Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Embargo’

Michael Wallace: Why Hasn’t The EU Done More To Pressure Abiy Ahmed Ali Into Ending The Siege of Tigray? Indifference?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 28, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 አየርላንዳዊ ፖለቲከኛ እና የአውሮፓ ፓርላማ አባል — ሚካኤል ዋላስ

💭 “በትግራይ ያለው አስከፊ የሰብአዊ ቀውስ እንደቀጠለ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ተስፋ የቆረጡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆችን እርዳታ ለማድረስ በጣለው ውጤታማ እገዳ በአሁኑ ወቅት ፍጹም ወንጀለኛ የሆነ ጉዳይ ነው። እናም የአውሮፓ ህብረት ለጠ/ሚ አብይ አህመድ አሊ መጥፎ ቃል ለመናገር የፈራ ይመስላል። ለምንድነው የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ከበባና ስቃይ እንዲያቆም አብይ አህመድ አሊ ላይ ጫና ለማድረግ ያልቻለው? ወደፊት ከኢትዮጵያ ጋር በሚኖረው የንግድ ዝግጅት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል ብሎ ፈርቶ ይሆን? በአፍሪካ ያለው የሰው ሕይወት ከሌላው ያነሰ ነውን?

👉 Irish politician and member of the European Parliament — Michael Wallace:

The terrible Humanitarian Crisis in Tigray continues. The effective embargo on aid reaching the millions of Tigrayans desperately in need, by the Ethiopian government, is absolutely criminal at the moment. And The EU is apparently afraid to say a bad word to PM Abiy Ahmed Ali. Why hasn’t the EU done more to pressure Abiy Ahmed Ali into ending the persecution of the people of Tigray..? Are they afraid it might impact on future Trade arrangements with Ethiopia? Do lives in Africa matter less?

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

#TigrayGenocide | Arms Embargo on Ethiopia & Eritrea? | CNN

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2021

__________________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

#TigrayGenocide | US Restricting Visas to Ethiopian Eritrean Officials as The Massacre Continues

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2021

The United States has announced visa restrictions on Ethiopian and Eritrean officials who are accused of fuelling the conflict in Ethiopia’s Tigray region. Thousands of people are estimated to have died in the six month-long conflict there between national troops and the region’s Tigray and People’s Liberation Front, with tens of thousands more having fled to Sudan.

__________________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቪላዎቹን የሚገዛ ሀብታም አረብ በመጥፋቱ ሰው-አልባ የሆነችው የቱርክ ከተማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2020

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፳፰]

ከእናንተ ግንብ ሊሠራ የሚወድ ለመደምደሚያ የሚበቃ ያለው እንደ ሆነ አስቀድሞ ተቀምጦ ከሳራውን የማይቈጥር ማን ነው?

በገንዘብ እጥረት ሳቢያ የተተዉ ቪላዎች በቱርክ የቅንጦት ባዶ ከተማ – ቪላ ቤቶቹን ለመገንባት ብቻ ሁለት መቶ ሚሊየን ዶላር አውጥተዋል።

በዚህ ለባለሀብቶች የተሠራው መንደር ብቻ ሳይሆን በመላው ቱርክ በተለይ በኮኒስታንቲኖፕል/ኢስታምቡል ለፉክክር እስኪመስል ድረስ ያለገደብ ሲገነቡ የነበሩ ብዙ ቤቶችና ፎቆች ሳያልቁ ቆመዋል፤ ገንዘብ የለምና፤ ዱሮም ቱርክ ግብዞቹ ምዕራባውያን እና በዘይት ገንዘብ ያበዱት አረቦች በሚለግሷት ገንዘብ ነበር የምትንቀሳቀሰው። ዛሬ ግን ጎብኚዎቹም ደጓሚዎችም በመራቃቸው ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ቀውስ እና የገንዘብ ችግር ላይ ትገኛለች።

👉 ቱርክ የጸረ-ክርስቶስ አገር

+ የክርስቶስ ጠላት

+ የክርስቲያኖች ጠላት

+ ጋዜጠኞችን በማሰር በዓለም 1ኛ

+ ከኤዶማውያኑ የምዕራቡ ዓለም ባንኮች

በተገኘ ስጦታ እና ገንዘብ ብድር የምትኖር

👉 ቱርኮች፦

+ ስነምግባር የጎደላቸው

+ ታማኝ ያልሆኑ ከሃዲዎች

+ ዝቅተኛ ዝሙተኛሞች

+ በጣም አስቀያሚዎች

+ ሴቶቻቸው ጢም የሚያበቅሉ

+ ቀጣፊዎችና ተሳዳቢዎች

+ ለዓለም ምንም በጎ ነገር ያላበረከቱ

+ ጦረኛ ባህሪ ያላቸው ገዳዮች

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲ አረቢያ በቱርክ ዕቃዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች | እሰይ እንዲህ እርስበርስ አባላቸው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2020

የሳውዲው ልዑል፤ “እምብዬው! የቱርክ ቡና አልጠጣም” እስኪል ድረስ

በሳውዲ አረቢያ እና ቱርክ መካከል ሁኔታዎች ተካርረዋል። አቅሟን ሳታውቅ እንደ አበደ ውሻ በየሃገሩ ጣልቃ የምትገባዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወታደሮቿን ወደ ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ አዘርበጃን፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ብቻ ሳይሆን ወደ ሳውዲ ተፎካካሪ ወደ ካታርም ሳይቀር በመላክ ላይ ትገኛለች። ዋሃቢያዎቹ ሳውዲ እና ካታር ተቃቅረዋል፣ ሱኒ ቱርክ እና ሺያ ኢራን ደግሞ በፀረሳውዲ አጀንዳቸው ተባባሪዎች ሆነዋልለማንኛውም ለእኛ ሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው፤ ሁሉም ለሲዖል እሳት የተዘጋጁ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው፤ ስለዚህ እርስበርስ እንዲህ ተባልተው ከአካባቢያችን ቢጠረጉልን አንዱ ትልቁ ችግራችን ተወገደለን ማለት ነው።

በሌላ በኩል በሳውዲ ባርባሪያ፤ የአውሎ ንፋሱ፣ ጎርፉ እና መብረቁ መዓት ቀጥሏል።

____________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: