Posts Tagged ‘Demera’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 2, 2020
VIDEO
ቅዱስ ጊዮርጊስን እናስታውስ!
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
👉 ቪዲዮው ውስጥ የቀረቡ ጽሑፎች በቅደም ተከተል፦
አውሬው ተሳለቀብን ! ፖሊስ ሆኖ በመምጣት በመስቀል አደባባይ ተንሸራሸረ፣“መስቀሉ እኔ ነኝ” መስቀል አደባባይ ኬኛ !” አለን በኮተቤ ሚካኤል አቅራቢያ ገባያውን በእሳት አጋየው።
ዕለተ ደመራ፤ በራሳቸው አገር፣ በራሳቸው መስቀል አደባባይ ፭ሺ ተዋሕዷውያን ብቻ እንዲያከብሩ ታዘዙ፤ “የኢትዮጵያን ሰንደቅና አርማዎች ትይዙና ዋ !” ተባሉ !” ተባሉ ፥ ግን ደመራውን ለኮሱት፤ ብርሃኑም አበራ፤ በነበልባሉም ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ታየ ( ከዲ / ን አባይነህ ካሴ ፌስቡክ ገጽ የተገኘ ምስል )
በማግስቱ አውሬው በድጋሚ ተሳለቀብን፤ “እኔ ነኝ ክርስቶስ” አለን፤ የወታደር ሰልፍ ጠራ፣ የ፳ /20 ሺ ሰው ሰራዊቱን ወደ መስቀል አደባባይ ላከ፤ ፭ /5 ሺውን በአራት አባዛው ማለት ነው ፥ “ እኛ እንደ ጥንቸል እንፈለፍላለን፤ ብዙ ነን፣ ግዙፍ ነን፣ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን ” አለን። አዎ ! እንደተለመደው አውሬው ተሳለቀብን፤ “ብርሃኑ እኔ ነኝ” አለ፤ ደመራውን ለመተካት እሳቱን አቀጣጠለው፤ ለአቴቴ አደባባዩን አጨለመላት።
ልብ በሉ ይህ ዝግጅት የብዙ ሳምንታት ልምምድ የሚጠይቅ ዝግጅት ነው፤ ስለዚህ በአዲስ ዓመትና በመስቀል በዓል ማግስት እንዲሁም በዲያብሎሳዊው ኢሬቻ ዋዜም ይካሄድ ዘንድ ታስቦበት የተዘጋጀ ነው።
ግን፣ ግን፣ ግን … እስኪ ይህችን ድንቅ እንስሳ እንተዋወቃት፤ “የአርሜኒያ አይጥ ወይም ኤርሚን / ስቶት ትባላለች፤ ( ልብ እንበል፤ ሰሞኑን በእህት ሃገር አርሜኒያ ቁልፍ የሆነ ክስተት ይታያል )
ይህች ድመት – መሰል ትንሽ እንስሳ የንጽሕና እና የክርስቶስ ትንሣኤ ምልክት ሆና ትታያላች፤ በጣም ደፋርና ጥንቸል አዳኝ ናት፤ በሰሜን አሜሪካና ዩሮ – እስያ የምትገኝ አስገራሚ እንስሳ ናት።
በቀጣዩ ቪዲዮ ይህች የአርሜኒያ አይጥ በመጠን በአስር እጥፍ የሚበልጣትን የፋፋ ግዙፍ ጥንቸል አሳድዳ በማነቅ ስትገድለው ትታያላች።
👉 አዎ! አላጋጩ ግራኝ አብዮት አህመድ የተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ደም እየጠጣ ሰሞኑን በጣም ፋፍቷል፤ እንደ ጥንቸል በፈለፈላቸው ጋሎች ያፋፋውን የወራሪ ሉባ ጦር በክርስቶስ ልጆች ላይ ለማዝመት ተነሳስቷል ፥ ሆኖም የአርሜኒያ አይጥ በቅርቡ እንደዚህ አንቃ እንደምትገድለው ያውቀው ዘንድ ይህን መልዕክት እናስተላልፍለታለን።
__________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: ሉባ ጦር , መስቀል , መስቀል አደባባይ , ቅዱስ ጊዮርጊስ , ተዋሕዶ , አዲስ አበባ , ኢሬቻ , ኢትዮጵያ , እሳት , ኦሮሞ ሰራዊት , ኦሮሞዎች , ዐቢይ አህመድ , ዘር ጭፍጨፋ , ደመራ , ጋላ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፋሺዝም , Demera , Fire , Genocide | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2020
VIDEO
👉 መጀመሪያ ለመስከረም ፬/፪ሺ፲፪ በመስቀል አደባባይ ለተቃውሞ ሰልፍ እንዳትወጡ አሉን፣
👉 ቀጥሎ በደንብ ያሰለጠኑትን በሬ በዓሉን ያውክ ዘንድ ለደመራ በዓል አስገቡት፣
👉 ከዚያም ቦታውን ለማርከስ ሰይጣናዊውን ኢሬቻን አከበሩበት፣
👉 ብዙም ሳይቆዩ “አሃ፤ ለካስ ተንኮላችን እየሠራልን ነው” አሉና አደባብዩን ልናስውበው ነው” በሚል የተለመደ የማታለያ ዘይቤአቸው መስቀል አደባባይን ቆፋፍረው አፈራረሱት።
👉 ለፋሲካ የጌታችንን ስቅለት በየቤተ ክርስቲያኑ ተገኝተን በስግደት እንዳናሰብ ለማድረግ የአውሬውን ሠራዊታቸውን ላኩብን፤ ግን ማስጠንቀቂያ ምልክት ይሆን ዘንድ የማርያም መቀነት ሰማዩን ሸፈነው
👉 አሁን ክቡሩን የጌታችንን መስቀል እንዳናከብር ብዙ መሰናክሎችን በመፍጠር ላይ ናቸው።
…ቀጣዮቹ ልደትና ጥምቀት ናቸው…
👉 ዛሬ የልብ ልብ ብሏቸው ክርስቲያኖችን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሳይቀር እየገቡ በመተናኮል፣ በመግደልና በመጨፍጨፍ ላይ ያሉት ጽንፈኛ ተግባራቸውን ያለምንም ተቃውሞ እንዲፈጽሙ ስለፈቅድንላቸው ነው። አዎ! ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቍ!
“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎናል እኮ አሸባሪው ግራኝ
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: መስቀል , መስከረም ፳፻፲፪ , ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን , በሬ , ብርሃን , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦሮሞ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , ጋላ , ጌታችን , ፖሊሶች , Demera , Ethiopian Orthodox Tewahedo , Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020
VIDEO
___________ _________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: መስቀል አደባባይ , መስከረም ፳፻፱ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , እሳት , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , Demera , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2020
VIDEO
ዛሬ መስቀለ ኢየሱስ ነው ፣ ክቡር መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት እና የእመቤታችን በዓልም፡ “ጴዴኒያ” ነው።
ቪዲዮው የሚያሳየው አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በትናንትናው ዕለት ምን እንደሚመስል ነው። እጅግ በጣም ያሳዝናል ! ደም ያፈላል !
የመስቀል ጠላቶች ከእለተ ዓርብ ጀምሮ የምላስ ጦራቸውን ስለው፣ የቅናት እና የምቀኝነት ምላሳቸውን አጠንከረው፣ መስቀልን ከምእመናን ልቡና ለማጥፋት መላ ጊዜያቸውን አጥፍተዋል፤ ሊያጠፉት ግን አልቻሉም ኃይል አለውና።
አዎ ! የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን
ባለፈው ዓመት መስቀል አደባባይ እንዲገባ የተደረገውን ያን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን ? አዎ ያኔ ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩትና ፀረ – መስቀል ዲያብሎሳዊ ስራቸውን ጀመሩ
VIDEO
በዚያን ወቅት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን (አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።
በመስቀል አደባባይ ደመራ ዕለት በሬው የተላከውም በቤተ ክርስቲያን እና ክቡር መስቀሉ ላይ ለመሳለቅ ታስቦ ነበር። አንርሳው !
አዎ ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።
„ “…. ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው … የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው … ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ብለህ ተርትባቸው ” እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ።
አውሬው አብዮት አህመድ አሊና የፈለፈለው እንቁላሉ ታከለ ዑማ የቤተ ክህነትን ፈቃድ ሳይጠይቁ የማረሻ ግሬደሮችን ወደ መስቀል አደባባይ ተጣድፈው በመላክ ቁፋሮውን ጀመሩ፤ እነ እስክንድር ነጋ ለመስቀሉ ባላቸው ክብር ተቃውሟቸውን ለማሰማት ወደ መስቀል አደባባይ ሲያመሩ ጦርነት ያወጀባቸው ግራኝ አህመድ ወደ እስር ቤት ወርወራቸው፣ በሽብርተኝነትም ወነጀላቸው። የመስቀል ደመራ ቀናት ሲቃረቡ ግራኝ ውርንጭላውን ታከለ ኡማን ለማዳን ከጉድጓድ ቆፋሪ ከንቲባነቱ አንስቶ የማዕድን ቆፋሪ ሚንስትር አደረገው። አቤት የእነዚህ ሁለት አውሬዎች ወንጀል!
👉 እነ ዘመድኩን በቀለ አብዮት አህመድን እና ታከለ ዑማን በማድነቅ (ንስሐ ግቡ!) ለመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ድጋፋቸውን ሲሰጡና ተዋሕዷውያንን ለማሳመንና ወደ ግራኝ ካምፕ ለማምጣት ካድሪያዊ የሆነ ጽሑፍ ሲያቀርቡ (የዘመድኩን ጽሑፍ ታች ኮሜንት ላይ ይገኛል) በጊዜው ቁፋሮው እንደጀመረ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
👉 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው…
እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን! ቀስበቀስ…አንድ ባንድ…ነጥብ በነጥብ…
ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ! ለሱም ጃንሜዳን ለአህዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።
ወገን፤ ለሃገራችን ኢትዮጵያና ልጆቿ፣ ለቤተ ክርስቲያናችን እንደነ አብይ አህመድ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ለማ መገርሳና ታከለ ኡማ ክምንዜውም የከፋ ጭካኔ፣ ውድቀትና ውርደት ያመጣ መንጋ የለም።
ግን ለዚህ ሁሉ ሰዶማዊ የፍዬል ድፍረታቸው ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና “አባቶች” እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃይማኖትህ ላይ፣ በቋንቋና ባሕልህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን አንድ ባንድ የመድፋት 100% መብት እያለህ እጅህን አጣጥፈህ ቁጭ የምትለው ለምንድን ነው ?
👉 ለፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመግባት የወሰኑትን ምዕመናን የ 666 ቱ አብይ ፖሊሶች እንዴት እንዳሰቃዩአቸው እናስታውሳለን ?
👉 የናዝሬትን ሕፃናት የገደሉት ሃይማኖትን ገድለዋታል | ተዋሕዶ በመሆናቸው
VIDEO
እህቴ፤ የእኔ እህት ተዋሕዶ በመሆኗ፣ ማህተብና መስቀል በማጥለቋ በአገሯ ባሰቃቂ መልክ ተገደለች። ወይኔ !
👉 መስቀል አደባባይንና ጃን ሜዳን ለመውረስ ጂሃድ እያካሄዱ ነው
👉 ኡስታዙ፤ “ ኢየሱስ ጌታ አይደለም ነብይ እንጂ። ጌታ አይወልድም አይወለድም ” ብሎ እንዲያውጅ ተደረገ
👉 በኢሉባቡር ፖሊሶች የተዋሕዶ ልጆችን ማህተብ በምላጭ ሲበጥሱ ነበር፣
👉 በናዝሬት 7 የተዋሕዶ ሕፃናት በትንሣኤ ዕለት ተመርዘው ተገደሉ ( የመርዝ ጂሃድ )
[ትን.ኤር.፱፥፳፩፡፳፬]
“ሕፃናቱን ከመንገድ ጕልማሶቹንም ከአደባባይ ያጠፉ ዘንድ ሞት ወደ መስኮታችን ደርሶአል ወደ አዳራሻችንም ውስጥ ገብቶአል። የሰውም ሬሳ እንደ ጕድፍ በእርሻ ላይ፥ ማንምም እንደማይሰበስበው ከአጫጆች በኋላ እንደሚቀር ቃርሚያ ይወድቃል። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ነገር ግን የሚመካው። ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። “
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: መስቀል አደባባይ , መስከረም ፳፻፲፪ , ቁፋሮ , በሬ , ታከለ ዑማ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , ጃንሜዳ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ , ፀረ-ኢትዮጵያ , Demera , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskal , Ox | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2020
VIDEO
ያን የደመራውን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን ?
„ “…. ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው … የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው … ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ብለህ ተርትባቸው ”
እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ።
👉 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው …
እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን ! ቀስበቀስ … አንድ ባንድ … ነጥብ በነጥብ …
ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ ! ለሱም ጃንሜዳን ለአህዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።
ለዚህ ሁሉ ሰዶማዊ ድፍረታቸው ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና “አባቶች” እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን አንድ ባንድ የመድፋት 100% መብት እያለህ እጅህን አጣጥፈህ ቁጭ የምትለው ለምንድን ነው ?
ከስድስት ዓመታት በፊት ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን አንድ ትልቅ የፀረ – ግብረ – ሰዶማዊነት ሰልፍ ለማካሄድ እንደተዘጋጁ “የለም፡ ለጊዜው ይቅር” ተብሎ የተቃውሞ ሰልፉ እንዳይካሄድ ተደረገ፤
👉 በጊዜው ያቀረብኩት ጽሑፍ፦
“ባለፈው ጥቅምት መጨረሻ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በመሄድ ሳዑዲዎች በኢትዮጵያውያን ላይ አደኑን እንዲጀምሩ ሁለትመቶ ሺህ የሚጠጉትም ወገኖቻችን እንዲጠረፉ ፊርማቸውን በሪያድ አስቀመጡ። ባለፈው ሣምንትም፡ ለግብጽ መንግሥት 10 አፓቺ ሄሊኮፕተሮችን ለማበርከት ቃል ከገቡ በኋላ፡ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ቅጥረኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁከት እንዲፈጥሩ መስኮቱን ከፈቱላቸው። ዕለቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት መሆኑ፣ ቀደም ሲል በዚሁ ዕለት ሰዶማውያንን የሚቃወም ታላቅ ሰልፍ እንዳይካሄድ መደረጉ ያለምክኒያት አልነበረም። አቶ ጆን ኬሪ፡ ልክ እንደ ጆርጅ ቡሽ ቤተሰቦች፡ የሉሲፈራውያኑ ‘የራስ ቅል እና አጥንቶች” ቡድን አባል ናቸው።”
ሙሉውን ለማንበብ ፦ የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ https://addisabram.wordpress.com/tag/ ጆን – ኬሪ /
👉 ባለፈው መስከረም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ ፥ ተሠረዘ
👉 “የታገቱት ተማሪዎች ይለቀቁ !” በሚል በአዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተሠረዘ
👉 “ኮሮና” ባልጎበኘቻትና በስቅለት ዕለት ቀስተ ደመና በታየባት ሃገር የፋሲካ በዓል በቤተ ክርስቲያን እንዳይከበር ተደረገ
አሁንም ቢሆን ቤተ ክርስቲያን በጎቿን በአግባቡ እስካልቀሰቀሰች ድረስና ጠላቶቿ የሆኑት የክርስቶስ ተቃዋሚው አብዮት አህመድና የግብረ – ሰዶም ሠራዊቱም በጊዜው ካልተጠረጉ ገና እስከ አክሱም እና ላሊበላ ድረስ ተጉዘው የፒኮክ አቴቴ መስጊድን የመሥራት ህልም አላቸው።
+__________ ____________________+
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መስቀል አደባባይ , መስከረም ፳፻፲፪ , በሬ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , ጃንሜዳ , ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ , Demera , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskal , Ox | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2019
VIDEO
ያን ምስኪን በሬ እናስታውሰዋለን ?
VIDEO
በዚያን ወቅት እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር፦
ለመሆኑ
በሬው የማን ነው ?
በሬውን ማን አመጣው ?
በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ ?
በሬው ወደ ቅ / እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ ?
በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው ? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ ?
ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን ( አባይ ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮ – አላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።
አዎ ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።
„ “…. ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው … የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው … ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ብለህ ተርትባቸው ” ብሎናል አይደል ግራኝ አብዮት አህመድ።
አዎ ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።
ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት ( የዘምባባ ዘይት ) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው ! ምነው ! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም ?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።
ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።
የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ ? አንዴ ላናግርዎት ?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን ? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን ?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን ? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን ?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው ? ምንድን ነው ?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው ? በርገርስ ምግብ አይደለምን ?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው ? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል ? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን ? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት ? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን ? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት ? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው !” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። ( የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት ) ።
በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።
የሚቀጥለው ቪዲዮ ስለ አቡነ ሀብተማርያም ገዳም የቅኔ ተማሪዎች እሮሮ ይሆናል
አባታችን አቡነ ሀብተማርያም እግዚአብሔር ለቅድስና ሥራ ስለመረጣቸው በእናተቸው ጀርባ ታዝለው ወደ ቤተክርስቲያን ሄደው በሕጻን አንደበታቸው ከቀዳሹ ካህን ጋር “እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ” በማለት ይጸልዩ ነበር፡፡ ባደጉም ጊዜ ይህን ጸሎት ደጋግመው ይጸልዩ ነበር፡
ሰላም ለዝክረ ስምክ፡ – በዃለኛው ዘመን የዚህን ዓለም ረሃብና ጥም የሚያስረሳና ከወይን ዘለላ ይልቅ ለሚወደድ ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ህጻን የሆነ የማርያም ልጅ ወዳጅ ጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ በቦታው ታርፍለት ዘንድ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነ እኛንም ልጆችህን ከሀዘን ሁሉ ታድነንና በቤታችንም ታርፍ ዘንድ እንለምነሃለን፡፡ እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ !
የአባታችን የጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ረድኤት፣ በረከት፣ ምልጃና ቃል ኪዳናቸው አይለየን፡
_________ _________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: መስቀል , መስከረም ፳፻፲፪ , ምግብ ቤት , ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን , በሬ , ንግድ ቦታ , አዲስ አበባ , ኢሬቻ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ዘምባባ ዘይት , የምዕመናን እሮሮ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , ጭቃ ዘይት , ፖሊሶች , Demera , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskal , Ox | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 15, 2019
VIDEO
በዘንድሮው የደመራ ዕለት፡ ፊት ለፊታችን “ዝነኛው በሬ” ወደ መስቀል አደባባይ ያስገቡትን ፓሊሶች በሚያስገረም ሁኔታ ያሳድድ ነበር። ከበስተጀርባችን ደግሞ፡ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያኛ የሆነውን ሁሉ በመናቅ እራሱን በእንግሊዝኛው “ EBC“ በማለት የሚጠራው ወሸከቲያም የሜዲያ ተቋም የላካት ቀበጥባጣ የካሜራ ድሮን ለኢሬቻ እርኩስ በዓል ተብሎ ወደ ኢግዝቢሽን መግቢያው ላይ ተሰቅሎ ከነበረው ማስታወቂያ ጋር በመላተም እንደ ፌንጣ ፊሽካዋን ስትነፋ ትሰማ ነበር። ( ቪዲዮው ላይ ሁለት መብራቶቿ ብልጭ ድርግም ሲሉ ይታያሉ ) በዚህ ወቅት ሕዝቡ በሁኔታው በመገረም ሲያጨበጭብ ይሰማል። ክብረ በዓሉንም በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም ሲያከብር ይታያል።
እንግዲህ፦
+ 1 ኛ . በሬው አድሎ በመፈጸም ላይ ላሉት የገዳይ አብይ ፖሊሶችን ሲያስጠነቀቅ
+ 2 ኛ . ድሮን ካሜራው ደግሞ በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ እምነቷ ላይ አሳፋሪ ዘመቻ በማካሄድ
ላሉት ወራዳ ሜዲያዎች፤ “መታየት የሚገባው አሳዩ ! እውነቱን አትደብቁ ! በቃችሁ !” የሚል መልዕክት እንዲያስተላልፍላቸው ተደርጓል
አዎ ! መስቀሉ ለፖሊስ እና እርምጃው ( ሜዲያው ) የማስጠንቀቂያ ምልክቱን አሳይቷቸዋል። መስቀል ኃይላችን ነው !
_________ ________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መስቀል , መስከረም ፳፻፲፪ , ሜዲያ , በሬ , ብርሃን , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , ድሮን ካሜራ , ፖሊሶች , Demera , Drone Camera , EBC , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskal , Ox | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2019
VIDEO
… ነጠብጣቦቹን … እናገናኝ፦
– ግራኝ አብዮት አህመድ በግራ እጁ በጻፈው መጽሐፉ አስቀድሞ ይህን ብሎን አልነበር ፦
“…. ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው … የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው … ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ብለህ ተርትባቸው “
+ ቅዱሱ መጽሐፍ ደግሞ ይህን ይለናል ፦
[ ፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭ ፥ ፲፯፡፲፰ ]
“ በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል። መጽሐፍ። የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር፥ ደግሞ። ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል ይላልና። ”
+ ክፍል ፩
ዕለተ ደመራ
አስራ አንድ ሰዓት አካባቢ ክብረ በዓሉ በመካሄድ ላይ እያለ አንድ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ “ባለቤት – አልባ በሬ በመስቀል አደባባይ ሲንጎራደድ ይታያል። በዚህ ወቅት በበዓሉ ላይ የተሳተፉት አድባራትና የከበቧቸው ፖሊሶች አደባባዩን ሞልተውታል። በሬው ወዲያና ወዲህ እያለ ይወራጫል፤ በተዋሕዶ ልጆች ላይ አድሎና በደል የሚፈጽሙትን እንዲሁም የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚከለክሉትን ጡት – ነካሽ ፖሊሶችን የሚፈልግ ይመስላል። ብዙም አልቆየም አንዱን ፖሊስ አግኝቶ መሬት ላይ አነጠፈው። ይህ “የፌደራል ፖሊስ” ለተባለው ፀረ – ኢትዮጵያ እና ፀረ – አዲስ አበባ ሠራዊት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል። አዲስ አበባ ከፌደራል ሳይሆን የራሷ ፖሊስ ከራሷ ከተማ ነዋሪዎች መመልመል ይኖርባታልና ነው።
በኦሮሞ ብሔርተኞች በመዋጥ ላይ ያለው የፌደራል ፖሊስ ሠራዊት በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ብዙ በደሎችን በየዕለቱ በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የገዳይ አል – አብይ ሠራዊት ወደ ደመራ ክብረ በዓል በጥባጭ ቆርቆሮዎቹን ቄሮዎችን መላክ ሰልፈራ ያሰለጠነውን ምስኪን በሬ ወደ መስቀል አደባባይ መላኩን መረጠ።
እነዚህ የኢትዮጵያና የመስቀሉ ጠላቶች ለክፋት ያሰቡትን እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎታል።
በሬ የሰውን ልጅ ለዘመናት ሲያገለግል የቆየ አሁንም በማገልገል ላይ ያለ ጠንካራና ጠቃሚ ፍጡር ነው። ያለበሬ ሰብል የለም፤ እህል የለም። አገልጋዩን በሬ እንደ ኢትዮጵያ አድርገን ብንወስደው ይህ በሬ የኢትዮጵያን ጡት የነከሱትንና ከ 666 ቱ ጋር የተደመሩትን ነበር ሲያሳድድ የነበረው። አዎ ! “ ጡት አጥብታ ያሳደገቻችሁን፣ የጠበቀቻችሁን፣ ያስተማረቻችሁንና ብዙ ነገር የሰጠቻችሁን ኢትዮጵያን አትንኳት !“ የሚል መልዕክት በሬው ያስተላለፈልን መሰለኝ። በሬው የጎዳቸው የኛዎቹስ ? አትደመሩ ! የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የኢትዮጵያ ባንዲራ አትያዙ !“ ተብለው አልነበረም !?
+ ክፍል ፪
ዕለተ መስቀል / ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ / ጠዋት ላይ
ምዕመናን ወደተሰበሰቡበት ቦታ ሳመራ የደመራው በሬ መሬት ላይ ተጋድሞ አገኘሁት፤ አራቱም እግሮቹ ተጠፍረው ታስረዋል፣ አፉ ታስሯል፤ በብዙ ፖሊሶቹም ተከብቧል። የበሬ ው ስቃይ አሳዘነኝ፤ በዚህ ወቅት ሞባይሌን አወጣሁና ቪዲዮ መቅረጽ እንደጀመርኩ “ተው ! አታንሳ !” የሚል ድምጽ ከበስተጎኔ ሰማሁ ፥ እኔም፡ “ምን አገባህ !?” በማለት መለስኩለት። በዚህ ወቅት ሰውየው ወደኔ ጠጋ አለና መታወቂያ ነገር አሳየኝ። መለዮ ያልለበሰ የፌደራል ፖሊስ ነበር።
“ለምንድን ነው በሬውን የምትቀርጸው ? ሞባይሉን አምጣ ! ያነሳኽውን አሳያኝ” አለኝና ሞባይሌን ወሰደው። ቪዲዮውን ከደመሰሰ በኋላ ሞባይሉን መለሰልኝ። “የአዲስ አበባ ሰው ነህ ? እዚህ ምን ትሠራለህ ?” አለኝ። እኔም “ይህች የእኔ ቤተክርስቲያን ነች፤ እርስዎ እዚህ ምን ይሠራሉ ? የተዋሕዶ ማሕተብ አለዎት ?” አልኩት በድፍረት። እርሱም፡ “የለኝም !” በማለት መለሰልኝ። እኔም፡ “ስለዚህ እዚህ መገኘት የለብዎትም፤ ይህ የተዋሕዶ ብቻ የሆነ የመስቀል ክብረ በዓል ነው፤ መልካም በዓል” በማለት ተሰናበትኩት።
ከዚያም ከበሬው በመራቅ ወደ እስጢፋኖስ ክብረ በዓል አመራሁ። ክብረ በዓሉ ሲገባደድ የበሬውን ሁኔታ ለማየት ወደነበረበት ቦታ አመራሁ። በኢትዮጵያ ቦታ ያስገባሁትን በሬ ተጋድሞ ክፉኛ ሲንቀጠቀጥ ሳይ እምባየ መጣ ፥ በሬውን ሰዎች ከብበውታል፡ ፖሊሶች ግን በአላቦውው አልነበሩም። በዚህ ወቅት ካሜራየን አውጥቼ በስተመጨረሻ የሚታየውን ቪድዮ ቀረጽኩ። በቀጣዩ ቀን የበሬው ባለቤት መገኘቱንና በሬውም ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ መውጣቱን ተነገረኝ።
“አይ ! ይህ በሬ ሊያሳየን የፈለገው አንድ ትልቅ ነገር አለ” የሚለው ሃሳብ እስከ አሁን ድረስ አልለቀቀኝም። ይህን አስመልክቶ ወገኖች የመጣላችሁን ሃሳብ ብታካፈሉን መልካም ነበር።
ለመሆኑ፦
በሬው የማን ነው ?
በሬውን ማን አመጣው ?
በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ ?
በሬው ወደ ቅ / እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ ?
በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው ? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ ?
በነገራችን ላይ፤ ኢትዮጵያዊነትን የሚያንጸባርቁት ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የቆሙት እንደ እስክንድር ነጋ የመሳሰሉት ጀግኖች ልክ እንደ መጭው ጥቅምት ፪ የመሳሰሉትን የሰልፍ እና ስብሰባ ጥሪዎች ማድረግ ሲጀምሩ፡ ቀን ሰው ሌሊት አውሬ የሆነው አብዮት አህመድና ስልጣን ላይ ያወጡት ሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች መደንገጥ እና መረበሽ ይጀምራሉ። በዚህ ጊዜ የተለመደውን ተንኮላቸውን ይሠራሉ። ይህን ባለፈው ዓመት ላይ በተደጋጋሚ አይተናል፦
+ በመስቀል አደባባዩ ቦንብ ፍንዳታና ግድያ
+ ሆራ ደብረዘይት ለመስዋዕት በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን
+ በባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው ኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ግድያ
አሁንም፡ ይህን የጥቅምት ፪ቱን ሰልፍ ለማጨናገፍ፡ ኢሉሚናቲዎቹ በነገው አርብ ዕለት ለገዳይ አብዮት አህመድ ወይ የኖቤል “የሰላም ሽልማት” ( ቀደም ሲል ገዳዮቹ ሂንሬ ኪሲንጀርና ባራክ ሁሴን ኦባማም ተሸልመው ነበር ) በመስጠትና የማንቂያ አዝራሩን ጠቅ በማድረግ የተደመሩትን ሮቦት ግብረ አበሮቻቸውን ለ “እንኳን ደስ ያለህ” ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ ግልብጥ ብሎ እንዲወጣ ያደርጓቸው ይሆናል፤ ወይ ይህ ካልሆነ ሌላ የተንኮል ሤራ እንደሚጠነስሱ አንጠራጠር። የነገ ሰው ይበለን !
_______ _____________ _
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: መስቀል , መስከረም ፳፻፲፪ , ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን , በሬ , ብርሃን , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , ጌታችን , ፖሊሶች , Demera , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskal , Ox | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2017
ብርክቲ ሃፍቶም ትባላልች፤ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማርልሽ፤ እናትዬ !!!
Grenfell Tower Fire Victim Named As 29-Year-Old Mother Berkti Haftom
Her family issued a statement which said: “Berkti was a generous, caring, loving mother, partner, sister, aunty and friend and she will be missed by us all forever.”
Source
VIDEO
__ __ __
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Life | Tagged: Demera , Ethiopians , Fire , Grenfell Tower Fire , London , Meskel , Sacrifice | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 28, 2016
VIDEO
Jesus Seen Inside The Ethiopian Bonfire
Christ redeemed us through His death on the Cross. The Cross has thus become the sign of victory for Christians. It is the symbol of our freedom from evil and our rebirth for a new life in Jesus Christ.
Even after the resurrection of Jesus Christ, the Cross kept on making numerous miracles among believers. Indeed, The True Cross on which our Lord was crucified is in Ethiopia.
Every year, The Ethiopian Orthodox Church organises a ceremony to light a huge bonfire at Meskel Square in central Addis Ababa.
The above video (+snapshots) segment is taken from this year’s ceremony of setting the DEMERA bonfire in Addis Abeba.
While the Demera is set on fire you can clearly see Jesus Christ (no statue or figure there, just normal eucalyptus wood) standing in the middle of the fire giving an inner feeling of brightness and warmth for all those who are around it, and sending a message to the rest of us.
“ ከዚህ በኋላ ንጉሥ ናቡከደነፆር በአድናቆት ከተቀመጠበት ዘሎ በመነሣት አማካሪዎቹን “አስረን በእሳት ውስጥ የጣልናቸው ሰዎች ሦስት አልነበሩምን ?” ሲል ጠየቀ።
እነርሱም፣ “ንጉሥ ሆይ፤ እውነት ነው” አሉ።
እርሱም፣ “እነሆ፤ ያልታሰሩና ያልተጎዱ አራት ሰዎች በእሳቱ ውስጥ ሲመላለሱ አያለሁ፤ አራተኛውም የአማልክትን ልጅ ይመስላል” አላቸው ።” [ ዳንኤል 3 ፡ 24-25]
“ Then King Nebuchadnezzar leaped to his feet in amazement and asked his advisers, “Weren’t there three men that we tied up and threw into the fire?”
They replied, “Certainly, Your Majesty.”
He said, “Look! I see four men walking around in the fire, unbound and unharmed, and the fourth looks like a son of the gods .” [Daniel 3: 24 – 25]
__
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መስቀል , እሳት , ክርስቶስ , የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ እምነት , ደመራ , Bonfire , Demera , Ethiopia , Jesus Christ , Prophet Daniel | Leave a Comment »