- 👉 በጆሞ ክፍለ ከተማ ፖሊሶች ላይ ተኩስ ተከፈተባቸው።
- 👉 የነፃነትና የሕይወት አርማችንን ሰንደቃችንን እሑድ ዕለት የለከፉት ፖሊሶች በኮሮና ተለከፉ።
እናንት እራስ–ጠል ከሃዲዎች ገና እሳቱ ይወርድባችኋል!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020
እናንት እራስ–ጠል ከሃዲዎች ገና እሳቱ ይወርድባችኋል!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, ሃገር-ማፍረስ, ሰልፍ, ሰንደቅዓላማ, ባንዲራ, አምባገነን, አዲስ አበባ, አገዛዝ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ኮሮና, ዐቢይ አህመድ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ, Ethiopian Flag, Police | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020
👉 ዶ/ር አበባን ጊዜ ወስደን በጥሞና እናዳምጣታቸው፤ ብዙ ጠቃሚና እውነተኛ የሆኑ ነጥቦችን አንስተዋል። እንደዚህ በግልጽ ወጥቶ እውነቱን የሚናገሩ ሰዎች በጠፉበት ዘመን፡ በእውነት ሴቶቻችን ወንዶቹን አስንቀዋል። መርህ አልባ፣ አቋም የለሽ ከሆኑትና እንደ ዳክዬ ወለም ዘለም እያሉ ሕዝቡን ወዳልሆነ መንገድ ከሚመሩት ወንዶቻችን የተሻሉ ሆነው ተገኝተዋል። ወይ በራድ ወይ ትኩስ ያልሆኑ፣ ዛሬ ደጋፊ ነገ ተቃዋሚ የሆኑትን ብልህ–መሳይ “ምሁራንን” መስማት ጆሮ ያቆስላል። በተለይ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉትን የገዳዩን ደጋፊዎች በጣም እንቃቸዋለሁ።
ዶ/ር አበባ ከተናገሯቸው ነገሮች መካከል፦
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, ሃገር-ማፍረስ, ሰልፍ, ሰንደቅዓላማ, ባንዲራ, አምባገነን, አዲስ አበባ, አገዛዝ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ, Ethiopian Flag, Police | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020
ከሺህ በላይ ክርስቲያን ወገኖች በተጨፈጨፉበት ማግስት፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እንደ ችቦ በጋዩበት ማግስት፣ መኖሪያ ቤቶቻቸውን ያጡ ሦስት ሺህ የሚጠጉ የተዋሕዶ ልጆች በየዓብያተ ክርስቲያኑ ተጠልለው በሚገኙበት በዚህ ክፉ ወቅት፣ ለአዲስ አበባ ነዋሬዎች ሕይወታቸውን በነፃ የሰጡት እነ እስክንድር እስር ቤት ውስጥ ለረሃብ፣ ድብደባና ኮሮና በተጋለጡበት በእነዚህ ቀናት፣ የምስኪን ገብሬ ሴት ልጆች ታግተው በተሠወሩበት በዚህ ዘመን ይህን ያህል ደስታ ከየት ነው ሊገኝ የሚችለው?
ያውም ወራዳና ገዳዩ አገዛዝ ለጠራው “የድጋፍ ሰልፍ?”፣ ገዳዩ “ደግፉኝ፣ ካልደገፋችሁኝ አስራችኋለሁ፣ እገድላችኋለሁ!” የሚልበት ዘመን ላይ ነው የምንገኘው እኮ! ሁሌ ድጋፍ የሚሻው ገዳይ ዐብይ እራሱ በዚህ ያልተጠበቀ ድጋፍ ሳይናደድ አልቀረም፤ የገዳይ ባሕርይ ነውና! ለዚህም ይመስላል ፖሊሶቹ ሰንደቃችንን እንዲቀሟቸው ትዕዛዝ የሰጣቸው።
አቤት ውርደት! አቤት ቅሌት! ይህ በጣም የሚያስቆጣ ነገር እኮ ነው፤ ጃል! ምን ዓይነት መርገም ነው?! እንደው እንኳን የዋቄዮ–አላህ ልጆች ሜንጫ ከሰማይ እሳት ቢወርድብን ሊያስገርመን ይችላልን? በፍጹም!
ከአራት ዓመታት በፊት በአሜሪካዋ ከተማ በኦርላንዶ ፍሎሪዳ “ፑልስ” በተባለው የግብረ–ሰዶማውያን የዳንኪራ ቤት ውስጥ ቦምብ ፈንድቶ 49 የሚሆኑት ግብረ–ስዶማውያን እንደ ዝንብ ሲረግፉ የተረፉት ግብረ–ሰዶማውያን “ሂ! ሃ!” በማለት ጭፈራቸውን ያለማቋረጥ ቀጥለውበት ነበር። እግራችው ሥር ሙታን እየተንጠባጠቡ ይደንሳሉ፤ በዓለም ፍጻሜ ይጨፍራሉ!
ሰዶም እና ጎሞራ ሊጠፉ የቻሉበት ምክንያት እኮ ነውራቸው ሳያሳፍራቸው ዳንኪራ በማብዛታቸው ነበር። በደላቸውን እንደ መላካም ነገር በመናገር፣ ሃጥያታቸውን እንደ ጽድቅ በማውራታቸው፣ ነውራቸውን በአደባባይ ያለ ህፍረት በመግለጻቸው ነበረ የጥፋት እሳት ወርዶ ያጠፋቸው። ዛሬም ገዳይን እንደ ጀግና፣ በዳይንና ጨቋኝን እንደ መልካም አስተዳዳሪ፣ በመቁጠር መልሰው መላልሰው ነውራቸውን ይነግሩናል። እኛም ስንመልስ ተዉ…. ዛሬ እዩኝ እዩኝ ነገ ደብቁኝ ይመጣል፣ ግዜ ያነሳውን ግዜ ይጥለዋል፣ መግቢያ እስቀሚጠፋባችሁ ድረስ የጭንቅ ቀን ይመጣባችኋል፣ እያለን ሰሚ ከተገኘ ከቅድመ አደጋ በፊት ማሳሰቢያዎችን ከመናገር ውጪ ሌላ የምናደርገው ነገር የለንም። ሁሉም ነገር ያሳዝናል!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, ሃገር-ማፍረስ, ሰልፍ, ሰንደቅዓላማ, ባንዲራ, አዲስ አበባ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ, Ethiopian Flag, Police | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 3, 2020
እስኪ ሁለቱን ሃገራት እናነጻጽራቸው፤
👉 አሜሪካ፤ ዓርብ ሐምሌ ፴፩ /24 – ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓ.ም
አመጸኞች በፖርትላንድ፡ ኦሬገን መጽሐፍ ቅዱስን + የአሜሪካን ባንዲራ አቃጠሉ
በአሜሪካ የተከሰተው ድርጊት ከጥቂት ዓመታት በፊት በኢራን ወይም በፍልስጤም ነበር ሊከሰት የሚችለው፤ ለዛውም በበነገታው የአሜሪካ የበቀል ሮኬቶች ኢራኖችን ወይም አረቦችን ዱቄት ለማድረግ ተምዘግዘገው ይላኩ ነበር።
👉 ኢትዮጵያ፤ እሑድ ሐምሌ ፳፮ /26 – ፪ሺ፲፪ ዓ.ም
ፖሊሶች ስንደቃችንን ቀድደው ጣሉ፤ ኢትዮጵያ ብሔርተኞችን ደበደቧቸው፣ አሠሯቸው
በኢትዮጵያ ሃገራችን ደግሞ ታሪካዊውን ሰንደቃችንን እያዋረዱ፣ የያዟቸውውን ኢትዮጵያውያንን የሚደበድቡትና የሚያሥሩት ኢትዮጵያን “እንጠብቃለን” የሚሉት የሠራዊቱ ክፍሎች ናቸው። ረሳነው እንዴ ባለፈው ጊዜ እኮ ፖሊሶች እና ወታደሮች ነበር ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ዘው ብለው በመግባት ሰንደቃችንን ከሕንፃው ላይ ሲያወርዱ የነበሩት።
አዎ! ተሳላቂው ዐቢይማ በግልጽ ደጋግሞ ነግሮናል፦
“‘በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ‘ በማለት የተረትኩበት ይሄ ሞኝ ሕዝብ እኮ አገሩንና ሰንደቁን በደንብ ይወዳል፤ ስለዚህ እኛ ኦሮሞዎች ‘ኢትዮጵያ አትፈርስም‘ እያለን በማስፈራራት አርፎ ቁጭ እንዲልና የሚወደውንም ነገር ሁሉ አንድ ባንድ በድፍረት እየነጠቅነው ሃገሪቱን ቀስበቀስ እናፈራርሳታለን፤ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት(ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”
ወገኖቼ፤ ይህ ጽንፈኛ ተግባር እኮ ከአመጸኞቹ ኮሙኒስቶች፣ ፋሺስቶችና ናዚዎች ሌላ በየተኛውም ሃገር ታይቶና ተደርጎ የማይታወቅ ተግባር ነው። የሃገርን ሰንደቅ ይህን ያህል ማዋረድ?!
ታዲያ ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ፣ ታከለ ዑማና መንጋዎቻቸው ወዲያው መረሸን የሚገባቸው ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላቶችና ከሃዲ ወንጀለኞች አይደሉምን?!
አዎ! አባታችን አባ ዘ–ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦ “ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, ሃገር-ማፍረስ, ሰልፍ, ሰንደቅዓላማ, ባንዲራ, አዲስ አበባ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ, Ethiopian Flag, Police | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 30, 2019
ቃጠሎ በአውሮፓ፣ ድርቅ በአረቢያ፣ አውሎ ነፋስ በአሜሪካ…እራሳቸው የመረጧቸውን የኢትዮጵያ ቀለማት ተመልከቱ…
ብዙ ሚሊየን አሜሪካውያን በሚቀጥሉት ቀናት ፍሎሪዳ ዙሪያ ባሉት ግዛቶች ከዚህ በፊት ያልገጠማቸውንና “ዶሪያን” የተባለ ቅጽል ስም የተሰጠውን ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ተሸብረው በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ፕሬዚደንት ዶላንድ ትራምፕ፦ “ኃይለኛ አውሎ ንፋስ እየመጣብን ነውና ተዘጋጁ፣ እነዘጋጅ!” በማለት ዜጎችን አስጠንቅቀዋል። እነዚህ አዎል ነፋሶች አሜሪካውያንን በየጊዜው ስለሚያሸብሩ፡ የአውሎ ነፋሶቹን ሰፌድ በኑክሌር ቦንብ ለመምታት እስከ ማሰብ ድረስ ፕሬዚደንት ትራምፕ ደርሰዋል።
ለነዋሪዎቹ ሰላሙን ያምጣላቸው፤ ግን ከእናንተ የበለጠ የኃያሎች ኃያል አለ፡ የሚነፍሰውን እስትንፋሱን አትችሉትምና ኢትዮጵያን ባትነኳት ይሻላችኋል!!!
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሃሪከን, አሜሪካ, አረንጉዴ ቢጫና ቀይ, አውሎ ንፋስ, ክርስትና, የኢትዮጵያ አምላክ, የኢትዮጵያ ጠላቶች, የእግዚአብሔር እስትንፋስ, ዶሪያን, Dorian, Ethiopian Flag, Ethiopian Highland, Florida, Hurricanes, Tricolors | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2014
Posted in Curiosity, Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology | Tagged: Ethiopian Flag, Painting Black, Race, Racism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2013
The Almighty Egziabher-God sent snakes / serpents- not to hurt but to get them to move from where they were back to trusting in Him. The Lord may have to hurt us in order to help us.
The sneaky snake, Satan comes out unexpectedly to hypnotize and bite. It comes obstructively, imitating, confusing, stealing… We start dying the moment we are bitten by it. We don’t know how long it will be, hours or years. But the snake’s poison is in our veins. In this situation we have only two choices:
መፍትሔው – ANTI-VENOM
“And the Lord said to him: “Make a bronze serpent, and place it as a sign. Whoever, having been struck, gazes upon it, shall live. Therefore, Moses made a bronze serpent, and he placed it as a sign. When those who had been struck gazed upon it, they were healed.” [Numbers 21:8-9]
“Instead, Jesus emptied himself, taking the form of a servant, being made in the likeness of men, and accepting the state of a man. He humbled himself, becoming obedient even unto death, even the death of the Cross.” [Phil. 2:7-8]
“Christ has redeemed us from the curse of the law, since he became a curse for us. For it is written: “Cursed is anyone who hangs from a tree.” [Gal.3:13]
Egziabher God gives us many things, He permanently communicates with us showing different signs and miracles. Tragedies and disasters occur all over their world, and He shows his presence through pain and suffering to redeem us from the curse of the Law, being made a curse for us.
Last June, when tornadoes plowed through the US state of Oklahoma, and many were caught in heavy rains and flash flooding the three most powerful colors (Green – Yellow – Red) of the Ethiopian flag were seen in one of the street corners of Moore, Oklahoma.
What has the flag got to do with the disaster?
The Ethiopian Flag has a very long history. The Tricolors of the flag were taken from Ethiopian Orthodox Tewahedo church. The Ethiopian Church adopted the three popular colors of the flag from the seven basic colors of the rainbow revealed to Noah (one of the well-known Biblical Fathers of the Old Testament) as the sign of the Covenant between God and himself. The rainbow was an indication of the promise of God to Noah not to destroy the world with the flood anymore. In this connection, it is common to see the green-yellow-red colored flag in the Ethiopian Orthodox Church during ceremonies.
To learn more about the Ethiopian tricolor and its symbolic significance, I bring up the following perfect explanation from Ethiopian theologian, Nibure-Id Ermias Kebede Wolde-Yesus’ book, “Ethiopia:The Classic Case”
“For the Ethiopians, the rainbow, from the beginning of their existence, was not only a physical manifestation of their Creator’s presence in their midst. It was also a spiritual assertion of the imprint of the Divine Seal of the Covenant on their hearts wherein it is enshrined by faith since then.
That’s why they (the Ethiopians) always looked to it (the Rainbow) outwardly and inwardly: first, as a testimony of their covenantal relationship with the Only God they worship, secondly, as an eternal assurance of His Divine Protection from the enemy, and thirdly, as a guarantee of their security from total annihilation by destructive forces or human perversity.
Every Ethiopian child, since the Era of the New Covenant, is instructed to address the Rainbow as “የማርያም መቀነት” (The Waist-band of Mary). By means of this tradition, the body and the life of the Virgin Mary, imaged as Ethiopia, became the personification and externalization of the sign of the Rainbow. The Holy Mother proved to be instrumental, through her Son Jesus Christ, for the complete deliverance of humanity from extinction as well as for its absolute assurance of the everlasting mercy.
Later, in the course of time, when it was required to maintain a national banner for identification purpose, the Ethiopians did not need another man-made flag to replace the Divine One. Rather, they decided to consolidate their faith in their God by reducing the sign of the Divine Covenant of the Rainbow to the (የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ) Ethiopian flag of Green, Yellow and Red: the prominent and representative tricolors of the Rainbow.
They adopted this flag as their national banner that remained unchanged to this day.
Thus the triple/colored Ethiopian flag of Green-Yellow-Red stripes, is symbolic not only of the Rainbow but also of the manifold phenomena.
It represents, among other things, the Trinity of God and that of the human race descende from the three sons of Noah: Shem, Ham and Japhet. As in the doctrine of the Trinity, the oneness of the flag symbolizes the unity of the three races in the person of the Ethiopian whose birth was rooted in that of Melchizedek -the seed of the three children of Noah.
The significance of this Covenant (the Second Covenant) is effectively enhanced by the Third Covenant of God with Melchizedek, the patriarch of Ethiopianism, whose Foundation and Crown is none other than God the Son, Jesus Christ, Himself.”
The appearance ot the Ethiopian tricolors at the recent Oklahoma disaster could be taken as a sign to those sodomite forces who have decided to lift up arms to fight against the aforementioned Covenant. They use the divine colors of the Rainbow as their own, and stubbornly revolt against the Laws of The Almighty. The moment they decided to raise the banner of the ‘fake’ rainbow, they’ve declared an open spiritual war against the God of Noah. So, is Egziabher God now saying, ‘enough is enough’ by unleashing his wrath due to the West’s acceptance of homosexuality? Possibly! We now seem to be in a situation where we are liable for God’s judgment, which is intended to call us to repentance.
In a free society one can do what he or she wants in private, but they should not impose their sinful way of life on others. They want attention, they want to show their presence in public places, they aggressively attack Christians in private, in public, they use the media to demonize them and their God. But, they are terribly wrong! No one will be able to secure divine favor in a nation for which the divine is unconstitutional. A nation that rejects the idea of a blessing is a prideful nation. A nation that allows to use the perverted version of the rainbow colors is a nation which is going to reap the consequences of its moral degradation. Few days before the celebration of American independence day, 4th of July, the original rainbow appeared over Washington DC.
Ethiopians love country music. In a live CNN broadcast, (The video) — overlooking the Ethiopian tricolors – County star, Tobey Keith expresses his sadness about the recent tragic disaster in Oklahoma state.
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Ethiopian Flag, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Ethiopian Tricolors, Noah, Oklahoma, Rainbow, The Divine Seal, Tornados | 4 Comments »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2009
Source: http://www.russiatoday.com/Top_News/2009-05-14/UFO_falls_in_Kazakhstan___witnesses.html
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: Ethiopia, Ethiopian Flag, Halo, Kazakhstan, UFO | 1 Comment »