Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2021
VIDEO
❖❖❖ የአባታችን ቅዱስ አቡነ አረጋዊ በረከት ረድኤት አይለየን ❖❖❖
❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖
VIDEO
❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖
🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን ! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ / ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።
👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ
ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው !
❖ በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ – አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ – አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።
👉 ከ፪ ወራት በፊት፦
🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”
VIDEO
👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል ?”
VIDEO
👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”
VIDEO
VIDEO
የአውሮፓ ከፍተኛው ንቁ እሳተ ጎሞራ የሚገኘው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ ሲሆን በትናንትናው ዕለት በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር።
💭 “አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ ያሳዩኝ እጹብ ድንቅ ነገር”
VIDEO
💭 “ በአፍሪቃ በጣም አደገኛ የሚባለው እሳተ ገሞራ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ | በአቡነ አረጋዊ ዕለት “
VIDEO
💭 “ በአቡነ አረጋዊ ዕለት | ፀሐይ በነበልባሎች እየታመሰች ነው | ብዙ የኮሮና የጅምላ ጭነቶች ወደ ምድር እየመጡ ነው “
VIDEO
_____________ ____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Axum , ላቫ , ሲሲሊ , ትግራይ , ነበልባል , አቡነ አረጋዊ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኤትና , እሳተ ገሞራ , የማርያም መቀነት , የኢትዮጵያ ካርታ , ደመና , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጣልያን , ጦርነት , ፀሐይ , Cloud Formation , Debre Abay , Debre Damo , Ethiopia Shape , Sun , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2021
VIDEO
❖❖❖[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፰፡፱ ]❖❖❖
“አራተኛውም ጽዋውን በፀሐይ ላይ አፈሰሰ፤ ሰዎችንም በእሳት ልታቃጥል ተሰጣት። ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፥ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፥ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሐ አልገቡም።”
በአቡነ አረጋዊ ዕለት በምድር ላይ ብርቱ እሳተ ገሞራዎች፣ በፀሐይ ላይ ደግሞ ኃይለኛ ነበልባሎች! ዋው!
ትናንት ቅዳሜ ፣ ግንቦት ፲፬/14 ቀን (አቡነ አረጋዊ) የፀሐይ ብርሃን ምንጭ AR2824 በዓመታት ካየናቸው ከማንኛውም ነገሮች በተለየ የፀሐይ ብርሃን ነበልባል ፈሰሰ። የናሳ የፀሃይ ዳይናሚክስ ኦብዘርቫቶሪ 9 ሴ-ሴል ክፍል ነበልባሎችን እና 2 ሜ-ክፍል ብልጭታዎችን በ ፳፬/24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ መዝግቧል። ፈጣን የእሳት ፍንዳታዎች በርካታ ተደራራቢ ሲ.ኤም.ኢዎችን ወደ ጠፈር ወርውረዋል።
በርካታ የ ‹ሲ . ኤም .› ፊርማዎች ፣ ከነበልባሉ እንቅስቃሴ ጋር የተዛመዱ በ LASCO C2 እና በ STEREO-A COR2 coronagraph ምስሎች ውስጥ ታይተዋል። እነሱ ሶስት ደካማ ሲኤምኢዎችን እና አንድ ትልቅ ፣ ከፊል – ሃሎ ሲኤምኢ ያካትታሉ። የመጀመሪያ ትንተና እና የሚከተለው የሞዴል ውጤት እ . ኤ . አ . ግንቦት 26 መጀመሪያ አካባቢ በምድር ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ይጠቁማል።
ዋው! Coronagraph፤ ከክትባቱ ጋር የተያያዘ አንድ ከባድ ማስጠንቀቂያ አለና ተጠንቀቁ እንጠንቀቅ፤ ተዓምረኛው ጤፍ፣ እንጀራ ፥ ጤፍ፣ እንጀራ ፥ ጤፍ፣ እንጀራ ፥… ለአካልም ለነፍስም እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም ያለውን ‘ብረት’ን የያዘ ነው። ክትባቱ ደግሞ ይህን ብረት ከሰውነታችን መጥጦ እንደሚያወጣው በመነገር ላይ ነው ነው። በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው የአህዛብ ዋቄዮ-አላህ ሰአራዊት ጭፍጨፋና ሴቶችን ደፈራ ይህን ለመንፈሳዊው ኢትዮጵያዊነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተውን ነገር ሁሉ ለማሰወገድ ሲባል ነው። ባጭሩ ጦርነቱ በሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እና “ኢትዮጵያዊ ነን” በሚሉት ግን ኢትዮጵያዊ ባልሆኑት አህዛብ፣ መናፍቃን፣ ዒአማንያን፣ ኦሮማራዎችና ‘ብሔር ብሔረሰቦች’ በኩል በነፍስም በስጋም እምብዛም ያልተበከሉትን ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ነው። እነርሱ ደግሞ በትግራይ ያሉ የዘ-ብሔረ አክሱም ልጆች ናቸው። ይህ እውነታ እንዳይታወቅ ዲያብሎስ ብዙዎችን በማሳትና ጉዳዩን ወደ ሌላ ነገር በመጠምዘዝ ላይ ይገኛል!
የሚገርም ነው፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ በቅርብ ከማውቀቸውና ከምወዳቸው ጀርመናውያን የሙዚቃ ደራሲ ቤተሰብ ዓባላት መካከል ባልየው ከ NASA/ ከናሳ አንድ የቤት ሥራ እንደተሰጠውና ይህን የፀሐይ ነበልባል አስመልክቶም የሙዚቃ ቁራጮችን እንደደረስ ሲነግረኝ፤ ወዲያው ብልጭ ብሎ የታየኝ አባታችን ሔኖክ ነበር። ታዲያ የሆነ ወቅት ላይ የሚስትየዋን የልደት ቀን ጠብቄ በአገሬው ቋንቋ የተጻፈውን መጽሐፈ ሔኖክን ሰጠኋቸው፤ ከዚያም፤ “ ባካችሁ ከቻላችሁ ‘ መጽሐፈ ሔኖክን ‘ አንብቡትና አንድ የሙዚቃ ቁራጭ ለመድረስ ሞክሩ፤ ድንቅ ይሆናል። ” አልኳቸው። እንግዲህ ቃል ገብተውልኛል።
🔥 Sun is Going Crazy with Solar Flares – Multiple Coronal Mass Ejections Coming Our Way
❖❖❖[Revelation Chapter 16:8-9]❖❖❖
“And the fourth angel poured out his vial upon the sun; and power was given unto him to scorch men with fire. And men were scorched with great heat, and blasphemed the name of God, which hath power over these plagues: and they repented not to give him glory .”
Yesterday, May 22nd, sunspot AR2824 unleashed a flurry of solar flares unlike anything we’ve seen in years. NASA’s Solar Dynamics Observatory recorded 9 C-class flares and 2 M-class flares in only 24 hours. The rapidfire explosions hurled multiple overlapping CMEs into space.
Multiple CME signatures, associated with the flare activity were observed in LASCO C2 and STEREO-A COR2 coronagraph imagery. They include three faint CMEs and a larger, partial-halo CME. Initial analysis and subsequent model output suggests potential Earth-impact early to mid 26 May. Wow!
_____________ ___________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , News/ዜና | Tagged: Active Volcano , Axum , ላቫ , ሲሲሊ , ነበልባል , ኒራጎንጎ , ናሳ , አቡነ አረጋዊ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኤትና , እሳተ ገሞራ , እሳት , ኮንጎ , የማርያም መቀነት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጣልያን , ፀሐይ , CME , Congo , Debre Abay , Debre Damo , DRC , Goma , Italia , Italy , Lava , Mt.Etna , NASA , Sicily , Solar Flare , Solar Flares , Sun , Volcano | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021
VIDEO
በኮንጎ ዲሞክራሳዊት ሪፓብሊክ፤ ከጎማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የኒራጎንጎ ተራራ ንቁ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አስገድዷቸዋል።
በሌላ በኩል፤ በትናንትናው በአቡነ አረጋዊ ዕለት አስገራሚ ክስተት በአካባቢዬ በሚገኙ ደመናዎቹ ላይ ለመታዘብ በቅቼ ነበር። ቪዲዮውን ነገ ለማቅረብ እሞክራለሁ።
የሚንተከተከው የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ እና እኅቶቿ ለኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ምን አዘጋጅተውላት ይሆን? ለማንኛውም ይህን የኮንጎ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ከዚህ በፊት ካቀረብኳቸው ከእነዚህ ክስተቶች ጋር እናገናኘው።
❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖
VIDEO
❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን ! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ / ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።
👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ
ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው !
❖ በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ – አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ – አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።
🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።
🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”
VIDEO
👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”
VIDEO
👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”
VIDEO
👉 “አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ ያሳዩኝ እጹብ ድንቅ ነገር”
VIDEO
_____________ ___________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , War & Crisis | Tagged: Active Volcano , Africa , Axum , ላቫ , ሲሲሊ , ኒራጎንጎ , አቡነ አረጋዊ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኤትና , እሳተ ገሞራ , ኮንጎ , የማርያም መቀነት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጣልያን , Congo , Daebbrre Damo , Debre Abay , DRC , Goma , Italia , Italy , Lava , Mount Nyiragongo , Mt.Etna , Sicily , Volcano | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2021
VIDEO
❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ
🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን ! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ / ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።
👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ
ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው !
❖ በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ – አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ ኢ – አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው ።
👉 ከ፪ ወራት በፊት፦
🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”
VIDEO
👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”
VIDEO
👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”
VIDEO
__________ _________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Axum , ላቫ , ሲሲሊ , አቡነ አረጋዊ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኤትና , እሳተ ገሞራ , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጣልያን , Debre Abay , Debre Damo , Italia , Italy , Lava , Mt.Etna , Sicily , Volcano | Leave a Comment »