Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘DOOM-prophesying’

End of The World ‘prophet’ Predicts HORROR Earthquake to Hit America in TWO DAYS

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2015

A DOOM-prophesying video has claimed the position of the planets and a Nostradamus prediction mean a horrifically strong earthquake will hit America TOMORROW.

The clip which first appeared on YouTube and has been shared across social media sites claims there will be a monstrous earthquake in Los Angeles and San Francisco on Thursday at about 4pm local time.

The disastrous prophecy claims the quake will measure 9.8 on the Richter Scale – two points higher than the devastating Nepal earthquake last month.

The video made by Ditrianum Media, is narrated by a man from the Netherlands called Frank who claims to have warned of the Nepal earthquake five days before it struck.

It includes a 3D moving map of the solar system showing the alignment of the planets on May 28, claiming it will disrupt geological processes on Earth.

But astronomer Phil Plait, who writes for New Scientist, said: “I’m seeing some buzz on social media that a planetary alignment on May 28 will cause a huge magnitude 9.8 earthquake.

“Let me be clear: No, it won’t. It can’t. Worse, there’s not even an alignment on that date, at least not with the Earth. It’s all baloney.

“This all stems from a video by someone who I believe is sincere but also profoundly wrong on essentially every level. It’s been picked up by various credulous places online, then spread around by people who haven’t been properly sceptical about it.”

Frank, who claims he was first warned about the event by spirits in August 2013, said next Thursday May 28 would be a “key earth date”.

In the video, he said: “This is a very, very important update.

“If the prophecy is correct Los Angeles will go into the sea and Japan will be affected by terrible tsunamis.

“On August 12 2013 I received a message directly from spirits that a very, very large earthquake would happen on the west coast of America.

“Now I believe I know when it is exactly going to be. I hope I am wrong.”

Continue reading…

Are we all going to die next Wednesday?

The “Goat” and the Cathedral: Cologne mascot Hennes projected onto Hoover Dam

George Bush and the Pet Goat

…ነጠብጣቦችን ለማገናኘት…

ይህችን ፍዬል አርማዋ ያደረገችው የኮሎኝ ከተማ የእግርኳስ ቡድን ናት። በዚህችው ከተማ መንትያ ግንቦች ያሏት ታሪካዊ፣ ድንቅና ጎበኝዎችን በመሳብ በጀርመን የመጀመሪያውን ቦታ የዛች ካቴድራል ትገኛለች። ሳንፍራንሲስኮ የአሜሪካ ሰዶማውያን ዋና ከተማ እንደሆነች፡ ኮሎኝም የጀርመን ሰዶማውያን ዋና ከተማ እየሆነች ነው። በነገራችን ላይ አጥባቂ ካቶሊክ ናት የምትባለዋ አየርላንድ የሰዶማውያንን ጋብቻአሁን በሕግ ማጽደቋ ያለምክኒያት አይደለም። መቅሰፍቱን በቅርቡ እንደምናይ አያጠራጥርም።

ColognCathedral

ባለፈው ሚያዚያ የጀርመን ዊንግስአየር መንገድ በደቡብ ፈረንሳይ ተከስክሶ ህይወታቸውን ላጡት መንገደኞች የጸሎት ስነሥርዓትን ያስተናገደቸው ይህችው የኮሎኟ ካቴድራል ነበረች። ብዙ ያልተወራለት ነገር፡ አውሮፕላኗንን ከስክሷል፡ የመንገደኞቹን አጥፍቷል ተብሎ የተወነጀለው ረዳት አብራሪ ሰዶማዊ መሆኑን ነው። ይህንም ምስጢር ለመደበቅ ብዙ ተሞክሯል። ሰዶማውያን፡ በእንግሊዝኛው Fag’gotsየሚል መጠሪያ አላቸው። የእነዚህ ሰዶማውያን አፈቀላጤ የሆኑት ድርጅቶች፡ ባለፍፈው ሳምንት ባወጡት ሠንጠረዥ፡ ኢትዮጵያና ኡጋንዳን — ከእነ ሳዑዲ አረቢይ በፊት — በዓለም ቀዳሚዎቹ / ቀንደኛ ጸረ-ሰዶማውያን አገሮች ናቸው ብለዋል። ተመስገን! በተደጋጋሚ የምናገረው ነገር ነው፤ ምንም እንኳን ልጓሙን ከበስተጀርባ የያዙት ሌሎች ቢሆኑም፡ ዓለማችንን በአሁኑ ሰዓት በይበልጥ ለማበጣበጥና ለማወክ በድፍረት የተነሳሱት ሁለት ቡድኖች፡ ሰዶማውያንና እስላሞች ናቸው። ይህን ቀስበቀስ ሁሉም የሚያየው ነው። እነዚህ ሁለት ቡድኖች አንዳንዴ ተጻራሪ መስለው ለመታየት ቢሞክሩም፡ መንፈሳቸው ግን አንድ ነው፤ ጸረክርስቶሳዊ፡ ጸረክርሲያናዊ ነው። አካሄዳቸውም በጣም ተመሳሳይነት አለው፤ ተበቃዮች ናቸው፥ ይገድላሉ፡ እራሳቸውንም አጥፍተው ያጠፋሉ፣ ጆሮአቸው ተደፍኗል፣ አያዳምጡም፣ በጣም ይጮሃሉ፣ ከእነርሱ በቀር ሌላው ተናጋሪ፣ ወቃሽ ወይም ተበዳይ እንዲሆን አይሹም፡ ባጠቃላይ፡ ቀንዳሟ ፍየል (ባፎሜት) ትመቻቸዋለች።

በአዲስ ዓመት፡ በ መስከረም አንድ ዕለት በኒውዮርክ ከተማ መንትያዎቹ ግንቦች በአውሮፕላን ሲመቱ፡ የወቅቱ ፕሬዚደንት፡ የ ቅል እና አጽሞቹጆርጅ ቡሽ በአንድ የፍሎሪዳ ትምህርት ቤት ክፍል ውስጥ ከጥቁር አሜሪካውያን ህፃናት ጋር ግልገሏ ፍየል” ( “The Pet Goat”) የተባለውን መጽሐፍ ያነቡ ነበር። ቪዲዮው ላይ የሚታየው ነገር በጣም የሚደንቅ ነው። በክፍሉ ውስጥ አምልኮታዊ የመሰለ ስነሥርዓት ይታያል፥ በጆሯቸው ሹክ የሚለው ግለሰብ ከመምጣቱ በፊትም ጆርጅ ቡሽ ምናልባት ሰለ ሽብር ጥቃቱ የሚያውቁት ነገር ያለ ይመስላል። እኛ የኢትዮጵያ ልጆችም ለአምላካችን እነስግዳልን፡ ነገር ግን ህጻናቱ Kite Hit Steel Plane Mustበጩኸት ካሉ በኋላ መጻህፍቱን ከእግራቸው ሥር ለማንሳት አብረው ዝቅ ሲሉ ልክ እንደ እስላሞች በአንድ ላይ ድፍት የሚሉ ነው የሚመስሉት። ድንቅ ነው፡ የሚገርም ነው: ወቸውጉድ! የሚያሰኝ ነው!!

  1. —  የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: