Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Darvaza crater’

Turkmenistan Plans To Close its ‘Gateway To Hell’ | ቱርክሜኒስታን የገሃነም መግቢያዋን ለመዝጋት አቅዳለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2022

💭 UPDATE, Wow!

ይህ እጅግ በጣም አስገራሚ ክስተት ነው! የሚከተለውን ቪዲዮ ባቀረብኩ በሰዓታት ውስጥ ይህ ጉድ የሚያስብል መረጃ ወጣ። በምድራችን ላይ ከሚገኙት የገሃነም መግቢያ በሮች አንዱ ይህ ዳርቫንዛ የተባለው የቱርክሜኒስታን እሳተ ገሞራ ነው።

👉 “Ethiopia’s Surprise Volcanic Eruption on New Year’s Day | በፈረንጆች አዲስ ዓመት ኤርታ አሌ ፈነዳ

🔥 ቱርክሜኒስታን “ሰልጁክ” የተባሉት የቱርክ የዘር ግንዶች የመጡባት የትክክለኛዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮች ሃገር ናት። የዛሬዋ ቱርክ ፥ ልክ ኢትዮጵያ ለእኛዎቹ ኦሮሞዎች ፥ ተዋሕዶ ክርስትናን ሙሉ በሙሉ ተቀብለውና ኦሮሞነታቸውን ክደው ኢትዮጵያዊ ካልሆኑት በቀር ፥ ሃገራቸው እንዳልሆኖች ሁሉ ለቱርኮችም የዛሬዋ ሃገራቸው ስላልሆነች ተገቢውን ቅጣት በቅርቡ ታገኛለች። የዛሬዋ ቱርክ የግሪኮች፣ አርመኖች እና ኩርዶች አገር ናት።

👉 ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል። 👈

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”

Turkmenistan’s president has ordered the extinguishing of the country’s “Gateway to Hell”, a fire that has been burning for decades in a huge desert gas crater.

Gurbanguly Berdymukhamedov wants it put out for environmental and health reasons, as well as part of efforts to increase gas exports.

Mystery surrounds the Darvaza crater’s creation in the Karakum Desert.

Many believe it formed when a Soviet drilling operation went wrong in 1971.

But Canadian explorer George Kourounis examined the crater’s depths in 2013 and discovered that no-one actually knows how it started.

According to local Turkmen geologists, the huge crater formed in the 1960s but was only lit in the 1980s.

The crater is one of Turkmenistan’s most popular tourist attractions.

“We are losing valuable natural resources for which we could get significant profits and use them for improving the well-being of our people,” the president said in televised remarks.

He instructed officials to “find a solution to extinguish the fire”.

There have been numerous attempts to end the fire, including in 2010 when Mr Berdymukhamedov also ordered experts to find a way to put out the flames.

In 2018, the president officially renamed it the Shining of Karakum.

Source

____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: