Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2021
😈 የግመል ሽንትና ደም ከመጠጣት ወደ አህያና ሰው ሥጋ መብላት!😭
ሰውም መብላት እንደጀመሩ እየሰማን ነው። ሰሜናውያን ኢትዮጵያን የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ጠላቶቿ ለዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች አሳልፈው ሲሰጧት ሰው እንዲህ ወደ አውሬነት ይቀየራል! ጠቢቡ ንጉሥ ሰለሞን እኮ፤ “ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!” ብሎናል። የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊም በአንድ ወቅት፤ “ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው!” ብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ከሦስት ዓመታት በፊት ጽዮናውያን ሥልጣኑን ለኦሮሞዎች አስረክበው መውጣቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ዋጋ እያስከፈለ ነው።
አህያም ሰውም ክቡራን የእግዚአብሔር ፍጥረታት ናቸው፤ ድሉ ለክርስቶስ ልጆች ነው! ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩስአሌም ገባ፤ “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሳዕና በአርያም “።
___________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Axum, ምግብ, ረሃብ, ቄራ, ትግራይ, አህያ, አሩሲ, አሰላ, ኦሮሞ, የጦር ወንጀል, ግመል, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Camels, Canibalism, Donkeys, Ethiopia, Famine, Oromo, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2021
ትልቅ ቅሌት! እጅግ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው! ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታዮቻቸው ጋር ሁሉም “አሊ ባባ እና አርባ ሌቦቹ “ን ሆነዋል። እነዚህ አውሬዎችና ጭፍሮቻቸው ሞትን እስኪመኟት ድረስ ገና ብዙ ይዋረዷታል። ለምስኪኖቹ አህዮች አዘንኩ!
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሌብነት, መስረቅ, መቀሌ, ምስጋና-ቢስነት, ሰራዊት, ትምህርት ቤት, ትግራይ, አሊባባ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አፄ ዮሐንስ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ኦሮሞ, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግብዝነት, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮን ማርያም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Donkeys, Genocide, Isaias Afewerki, Mekelle, Stealing, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »