Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘DRC’

Women’s Soccer Team in Congo Chase After, Hit And Kick Referee in Violent Attack

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 22, 2023

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፤ ‘5-1’ በመሸነፈ ላይ የነበረው የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዳኛውን “የቅጣት ምት ነፈግከን” በማለት መሄጂያ እና መደበቂያ እስከሚያጣ ድረስ አሳድደው ቀጠቀጡት። እግዚኦ! ለረጅም ጊዜ እንዲህ ስቄ አላውቅም፤ ጉድ ነው! ወንዶች እንደ ሴት፣ ሴቶች እንደ ወንድ የሆኑበት ዘመን!

After he ‘denied them a penalty when they were losing 5-1’… as official is left with nowhere to go

  • Shocking scenes of female players attacking a male referee surfaced online
  • One male individual also got involved in violent onslaught off the field of play

Shocking footage has emerged of a women’s soccer team in Congo chasing after a referee and attacking him after they were reportedly denied a penalty.

Players from DC Motema Pembe targeted the match official on the pitch with five members of the team running after him following a seemingly controversial decision.

The referee managed to break free from the initial charge, running off the field of play as he made his way onto the Athletics track circling it but the onslaught continued.

Some players caught up and one kicked out at him while the male individual threw more punches.

The referee tried to take cover and cannot be seen in the video at this stage of the attack.

Stadium staff tried to break up the beatdown and prevented the same player who kicked out from picking up a bucket.

A staff member managed to pull the referee free and usher him down the tunnel, but some players did not relent and followed.

The media account which shared the video reported that DC Motema Pembe were not given a penalty when they were losing 5-1 against TP Mazembe Women in Lubumbashi in the Democratic Republic of Congo.

The country’s Football Association has suspended some DC Motema Pembe players and has launched an investigation into the incident.

👉 Courtesy: DailyMail

______________

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአቡነ አረጋዊ ዕለት | ፀሐይ በነበልባሎች እየታመሰች ነው | ብዙ የኮሮና የጅምላ ጭነቶች ወደ ምድር እየመጡ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2021

❖❖❖[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፰፡፱]❖❖❖

“አራተኛውም ጽዋውን በፀሐይ ላይ አፈሰሰ፤ ሰዎችንም በእሳት ልታቃጥል ተሰጣት። ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፥ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፥ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሐ አልገቡም።”

በአቡነ አረጋዊ ዕለት በምድር ላይ ብርቱ እሳተ ገሞራዎች፣ በፀሐይ ላይ ደግሞ ኃይለኛ ነበልባሎች! ዋው!

ትናንት ቅዳሜ ፣ ግንቦት ፲፬/14 ቀን (አቡነ አረጋዊ) የፀሐይ ብርሃን ምንጭ AR2824 በዓመታት ካየናቸው ከማንኛውም ነገሮች በተለየ የፀሐይ ብርሃን ነበልባል ፈሰሰ። የናሳ የፀሃይ ዳይናሚክስ ኦብዘርቫቶሪ 9 ሴ-ሴል ክፍል ነበልባሎችን እና 2 ሜ-ክፍል ብልጭታዎችን በ ፳፬/24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ መዝግቧል። ፈጣን የእሳት ፍንዳታዎች በርካታ ተደራራቢ ሲ.ኤም.ኢዎችን ወደ ጠፈር ወርውረዋል።

በርካታ የ ‹ሲ.ኤም.› ፊርማዎች ፣ ከነበልባሉ እንቅስቃሴ ጋር የተዛመዱ በ LASCO C2 እና በ STEREO-A COR2 coronagraph ምስሎች ውስጥ ታይተዋል። እነሱ ሶስት ደካማ ሲኤምኢዎችን እና አንድ ትልቅ ፣ ከፊልሃሎ ሲኤምኢ ያካትታሉ። የመጀመሪያ ትንተና እና የሚከተለው የሞዴል ውጤት እ... ግንቦት 26 መጀመሪያ አካባቢ በምድር ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ይጠቁማል።

ዋው! Coronagraph፤ ከክትባቱ ጋር የተያያዘ አንድ ከባድ ማስጠንቀቂያ አለና ተጠንቀቁ እንጠንቀቅ፤ ተዓምረኛው ጤፍ፣ እንጀራ ፥ ጤፍ፣ እንጀራ ፥ ጤፍ፣ እንጀራ ፥… ለአካልም ለነፍስም እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም ያለውን ‘ብረት’ን የያዘ ነው። ክትባቱ ደግሞ ይህን ብረት ከሰውነታችን መጥጦ እንደሚያወጣው በመነገር ላይ ነው ነው። በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው የአህዛብ ዋቄዮ-አላህ ሰአራዊት ጭፍጨፋና ሴቶችን ደፈራ ይህን ለመንፈሳዊው ኢትዮጵያዊነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተውን ነገር ሁሉ ለማሰወገድ ሲባል ነው። ባጭሩ ጦርነቱ በሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እና “ኢትዮጵያዊ ነን” በሚሉት ግን ኢትዮጵያዊ ባልሆኑት አህዛብ፣ መናፍቃን፣ ዒአማንያን፣ ኦሮማራዎችና ‘ብሔር ብሔረሰቦች’ በኩል በነፍስም በስጋም እምብዛም ያልተበከሉትን ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ነው። እነርሱ ደግሞ በትግራይ ያሉ የዘ-ብሔረ አክሱም ልጆች ናቸው። ይህ እውነታ እንዳይታወቅ ዲያብሎስ ብዙዎችን በማሳትና ጉዳዩን ወደ ሌላ ነገር በመጠምዘዝ ላይ ይገኛል!

የሚገርም ነው፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ በቅርብ ከማውቀቸውና ከምወዳቸው ጀርመናውያን የሙዚቃ ደራሲ ቤተሰብ ዓባላት መካከል ባልየው ከNASA/ከናሳ አንድ የቤት ሥራ እንደተሰጠውና ይህን የፀሐይ ነበልባል አስመልክቶም የሙዚቃ ቁራጮችን እንደደረስ ሲነግረኝ፤ ወዲያው ብልጭ ብሎ የታየኝ አባታችን ሔኖክ ነበር። ታዲያ የሆነ ወቅት ላይ የሚስትየዋን የልደት ቀን ጠብቄ በአገሬው ቋንቋ የተጻፈውን መጽሐፈ ሔኖክን ሰጠኋቸው፤ ከዚያም፤ ባካችሁ ከቻላችሁ መጽሐፈ ሔኖክንአንብቡትና አንድ የሙዚቃ ቁራጭ ለመድረስ ሞክሩ፤ ድንቅ ይሆናል።አልኳቸው። እንግዲህ ቃል ገብተውልኛል።

🔥 Sun is Going Crazy with Solar Flares – Multiple Coronal Mass Ejections Coming Our Way

❖❖❖[Revelation Chapter 16:8-9]❖❖❖

And the fourth angel poured out his vial upon the sun; and power was given unto him to scorch men with fire. And men were scorched with great heat, and blasphemed the name of God, which hath power over these plagues: and they repented not to give him glory.”

Yesterday, May 22nd, sunspot AR2824 unleashed a flurry of solar flares unlike anything we’ve seen in years. NASA’s Solar Dynamics Observatory recorded 9 C-class flares and 2 M-class flares in only 24 hours. The rapidfire explosions hurled multiple overlapping CMEs into space.

Multiple CME signatures, associated with the flare activity were observed in LASCO C2 and STEREO-A COR2 coronagraph imagery. They include three faint CMEs and a larger, partial-halo CME. Initial analysis and subsequent model output suggests potential Earth-impact early to mid 26 May. Wow!

_____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአፍሪቃ በጣም አደገኛ የሚባለው እሳተ ገሞራ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ | በአቡነ አረጋዊ ዕለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021

በኮንጎ ዲሞክራሳዊት ሪፓብሊክ፤ ከጎማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የኒራጎንጎ ተራራ ንቁ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አስገድዷቸዋል።

በሌላ በኩል፤ በትናንትናው በአቡነ አረጋዊ ዕለት አስገራሚ ክስተት በአካባቢዬ በሚገኙ ደመናዎቹ ላይ ለመታዘብ በቅቼ ነበር። ቪዲዮውን ነገ ለማቅረብ እሞክራለሁ።

የሚንተከተከው የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ እና እኅቶቿ ለኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ምን አዘጋጅተውላት ይሆን? ለማንኛውም ይህን የኮንጎ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ከዚህ በፊት ካቀረብኳቸው ከእነዚህ ክስተቶች ጋር እናገናኘው።

❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖

❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።

👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ

ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢአማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።

🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።

🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”

👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”

👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”

👉 “አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ ያሳዩኝ እጹብ ድንቅ ነገር”

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: