“ትግሬዎች ሲረሸኑ እኔ ግን በአማራ መታወቂያ ከጭፍጨፋው መትረፌ አሁን ቆጨኝ”
👉 የምያንማሯ መነኩሴ፤ “ወገኖቼን ከምትገድሏቸው እባካችሁ እኔን ግደሉኝ!” ይላሉ፥
👉 የእኛዎቹ ደግሞ “እኔ አማራ ነኝ፤ አትግደሉኝ!” ይላሉ። 😢😢😢
🔥 አቤት ቅሌት! አቤት ወንጀል! አቤት በአማራና ኦሮሞ ላይ እየመጣ ያለው መቅሰፍት! ያው እንግዲህ “በሴቶች ቀን” ጽንስ ማኮላሺያ የኮሮና ክትባት ተልኮላችኋል! ያውም ጽላተ ሙሴን በማደን ላይ ካለችው ከእስራኤል ዘ-ስጋ!
ወገን በመታወቂያ እየተለየ ይገደላል? እግዚአብሔር በሰጣቸው በራሳቸው ምድር? በቅድስት አክሱም? እስኪ እናስበው፤ “በወለጋም ጦርነት አለ፣ ግድያ ይፈጸማል።” ይሉናል የትግራዋይን ሃዘን፣ ለቅሶ እና እሮሮ ለመስረቅ የሚተጉት እነዚህ አውሬዎች። ታዲያ ለምንድን ነው ኦሮሞው በመታወቂያ ተለይቶ ሲታደን፣ ከስራ፣ ትምህርት ቤትና ጎረቤት ሲባረር፣ ከአገር መውጣት ሲከለከል ወይም ሲገደል የማናየው? አክሱምን ጽዮንን ደፍሮ በትግራይ ላይ እነማን ጭፍጨፋውን እያካሄዱ እንደሆኑ እያየነው ነው፤ አዎ! ኦሮሞዎች+ አማራዎች + ኦሮማራዎች። በዚህ አጋጣሚ የአክሱም ጽዮንን ልጆች የምጠቁመው፤ “ኢትዮ–ፎሩም” እና “አውሎ ሜዲያ” ከሚባሉትም ሜዲያዎች ልባችሁ በድጋሚ እንዳይሰበር ተጠንቀቁ። ዛሬ ኢትዮጵያ ሆኖ ለትግራይ አጀንዳ የቆመ አንድም ሜዲያ ሊኖር አይችልም፤ ሁሉም በግራኝ አብዮት አህመድና በኦሮሙማ አርበኞቹ ሥር ናቸው። ሁሉም የሚጠቀሙት የተለመደውን ዲያብሎሳዊ ዘይቤ ነው፤ እራሳችሁን እንዳትችሉ፣ የራሳችሁ ሜዲያ እንዳይኖራችሁ፣ ጥገኛ አድርጎ ለማልፈስፈስ ወዘተ። “ ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎ ነበር እኮ እባቡ አብዮት አህመድ አሊ።
👉 እስኪ የምያንማሯን መነኩሴ ከእኛዎቹ ጋር እናነጻጽራቸው።
_______________________________