-Western and pro-Arab prime minister. Many Ethiopians think that Saudi Arabia and a US-backed coup has taken place in their country in 2018.

Orthodox Faithful, Prelates call to ‘Prepare for Martyrdom’ in Response to the Unending Jihad in Ethiopia

The Ethiopian Orthodox Church, with its long history and colorful traditions, has become almost synonymous with the identity of Ethiopia itself. Now, a spate of church burnings has raised the religious and political temperature.

What or Who is Behind this?

Ethiopia is one of the world’s most religious countries, in which about 98% of the population claim a religious affiliation. Hence the shock over churches belonging to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) – an organization and faith that is integral to the idea of Ethiopian-ness – being burned to the ground, sometimes with their priests inside them.

It comes at a time when ethnic tensions are already sky high and have already resulted in much blood spilled. Ethnic-related strife has always been present in Ethiopia, but it has been bedevilling the country even more so, it appears, following the initially much-lauded reforms by Abiy Ahmed, after he became Prime Minister in early 2018.

During the first half of 2018, Ethiopia’s rate of 1.4m new internally displaced persons (IDPs) exceeded Syria’s. By the end of last year, after further ethnic-related clashes, the IDP population had mushroomed to nearly 2.4m – and remains close to that figure.

There is a feeling of siege among many followers of the Ethiopian Orthodox Church. The continued burning of churches is already leading to a wider distrust within society and could be a time-bomb.

Also, in eastern and southern Ethiopia, many people associate the Orthodox Church with northern Ethiopia, so it has already deepen political polarization.

Since July 2018, about 50 churches have been attacked, with more than half of them burned to the ground like this one. Some of the attacks have also been corroborated by US-based Christian groups. But the wider world, including the Orthodox one, remains silent.

Unique Role of EOTC

About 60% to 70% of Ethiopia’s 110m population follow the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC), the largest of the Oriental Orthodox Christian churches. Muslims make up around 25% of the population – with Protestants, Catholics and adherents to indigenous tribal religions making up the rest.

But it is the EOTC that rules supreme in terms of cultural and psychological impact in the country. It is impossible to talk about Ethiopian history without the history of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

The church had an invaluable role in protecting the territorial integrity of Ethiopia from foreign aggression. The church was also a target of foreign invaders because they knew that it is impossible to conquer Ethiopians without destroying the church. That is why the church means so much to Ethiopians. There is no aspect of Ethiopians’ lives where religion in one way or another doesn’t have a role.

As a result, Ethiopian identify has become inextricably bound up in the EOTC, with the Ethiopian Orthodox faith evolving over the centuries into a religion that embraces culture, politics, flag, identity and nationalism, all put in one package.

Historically, Ethiopia is a state where diverse groups have excelled in relatively living together in harmony. Ethiopia is one of the few countries where Christians and Muslims live together peacefully with mutual respect and proximity.

They are a people who give precedence to their peaceful co-existence as human beings and as Ethiopians; they don’t harp on their religious differences. Sadly, religious differences are causing havoc around the world these days.

But that doesn’t mean Ethiopia is immune to pressures and competition on a larger scale –attacks on Christians have occurred since the 1990s, according to members of the EOTC – hence rising concerns that the increase in church burnings since Abiy Ahmed came to power in 2018 indicates Muslim extremism is gaining a foothold in Ethiopia.

If the Church burnings continue and Christians retaliate, this will be a huge setback to the peace that has co-existed between the faiths and could potentially result in a new conflict leading to millions more Ethiopians being displaced. Ethiopia cannot afford a religious conflict at a time when its very survival is in question.

Money from the Gulf region has been pouring into the country to build mosques, Islamic schools,banks and pushing the Wahhabi form of Islam to Ethiopian Muslims since the early 2000s. Wahhabism is a more strict and conservative Islamic doctrine and religious movement, which is backed by Saudi Arabia and the United Arab Emirates. Both countries have shown an increased interest in Ethiopia and the wider Horn of Africa region in the past few years.

The burning of Churches in Ethiopia is foreign, and we can only think this extreme view has been exported to the country.

It is horrific and unbelievable to think monks and priests were burnt alive in such a holy place as a church. We believe, ultimately, that Saudi Arabia’s and UAE’s interest in Ethiopia is both political and religious, and there’s no doubt external extreme views of Islam are having an impact in the country.

Prime Minister Abiy Ahmed and his administration have not addressed the targeting of church burnings, nor presented a plan to safeguard churches and Christians in the areas where they are being attacked.

There is even a growing movement among his Oromo people, who were at the center of sustained protests leading to the emergence of Abiy and his so-called reforms, for an entirely separate administrative body of the EOTC dedicated to the Oromo.

Over a year after the ascent of a new prime minister in Ethiopia bred hope for reform, bursting ethnic tensions are sending the country into a spiral of violence that is leaving churches and worshipers subject to property damage and murder.

Aggressive protesters across Ethiopia’s Oromia Federal State launched several violent attacks against non-Oromos and Orthodox Christians residing in the state, displacing millions, killing at least 1000 people, leaving thousands seriously wounded, and burned numerous homes and business ventures of non-Oromos.

Orthodox Churches and Orthodox believers were singled out (in many areas Orthodox Oromos were also targeted). In the towns of Dire Dawa, Nazret,Debre Zeit, Arsi Negele, Shashemene, Ambo, Jimma, Bale Robé, the areas surrounding Harrar, and the outskirts of Addis Ababa, ethnic riots and the violent attacks took on an ugly Islamic aspect.

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopian Orthodox Deacons on Keeping The Faith Amidst Coronavirus Chaos

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2020

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ አህመድና ለማ መገርሳ አቡነ ማትያስን ከሩሲያ ለማስመለስ ፕሬዚደንት ግርማን ገድለዋቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2020

ኢትዮጵያ ሃገራችን በአደገኛ ከሃዲ ጨቅላዎች እጅ መውደቋን እያየን ነው።

በወቅቱ የተሰማኝ ይህ ነበር። ፕሬዚደንት ግርማ ባለፉት ስምንት ዓመታት ሁለት ጊዜ “ሞተዋል” መባሉን፤ የተዛባ የጤና እና እድሜ መግለጫ መውጣቱን እናስታውስ። በጊዜው የእነ አብዮት አህመድ የፌስቡክ እና የዩቱዩብ የመልስ ሮቦቶች ደጋግመው ሲጽፉ የነበሩት፦ “ፓትርያርኩ ለፕሬዚደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ቀብር መመለስ አለባቸው!” የሚሉትን የትችት ቃላት ነበር።

ዲያብሎስ እህትማማች የኦሮቶዶክስ ማሕበረሰባት እንዲተባበሩና አንድ እንዲሆኑ አይሻም። ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ጥንታዊ የሆነ ታሪካዊ ግኑኝነት ቢኖራቸውም (የሥነ ጽሑፍ አምላኩአሌክሳንደር ፑሽኪን፣ ደራሲው አሌክሳንደር ቡላቶቪች፣ ድንቁ አሳሽና ከፍተኛ የሰብል ባለሙያው ኒኮላይ ቫቪሎቭ፣ ዛር ኒኮላስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የነበረው ፍቅር) እስከ አሁን ድረስ አንድም የሩሲያ/ሶቪየት መሪ እና የሩሲያ ኦርቶዶክስት ተዋሕዶ ፓትርያርክ ኢትዮጵያን ጎብኝተው አያውቁም። ወደ ግብጽ አዘውትረው ሄደዋል፤ ወደ ኢትዮጵያ አንዴም!

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ሃገራት በሉሲፈራዊ ሥርዓተ የሚመራውን የአንድ ዓለም መንግስት ለመመሥረት በቅድሚያ ጥንታዊቷን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለማስወገድ እየታገሉ እንደሆነ በግልጽ እያየነው ነው። ዓላማቸውም አሁን የተደበቀ አይደለም።

ኢትዮጵያን በመክዳት ለአረቦች እና ሶማሊያውያን መቀለጃ እንድንሆን ያደረገንን አመጸኛ ትውልድ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እያገዘ ከፍተኛ ሚና ለመጫወት የበቃው የቀድሞው የአሜሪካ ፕሪዚደንት የጂሚ ካርተር መስተዳደር ነበር። ይህን መስተዳደር ከጀርባ ሆነው ሲመሩት የነበሩት፡ እስከ ቅርብ ጊዜም የባራካ ሁሴን ኦባማን መስተዳደር የሚመሩት እርጉሙ የካርተር ብሔራዊ–ጸጥታ አማካሪ፡ ዜቤግኔው ብረዥንስኪ ነበሩ። እኚህ ሰው፡ ልክ እንደ ሄንሪ ኪሲንጀር በአፍሪቃውያን፣ በሩሲያውያን እና በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነበራቸው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ አሁን እየተካሄድ ያለውን ጥቃት ለመረዳት በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ቀደም ሲል የፈጸሙትን ጽንፈኛ ተግባር ማየቱ ይጠቅመናል።

ዜቤግኔው ብረዥንስኪ ለምሳሌ የሚከተለውን በግልጽ ተናግረው ነበር፦

After the collapse of the USSR, the main enemy of the USA will be the Russian Orthodox Church.

ከሶቪየት ህብረት ውድቀት በኋላ የዩኤስ አሜሪካ ዋና ጠላት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትሆናለች፡

We need a split of Orthodoxy and the breakdown of Russia, and Ukraine, where betrayal is the norm of public morality, will help us in this.

የኦርቶዶክስ ክፍፍል እና የሩሲያና ዩክሬይን መከፋፈል ያስፈልገናል ፣ እናም ክህደት የህዝብ ሥነ ምግባር በሆነበት ይህ በጣም ያግዘናል።

አዎ! በኦርቶዶክሶቹ ሃገራት በሩሲያና በዩክሬን መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ወደ እኛም እየመጣ ነው። ሉሲፈራውያኑ፡“መጀመሪያ የኤርትራ ቀጥሎ የኦሮሚያ፣ ቆየት ብሎ የትግራይ፣ የወላይታ፣ የጋምቤላ ወዘተ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን መሥርቱ” በማለት ትዕዛዙን ከሰጡ ከሃምሳ ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል።

አቡነ ማትያስ ከሩሲያ ጋር ለመቀራረብ መሞከራቸውን እነ አብዮት አህመድን ሥልጣን ላይ ያስቀመጡትን ሉሲፈራውያኑን አላስደሰታቸውም። ስለዚህ ኢትዮጵያን የሚጠቅሙትን ተቋማትን፣ ፕሮጀክቶችንና ግለሰቦችን ማጥቃት ይወዳሉ።

በደንብ ካስተዋልን፡ ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በሚመለከት ግብጽን እና ኢትዮጵያን ለማደራደር ፍላጎት አሳይታ የነበረችው ሩሲያ ነበረች። ግብፅ አሜሪካ ታደራድረን በሚል ያቀረበችውን ሃሳብ የአብዮት አመራር ለይስሙላ አልቀበልም ማለቱ ይታወቃል። ብዙም ሳይቆይ ነገሮችን ማጨናገፍ እንደ ሆቢው አድርጎ የያዘው አብዮት አህመድና የግብፁ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ በሩሲያ፣ ሶቺ መገናኘታቸውን ተከትሎ ግራኝ አህመድ በህዳሴው ግድብ ግንባታ ጉዳይ በሚደረጉ ውይይቶች ላይ ሦስተኛ ወገን ቢገባ ምንም ችግር እንደሌለው በመግለጽ በሚቀጥለው የህዳር ወር የድርድሩን መድረክ ወደ አሜሪካ እንዲዘዋወር በማድረግ ሩሲያን ለማግለል በቅቷል።

ሰሞኑን ከድርድሩ ለመራቅ እየተሞከረ እንደሆነ የተሰማው ዜና ከድራማና ጊዜ ከምገግዛት ውጭ ምንም ፋይዳና ትርጉም የለውም። ግራኝ አህመድ “እስኪመረጥና ህጋዊ እስኪሆን”፣ የታጠቁት ኦሮሞ ወንድሞቹ የህዳሴው ግድብ የሚገኝበትን “ቤኒ ሻንጉል” ተብሎ ልክ ለዚህ ዘመን የተፈጠረውን ክልል ለአረቦች ሲሉ ሙሉ በሙሉ እስከ ተቆጣጠሩ ድረስ እንጂ ኢትዮጵያውያን በደማቸው፣ በላባቸውና በገንዘባቸው የገነቡትን የህዳሲውን ግድብ ለግብጽ ሸጦታል። ይህ በስቅላት የሚያስገድል የክህደት ወንጀል እንደሆነ ከወዲሁ ይወቀው!

የድራማው ቅደም ተከተል፦

👉 ክፍል ፩

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የሞስኮና መላው ሩስያ ፓትርያርክ ክሪል ባደረጉላቸው ግብዣ መሠረት፣ ከ ግንቦት 7/ / 2010 / ፪ሺ፲ ዓ.ም፡ የአምስት ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉ። የኢትዮጵያና የሩሲያ ኦርቶዶክስ ዓብያተክርስቲያናት ፓትርያርካት ንግግር በአብዛኛው ያተኮረው ሙስሊሞች በአፍሪቃና እስያ ክርስቲያኖች ላይ እያካሄዱት ስላለው ጭፍጨፋ ነበር፤ በዚህም ሶማሊያን፣ ናይጀሪያንና ሰሜን አፍሪቃን በምሳሌነት ጠቅሰዋል። በሊቢያ ሰለተሰዉት ኢትዮጵያውያን ሰመዓታትም አውስተው ነበር።

👉 ክፍል ፪

ማክሰኞ ታህሣሥ ፱ /9 / ፪ሺ ፲፩/2011.ም – አቡነ ማትያስ በስድስት ወር ወስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞስኮ በረሩ። የፓትሪያሪኩ በረራ የመንግሥት አካላትን አበሳጫቸው። ለማ መገርሳ፤ “ፖለቲከኛ የሃይማኖት አባት” ብሎ ሰደባቸው። አቡነ ማትይስ ከአውሮፕላን ሳይወርዱ ከሞስኮ ወዲያው እንዲመለሱ ተደረጉ።

በወቅቱ የወጣ መረጃ፦

በቅርቡ የሃይማኖት አባቶች ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት አቶ ለማ መገርሳ አንዳንድ ፖለቲከኛ የሃይማኖት አባቶችም አሉ በማለት የተናገሩት እኔን ነው። አቶ ለማ በቀጥታ ሰድቦኛል ብለው እንዳኮረፉ የሚነገርላቸው ቅዱስ ፓትሪያርኩ አባ ማትያስ የእነ አቶ ለማ መገርሳን ፊት አላይም፣ ከእንግዲህም ከእነሱ ጋር በአንድ መድረክ አብሬ አልቆምም በማለት ዛሬ ሥርዓተ ቀብራቸው በሚፈጸመው በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት በመቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ላለመገኘት ሲሉ ፓትሪያርኩ ወደ ሩሲያ በረራ ከጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ወደ ሩሲያ ሄደዋል ተብሎ ነበር። በወቅቱ በደረሰን መረጃ ደግሞ የፓትሪያሪኩ ድርጊት ያበሳጫቸው የመንግሥት አካላት በግልፅ ዛቻ በማሰማታቸው ፓትሪያርኩ በፕሬዘዳንቱ ቀብር ላይ ለመገኘት ፈጥነው መመለሳቸው ተሰምቷል። ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ ይሉሃል ይሄ ነው። በአውሮፕላን ሄደው ከአውሮፕላን ሳይወርዱ ተመለሱ ማለት ነው። ለአረጋዊ ሽማግሌ አባት ከአዲስ አበባ ሞስኮ፣ ከሞስኮ አዲስ አበባ ለረጅም ሰዓት ዓየር ላይ መቆየት ብዙም አይመከርም። ለጤናቸውም ጥሩ አይደለም የሚሉም አሉ።”

👉 ክፍል ፫

ታህሣሥ ፮ /6/፪ሺ፲፩ /2011 .ም – የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ (94)አረፉ።

የሞት ምክንያት በይፋ አልተገለፀም። ሥርዓተ ቀብሩም በ ረቡዕ ታኅሣሥ ፲/10 ቀን ተካሄደ።

👉 ክፍል ፬

ብልጭታ – ፰ ዓመታት ወደ ኋላ እንጓዝ – መጋቢት ፬ /፪ሺ፬ /4/ 2004 .ም ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ አረፉ(88) ተብሎ እንዲወራ ተደረግ። የፕረዚዳንት ግርማ ሞት የወያኔን ባለስልጣናት አስደንግጧቸዋል የሚል ወሬ ተሰማ።

ግን ፕሬዚደንት ግርማ አልሞቱም ነበር፤ – ግን የታሰበው ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ነበር፤ አቶ መለስ

ነሐሴ ፲፬/፳ሺ፬/4/2004 .ም መሞታቸው ይፋ ሆነ።

በዚህም ግድያ ከባራክ ሁሴን ኦባማ፣ ከግብጹ ፕሬዚደንት ሙርሲ፣ ከሸህ አላሙዲን እና ደመቀ መኮንን እጆች ጎን የአብዮት አህመድ እጅ ይኖርበታልን?

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እንቁጣጣሽ | ፪ሺ፲፪ አረም የሚነቀልበት፣ ሕዝባችን የሚነቃበትና የኢትዮጵያ ጠላቶች የሚያፍሩበት ዓመት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2019

ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር የተመሰረተችና በቅዱሳን ቃል ኪዳን የተጠበቀች፤ ከሁል በላይ ደግሞ የእመቤታችን አስራት አገር ናትና ሃገራችንን አይተዋትም

ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ

ሳር ቅጠሉ ሁሉ ሲፈካ

ዝናም በሙቀት ሊተካ

ብርሃን ጨለማን ሲተካ

እንቁጣጣሽ፡ እንቁጣጣሽ!!

ደህና ጊዜን ይዘሽ ደግሞ ደግሞ ያምጣሽ

እርቅ ነው ፍቅር ነው ለኛ አዲስ ዘመን

የሚታረቀውን እናቀናለን፡ አረሙን እንነቅላለን።

አዲሱ ፪ሺ፲ ዓመት

የበረከት፣ የፍቅርና የሰላም ይሁንልን

እንቁጣጣሽ

እንቁጣጣሽ በያመቱ ያምጣሽ!

እንኳን ከዘመነ ሉቃስ

ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና

በጤና አሸጋገረን!

መልካም አዲስ አመት!

ብሩክ አዲስ ፪ሺ፲፪ አመት – Happy Ethiopian New 2012 Year!

መጭውን ፳፻፲ ወ ፪ ዓ. አመት፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ዘመን ያድርግልን !!!

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ አረጋዊ / Abune Aregawi ቤ/ክርስቲያን / Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2015

በዝቋላ ገዳም የኢሬቻ በዓል እንደሚከበር በሚዲያ የተሰራጨው ዜና ማረሚያ እንዲሰጥበት ቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ

በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ላይ በመጋቢት ወር መጨረሻ የኢሬቻ በዓል እንደሚከበር መስከረም 15 ቀን 2007 .. በኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኦሮምኛና በአማርኛ ቋንቋ መተላለፉ ተገቢ እንዳልሆነና ችግር ሊፈጥር የሚችል መሆኑን በመግለጽ የተላለፈው መረጃ እርማት እንዲደረግበት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ለክቡር አቶ ሙክታር ከድር በጻፉት ደብዳቤ ጠየቁ፡፡

“የሃይማኖቶች እኩልነት በታወጀበት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕግ መንግሥት አንዱ ቤተ እምነት የሌላውን እምነት መንቀፍም ሆነ መንካት እንደሌለበት ተደንግጓል” ያሉት ቅዱስነታቸው፤ በሚዲያ ሽፋን የተሰጠው ጉዳይ ሕገ መንግሥቱን የሚተላለፍ፤ የገዳሙን መናንያን መነኮሳትና በአካባቢው የሚኖሩ ሕዝበ ክርስቲያኖችን የሚያስቆጣ በመሆኑ የክልሉ መንግሥት ለተዘገበው ጉዳይ እርማት እንዲሰጥበት ለኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ለክቡር አቶ ሙክታር ከድር በጻፉት ደብዳቤ አሳስበዋል፡፡

ምንጭ

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , | Leave a Comment »

የኅዳር ሚካኤል — ብሩክ ዓመት በዓል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 21, 2014

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትከሚለው የንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ መጽሐፍ የተወሰደ

ከከበረ ሰላምታ ጋር

የኅዳር ሚካኤልተብሎ በኅዳር ፲፪ ቀን የሚከበረው የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል ነው።

እግዚአብሔር፡ የእሥራኤልን ሕዝብ በሙሴ አማካይነት ከፈርዖን የባርነት አገዛዝና ከምድረ ግብፅ የሥቃይ ኑሮ ነጻ አውጥቶ መዓልቱን በደመና ሌሊቱንም በእሳት ዓምድ ከልሎ እየመራቸው የቀይ ባሕርንም በደረቅ ምድር አሻግሮ እየጠበቃቸው፡ ውኃውን ከዓለት አፍልቆ ኅብስተ መናውን ከሰማይ አውርዶ፡ ሥጋ አማረንቢሉም ድርጭቱን በነፋስ አዝንሞ እየመገባቸው እንደተንከባከባቸው ይታወቃል፡ በአምላካቸው ቸርነት ይደረግላቸው የነበረውን ያን ኹሉ የተራዳዒነት ተልእኮ ይፈጽምላቸው የነበረው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነበር። ይኹን እንጂ እነርሱ ለዚህ ኹሉ አምላካዊ ቸርነት ውለታቢሶች በመኾን ፈጣሪያቸውን አሳዘኑ፡ ይኸውም ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት ወደተራራ ወጥቶ ለጥቂት ቀናት በሱባዔ መቆየቱን ምክንያት አድርገው፡ ካህን ወንድሙን አሮንን በፊታችን የምናስቀድመው ጣዖት ካልሠራህልንብለው አስጨንቀው ጣዖቱን ማሠራታቸውና ማምለካቸው ነው።

እነርሱ ሊጠፉበት የነበረውን የእግዚአብሔርን ቍጣ፡ ሙሴ በማለሟልነቱ አማልዶ ቢያስመልሳቸውም የእነርሱ ማለትም የእሥራኤል ልጆች ፍላጎት፡ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች፡ እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ ማምለክ ሳይኾን እንደአሕዛብ በሚታይና በሚዳሰስ ግዙፍ ነገር መኾኑን እግዚአብሔር ተመለከተ፡ እንዲህ ከኾነ ብሎም እርሱ እግዚአብሔር ቃሉን በጽላት ላይ ቀርፆ ያንም ጽላት በግእዝ ታቦትበሚባለው ሣጥን ውስጥ እንዲያስቀምጡት አዝዞ፡ በዚያ እንዲያመልኩት ታቦተ ጽዮንየተባለችውን ያቃል ኪዳን ምስክር ሰጣቸው። ከዚህ የተነሣ ጠላቶቻቸውን ድል ይነሡባት ዘንድ እንዲህ አድርጎ በሰጣቸው እርሱ ለእነርሱ በሚገልጽባት እነርሱም እርሱን በሚያመልኩባት በዚችው የጽላት ሕግ ሃይማኖትና ምግባር ጸንተው ይኼዱ ወይም አይኼዱ እንደኾነ ሊፈትናቸው አርባ ዓመታት ሙሉ በምድረ በዳ አንከራተታቸው። በዚያን ጊዜ ለእሥራኤል ሕዝብ አንተ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ስለኾንህ፡ በመንገድ ላይ እንዳላጠፋህ እኔ በአንተ መካከል አልወጣምና በፊትህ መልአኬን እሰድዳለሁ!” ብሎ የመደበላቸው መልአክ፡ ቅዱስ ሚካኤል ነበረ። ይህ ኹሉ ዝክረ ነገር በኦሪት ዘጸአት መጽሓፍ ውስጥ ተመዝግቦ፡ ዛሬ ድረስ እንደሚነበብ ታውቃላችሁ።

በዚያን ዘመን እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ለአብርሃም ለይስሓቅና ለያዕቆብ የገባውን ቃል ኪዳን በማሰብ ለእሥራኤል ልጆች ያን የመሰለ ታዳጊነቱን በመልአኩ በቅዱስ ሚካኤል አገልጋይነት ያደርግ እንደነበረ፡ ዛሬ እውነተኞቹ እሥራኤል እኛ ስለኾንን ይህንኑ ተራዳኢነቱን ይፈጽምልናል!” ብለው የኢትዮጵያ ልጆች የቅዱስ ሚካኤልን በዓል፡ በዚህ ዕለት ያከብራሉ።

በአገራችን በኢትዮጵያ በዚሁ በኅዳር ሚካኤል ዕለት ካህናቱ በየቤተ ክርስቲያኑ ጸሎተ ዕጣን እየደገሙ የማዕጠንት ዕጣን የሚያሳርጉት ሕዝቡ በከተማ ቍሻሻ የኾነውን ነገር ኹሉ እየሰበሰበ የሚያቃጥለው በገጠርም በየእርሻው በተለይም በቆላ የሚኖረው ወገን ስለወባና ወረርሽኝ በየመሬቱ ላይ እሳት አንድዶ ጪስ የሚያጨሰው ኅዳር ታጠነየሚባለውን ይትበሃል ለማስታወስ ነው፡ የዚህም ምክንያት በራእየ ዮሓንስ ተጽፎ እንደሚነበበው፡ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይየሚባሉት መላእክት ስለዓለሙ ኹሉ ደኅንነት በሰማይ በጽርሐ አርያም የምስጋናና የልመና ጸሎትን ከዕጣን ማዕጠንት ጋር በእግዚአብሔር መንበር ፊት ያለማቋረጥ የሚያቀርቡትን ሥርዓት የተከተለ ነው፡ እንደዚሁ ኹሉ እኛንም እግዚአብሔር በምድር ላይ ካለፈው ዓመት ከማናቸውም ዓይነት ሕማምና ደዌ፡ ቸነፈርና በሽታ ጠብቆ ስላዳነን፡ ከሚመጣውም እንዲጠብቀን በማለት በዚያ ሰማያዊ ሥርዓት እኛም፡ ኢትዮጵያውያን ለፈጣሪያችን ምስጋናችንንና ልመናችንን ይኸው እናቀርባለን፡ በቅርቡ፡ በአጼ ምኒሊክ ዘመን ደርሶ የነበረውን፡ የኅዳር በሽታየሚባለውን ከመሰለ በዓመቱ ውስጥ ተላላፊ የሰውና የከብት በሽታ ገብቶ፡ ሊያደርስ ከሚችለው ጥፋትና ዕልቂት አድነንለማለት።

በዛሬው በኅዳር ፲፪ ዕለት፡ ፪ሺ፯ ዓ.ም፡ ፲፫ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ህጻናት የልጅነት ልምሻ / ፖሊዮ ተላላፊ በሽታ መከላከያ ክትባት ይሰጣቸዋል። የዜናው ምንጭ አናዱሉ የተባለው የቱርክ የዜና ወኪል መሆኑ የሚገርም ነው። ይህችን ዕለት እናስታውስ! ኹሉን የሚያይ ቸሩ እግዚአብሔር ወገኖቻችንን / ልጆቻችንን ይጠብቅልን!

_

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

A Leap of Faith! Ethiopia’s ‘Church in The Sky’ is Perched on a 2,500ft Cliff… With a Wall of Rock Devotees Must Climb Barefoot

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2014

  • Abuna Yemata Guh has been on the clifftop on Northern Ethiopia since 5th century AD
  • To visit requires a six-metre climb up sheer wall of rock with no ropes and crossing narrow ledges with 200m drops
  • Lonely Planet Traveler features the church in a new ‘bookazine’ of the most inspiring destinations

It would certainly be a test of even the most faithful’s devotion.

At 2,500 feet, Ethiopa’s ‘church in the sky’ is arguably the most inaccessible place of worship on earth, perched on top of a vertical spire of rock, with sheer, 650 feet drops on all sides.

To reach the extraordinary church on a clifftop in Tigray, one must scale a sheer 19 feet-high wall of rock without any climbing ropes or harnesses, inching along narrow ledges and crossing a rickety makeshift bridge.

And people are willing to risk the ascent: Families have brought their newborn babies up here to be baptised, and corpses have been carried up to be buried on the mountain.

It is said that in 5th century AD Egyptian priest Father Yemata walked to Ethiopia, climbed the mountains and quarried the church out of the rock.

‘Father Yemata, it seems, liked a dose of extreme sports with his divinity,’ writes Lonely Planet Traveller. The magazine features the church, Abuna Yemata Guh, in its new bookazine collating the best and most inspiring destinations visited by the publication.

Abuna Yemata Guh has survived for 15 centuries, and in that time ‘nobody has fallen’ on the way up, according to the current priest Kes Haile Silassie.

It is not known what motivated Father Yemata to establish his church here. Theories suggest that he simply wished to pray alone in the clouds, while some say he needed to escape raiders.

Photographer Philip Lee Harvey made the astonishing journey to Abuna Yemata Guh in summer 2014.

Despite coming prepared with specialty rock-climbing footwear, Harvey’s guide tells him the ascent is best made barefoot.

‘It’s easily the most inaccessible place I’ve ever been asked to photograph,’ the photographer says. ‘It was easier getting to Antarctica.’

‘It’s the most extraordinary place I’ve ever been.’

Inside, frescoes on the roof and walls depict angels and apostles, while candle wax puddles on the floor.

Some of the priests at the church have not been down the mountain in 30 or 40 years.

Lonely Planet reporter Oliver Smith tells of his own experience climbing to the church in the sky in the bookazine. ‘I begin the walk up to Yemata Guh, and views of vast, Old Testament landscapes unfurl to the horizon.

‘Cloud shadows shift across the farmland, and shepherds guide flocks over the stony soil,’ he writes.

‘The adrenaline rush of the climb makes stepping inside the church all the more sublime, your pulse slowing and eyes adjusting to the darkness, watching angels and archangels emerging from the shadows.

‘It is a place of the utmost sanctity and tranquillity. That is, but for one small consideration – taking just three paces outside that same timber door means certain death.’

Ethiopia is home to some of the world’s oldest strands of Christianity – a tradition that traces its origins to the time of the Old Testament.

Source

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , | Leave a Comment »

ትሑት የክርስቶስ አገልጋይ በባዶ እግር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2014

ዝንጀሮ፣ ጦጣና ቀበሮ

ዝንጀሮ፣ ጦጣና ቀበሮ በአንድ አለቃ ቤት ይኖሩ ነበር፡፡ ሁልጊዜ አንድ ነገር እንዲያመጡ ሲላኩ ዝንጀሮውና ቀበሮው ከባዱን ሸክም ሲሸከሙ ጦጣው ግን ይህን አያደርግም ነበር፡፡

ከዕለታት አንድ ቀን ታዲያ ሶስቱም ለአለቃቸው አንድ ነገር ይዘው እንዲመጡ ሲላኩ እንደልማዳቸው ዝንጀሮውና ቀበሮው ከባድ ሸክም ሲሸከሙ ጦጣው ቀላል ሸክም ያዘ፡፡ ከጫካውም እንደደረሱ ዝንጀሮውና ቀበሮው ተንኮለኛውን ጦጣ እንዴት እንደሚገድሉት ተማከሩ፡፡ ወደ ቤትም በተመለሱ ጊዜ ቀበሮውና ዝንጀሮው ጦጣውን ወደኋላ በመተው ቀድመው ገብተው አለቃ አንበሣን እንዲህ አሉት “ጫማ ሳታደርግ ለምንድነው ሁልጊዜ በባዶ እግርህ የምትሄደው? በመንደሩ ያሉ ጫማዎች ሁሉ የሚሰሩት በጦጣው ስለሆነ ከሄደበት ሲመለስ ጠርተህ ጫማዎች እንዲሠራልህ ንገረው፡፡”

በዚህም መሠረት አለቃ አንበሣ ጦጣውን ጠርቶ “ጫማ አጥቼ እንዲህ ስሰቃይ እንዴት ዝም ትላለህ? በል አሁን ጫማ ሥፋልኝ::” አለው፡፡

ጦጣውም ጫማ መስፋት ስለማይችል በነገሩ ግራ ቢጋባም ይህንን መናገርና አለቃውን ማበሳጨት አልፈለገም፡፡

ከዚያም ጦጣው “ጫማ መስፋት እችላለሁ፡፡ ነገር ግን ጫማ የሚሰፋው ከዝንጀሮ ቆዳና ከቀበሮ አከርካሪ ነው፡፡” አለው፡፡

ስለዚህ ዝንጀሮና ቀበሮው ተገደሉ፡፡

ቆዳቸውም ከተገፈፈ በኋላ ለጦጣው ተሰጥቶት ውሃ ውስጥ ተነክሮ እንዲርስ ተደረገ፡፡ ጦጣውም ቆዳቸውን ወደ ጥልቁ ውሃ ከወረወረው በኋላ በውሃው ውስጥ የራሱን ምስል ስላየ ሶስት ቀን እዚያው ቆየ፡፡

ከዚያም አለቃው ጠርቶት “አሁን ቆዳዎቹ ስለለሰለሱ ጫማውን ለመስፋት ዝግጁ ናቸው፡፡” አለው፡፡

ጦጣውም ወደ ወንዙ ተመልሶ ሲሄድ የራሱን ምስል ውሃ ውስጥ እንደገና ሲያየው አንድ ሃሳብ መጣለት፡፡

ወደ አለቃው አንበሳም ሮጦ በመመለስ “ውሃው ውስጥ እንዳንተ ትልቅ አንበሣ አለ፤ ሊገድለኝም ይፈልጋል፡፡” አለው፡፡

አለቃው አንበሣም ቀበሮውን አስከትሎ ወደ ወንዙ ወረደ፡፡ ወንዙ አጠገብ እንደደረሱም ጦጣው ወደ ኋላ ቀረት ሲል አንበሣው የራሱን ምስል ውሃው ውስጥ ተመለከተ፡፡

አንበሣውም ሲያጓራ ምስሉም መልሶ አጓራበት፡፡ በዚህ ጊዜ አንበሣው ውሃው ውስጥ ያለውን አንበሣ ሊገጥም ዘሎ ገብቶ ሞተ፡፡

ቸሩ እግዚአብሔር ገርአንበሳ ወገናችንን ወደ እናት አገራችን በመጉረፍ ላይ ካሉት ፈረንጅ፣ አረብ እና ቱርክ ጦክላዎች ይጠብቅልን።

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

ቅዱስ ጊዮርጊስ – መንፈሳዊነት፣ፍቅር እና ፈገግታ በተሞላበት ወቅት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2014

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: