Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Cricket’

Black Crickets Drop From The Sky to Evade Capture By Demons of The Black Kaaba Stone in Mecca

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2023

👹 የመካ ጥቁር የካባ ድንጋይ ጋኔን/ እርኩስ መንፈስ ነገር ከመሠዊያው ላይ ሳጥን ሲይዝ ያሳያል ፥ ሳጥኑ በእሱ ላይ የሶስት ማዕዘን እና የአላህ/ሉሲፈር ምልክት ያለው ይመስላል።

🦗 በጣም ከባድ የነፍሳት ወረራ፡ በአጋንንት የመበከል ምልክት ሊሆን ይችላል።

እና ይህ በመካው የካባ ጥቁር ድንጋይ ላይ የተከሰተው የክሪኬት/ፌንጣ ወረራ በፋሲካ/ፋሲካ ወቅት ነው፣ ይህ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ በግብጽ ላይ ያመጣቸውን የ፲/10ቱን መቅሰፍቶች እና የቀይ ባሕር መከፈትን ያስታውሰናል።

በነዚህ ክሪኬቶች ውስጥ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማያውቅ የዶፍ ዝናብ መውረዱ እውነት ቢሆንም፣ የሚያስገርመው ግን በምፅራይም (ግብፅ) ዙሪያ በነበሩት አገሮች የተከሰቱትን 10 መቅሰፍቶች ወደ ኋላ መለስ ብለው ሲመለከቱ፣ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነገር ሁሉ ከመጠን ያለፈ ነገር ገጥሟቸው ነበር። የዶፍ ዝናብ፣ የአቧራ አውሎ ነፋሶች እና የመሬት መንቀጥቀጥ ጭምር።

እ.ኤ.አ. በመስከረም 11 ቀን 2015 (9/11 – በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት/በእንቍጣጣሽ) በመካ፣ ሳውዲ አረቢያ በሚገኘው ዋና መስጂድ አል-ሃራም ላይ የሸርተቴ ክሬን ተደርምሶ 111 ሰዎች ሲሞቱ 394 ቆስለው ነበር።

☪ Mecca Crane Collapses on 9-11 Anniversary

☪ Could The Crane Collapse in New York Be Related to The Mecca Collapse on 9/11?

እሺ ይህ ሁኔታ ከራዕይ ዮሐንስ ትንቢቶች ጋር የተያያዘ ባይሆንና አንበጦችም የወንዶች ጭንቅላትና የሴቶች ፀጉር ያላቸውበት ቢሆንም፤ ይህ የክሪኬት ወረራ ግን እንደ ማስጠንቀቂያ ነው።

ምናልባት እነዚህ ክሪኬቶች ልዑል እግዚአብሔር ከእንግዲህ እንደማይሰማቸው( እስማኤል ማለት ይሰማል ማለት ነው)፣ ለሸማ (ለመስማት) ብዙ ጊዜ እንደሰጣቸው እነርሱ ግን በድግግሞቻቸው እንዲቀጥሉ ስለሚፈልጉ (አምልኮ ሥርዓቶቻቸው፣ ደጋግመው ለጥቁሩ ደንጋይ መስገድና የሉሲፈር አላሃቸውን እና የአረመኔውን መሀመድን ስም በጠሩ ቁጥር፤(ሱ.ወ.)፣(ሰ.ዐ.ወ))ሚሻላህ! ታክፊር! ቅብርጥሴ ጫጫታ)በማሰማት መዳን በጭራሽ የለም። እየታየ ያለውና እየመጣባቸው ያለው ሁሉ ከእንግዲህ እግዚአብሔር እንደማይሰማቸው አመላካች ሊሆን ይችላል። ክሪኬቶች አካላዊ ውክልና ናቸው፣ መካ ውስጥ በመሆናቸውና የሶላት ምንጣፎች የሚገኙበትን አካባቢ የሚሸፍኑ ናቸው።… ይህ እንደ ማስጠንቀቂያ ነው።

ይህ ክስተት ያውም በቅዱሱ በብሩኩ የፋሲካ ውቅት (ለክርስቲያንና አይሁድ) ፥ ብሎም ሆን ተብሎ በእርኩሱ የመሀመዳውያን ረመዳን ቀናት መከሰቱ በአጋጣሚ አይደለም። እንደሚሰማኝ ከሆነ የመጨረሻዎቹ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች በእነዚህ የመጨረሻዎቹ ቀናት እየታዩ ነው። አሁን ሁሉም በተፋጠነ መልክ የሚፈተንበትና በጉም ከፍዬሎች የሚለይበት ጊዜ ነው። “አላየሁም! አላወቅኩም፣ እስልምና ከአባቴ ከእናቴ የወረስኩት አምልኮ ነው…ቅብርጥሴ” ከእንግዲህ አይሰራም።

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፲፫፡፲፬]❖❖❖

“በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።”

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፪፥፲፬]❖❖❖

“የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።”

👹 The Black Kaaba stone of Mecca shows a demon/ evil spirit object holding a box from the altar – the box appears to have a triangle and the symbol of Allah/ Lucifer on it.

🦗 Extreme Insect Infestation Can be a Sign of Demonic Infestation

And the Cricket infestation occurred during Passover/ Fasika, which tells the story of the 10 plagues and the opening of the Red Sea.

While it may be true that there was an unprecedented rainfall that drove in these crickets, what’s interesting is when you look back at the original 10 plagues in Mitsrayim (Egypt), in the surrounding nations, they had all sorts of unprecedented things too like excessive rain fall, major dust storms and even earthquakes.

On 11 September 2015 (9/11 – Ethiopian New Year’s Day) a crawler crane collapsed over the Main Masjid al-Haram mosque in Mecca, Saudi Arabia, killing 111 people and injuring 394 others.

Well, while this one is not the book of Revelation prophecy, which is where the locusts have the heads of men and the hair of women, this is more like a warning.

Could the crickets be an indication that The Most High will no longer (shema like in Ishmael) hear them, that He has given them plenty of time to shema (hear) Him and because they want to continue in their repetition (equated to that of noise/a clanging gong) that the crickets are a physical representation, being they are in Mecca and covering the area where the prayer rugs are located…. This is more of like a warning.

❖❖❖[Matthew 7:13-14]❖❖❖

“Enter through the narrow gate. For wide is the gate and broad is the road that leads to destruction, and many enter through it. But small is the gate and narrow the road that leads to life, and only a few find it.”

❖❖❖[Matthew 22:14]❖❖❖

“For many are called, but few are chosen.”

🐷 Pro-Abortion Activists Take Bible And Play Soccer With It. They Then Put The Bible in a Toilet

💭 በአሜሪካዋ ሲያትል ከተማ ያሉ የፅንስ ማስወረድ አራማጆች ጸያፍ ድርጊቶችን ፈጸሙ፤ መጽሐፍ ቅዱስን ነጥቀው በሱ ኳስ ተጫወቱበ። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን በተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ጣሉት። የሚገርም ነው! 😛 ይህ “የመጸዳጃ ቤት” ምስል ልክ የመካን ጥቁር ድንጋይ / ካባን + zየሂንዱዎችን ‘ሺቫ‘ቤተ መቅደስ ይመስላል። እርኩሱን ቁርአንን የማይደፍሩት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም! ባቢሎን አሜሪካም አበቅቶላታል!

😛 Amazing! This „Toilette„ image looks exactly like the Islamic Black Stone of Mecca (The Kaaba) + The Hindu ‘Shiva’ temple.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Cricket Apocalypse: ‘Biblical’ Swarms of Giant Mormon Crickets Destroying Crops in US West + Texas

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የፍጻሜ ዘመን ፌንጣ ወረራ፤ መጽሐፍ ቅዱሳዊየግዙፉ የሞርሞን ፌንጣ መንጋ በአሜሪካ ምዕራብ + ቴክሳስ ሰብሎችን እያወደመ ነው።

በተለይ በኦሬጎን ግዛት ፌንጣዎቹ በሰብል ላይ ከፍተኛ ውድመት ሊያደርሱ ይችላሉ የሚሉ ስጋት አለ።

ዛሬ ኦሬጎን፣ ቴክሳስ፣ ካሊፎርኒያ፣ ኒቫዳና አይዳሆ የኢትዮጵያን ጤፍበብዛት የሚያመርቱ ግዛቶች ለመሆን በቅተዋል። ስለጤፍ በሚያወሳው የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ላይ በተለይ ትግራይላይ ማተኮሩ ያለምክኒያት አይደለም።

ዛሬ በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት ዲያብሎስ ከዘመነ አዳም ጀምሮ በእግዚአብሔር ሰው ላይ የሚያካሂደው የመጨረሻው ጦርነት ዋናው ክፍል ነው። በገነት ከእፀ በለሱ የገነት ክስተት እስከ ጌታችን ስቅለት ፥ ሰይጣን በሙቀት ሕግ በተፈጠረው በመሀመድ በኩል ወደ አክሱም ጽዮን ግዛት ገብቶ የቡና፣ ጥንባሆና ጫት ዛፍ እየተከለ ምድሪቷን ከማርከሱ (ቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫትና አልነጃሽየተሰኘው መስጊድ መወገድ አለባቸው!)፣ አክሱማውያኑን ኢትዮጵያውያንን በሴቲቱ/አቴቴ በኩል ካሳቱበት ጊዜ እስከ ጌታችን ምጽዓት ከባድ መንፈሳዊ ውጊያ እየተካሄደ ነው።

በመጨረሻውም ፍርድ ኃላፊነትን ሥልጣን በተሰጠውና በሁሉ ላይ ገዥና የበላይ በነበረው በአዳም ላይ ተላለፈ። እግዚአብሔርም አዳም አለው፤ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝኩህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሳ የተረገመች ትሁን፣ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርሷ ትበላለህ፣ እሾህንና አሜክላን ታበቅልብሃለች፣ የምድርንም ቡቃያ ትበላለህ። ወደ ወጣህምበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ አፈር ነህና ወደ አፈርም ትመለሳለህና።

የእግዚአብሔር የሞትና የባርነት ፍርድ በአዳም ጤና ላይ ተላለፈ። የሕይወት ህግ የጤና ህግ ነውና አዳም ሲጀምርም ይህን ፍሬ አትብላ!” የተባለው ስለጤናው ነበር። ዕፀ በለሱን ቀጥፎ በበላበት በዛው ቅጽበት መንፈሳዊ አካሉ በሙቀት ሕግ ሞተ፤ ተገደለ። አዳም በሽተኛ ሆነ። ይህን የዛፍ ፍሬ በበላህ ቀን ትሞታለህ ያለው ሰለሙቀት ህግ ነውና። የሙቀት ህግ የበሽታ ህግ ነውና። ትሞታለህ!” ያለውም ስለዚህ የበሽታ ህግ ነው። ይህም ዕፀ በለሱ የተዘጋጀበት የስጋ አካል የተዘጋጀበት የሞትና የባርነት ህግ ነው። ስለዚህ ሊያስገዛው ስላልቻለው የሴቲቱ/ሔዋን/አቴቴ/የአላህ ሴት ልጆች፤አልላትአልኡዛ አልመናት” /ፓቻማማ / ሺቫ(ዋቄዮአላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ /በኦሮሞዎቹ አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ ፓቻማማበህንድ ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ቹ፤ ሳትቫ፣ ራጃስ፣ ታማስ። ሁሉም የአልላት፣ አልኡዛ እና አልማናት አቻዎች መሆናቸው ነው። ኮፒ፣ ኮፒ፣ ኮፒ!)ርኩሰት እንደ ቡሄ ዳቦ እሳት ከላይና ከታች ይነድበት ጀመር። ርደተ ሲዖል፤ ርደተ ገሃነም/መቃብር ታወጀበት። ሲዖልወይንም ገሃነም እሳትየተባለውም ይህ የሙቀት ህግ ነው። በሙቀት ህግ የሚሞተው የወንድ ልጅ መንፈሳዊ አካል ይሆናል። በሙቀት ህግ የመንፈስ አካል ወደ ስጋነት ይቀየራል። በስጋ መልክ ደግሞ ወንድ ልጅ የገዥነትን ስምና ክብር አልተቀበለም።

ሞቃታማ በሆኑት በደቡብ ኢትዮጵያ ግዛቶች፣ በሐረር (ሐሩር/ሙቅ) በብዙ አፍሪቃ ሃገራት፣ በአረብና እስያ ሃገራት የሚታየው ይህ ነው። ልብ ካልን፤ በሰሜን አሜሪካም ሆነ በደቡብ አሜሪካ ከሞቃታማ አፍሪቃ የተገኙት ጥቁሮች ዛሬም ቢሆን ወይ ሙዚቀኞች፣ ስፖርተኞችና አገልጋዮች ይሆናሉ እንጅ ገዥዎችና መሪዎች ሲሆኑ እምብዛም አይታዩም። ዲያብሎስ ይህን ምስጢር ስለሚያውቅ ነው ስልጣን ላይ የማየወጣቸው፤ ኃይሉንና የራሱ የሆነውን ማህበረሰቡን ስለሚያደክምበት።

በኢትዮጵያና በብዙ አፍሪቃ ሃገራት ግን፤ እንደ ጥንታውያኑ ጽዮናውያን ያሉ ሕዝቦች መደቆስ፣ መዳከምና መጥፋት አለባቸውብሎ ስለሚያምን በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ስልጣን ላይ የሚያወጣቸው በሙቀት/ በሐሩር ህግ / የተፈጠሩትን ወራሪ ኦሮሞዎችን ነው፤ (ዳግማዊ ምንሊክ + አቴቴ ጣይቱ + ተፈሪ መኮንን (ኃይለ ሥላሴ፟) + መንግስቱ ኃይለ ማርያም + ደመቀ መኮንን + አብዮት አህመድ አሊ)። ኢትዮጵያ ጥሩ ዕድል የነበራት ከደጋማውና ተራራማው ሰሜን ኢትዮጵያ የተገኙት ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ፬ኛ እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ገዥ ለመሆን በበቁበት ወቅት ነበር። ዲያብሎስ ግን ሁለቱንም አስቀድሞ ገደላቸው!

ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታላቁን አፄ ዮሐንስን ፈለግ በመከተል ፈንታ የአፄ ምንሊክን የብሔር ብሔረሰብ ተረተረት ተቀብለው የአራተኛው የምንሊክ ትውልድ አካል ለመሆን የበቁት የእነ አቦይ ስብሐት ነጋ ሕወሓቶች የእግዚአብሔርን የዕፀ በለስ ሕግ በመጻረር ዋቄዮአላህዲያብሎስን አነገሱት። ከአራት ዓመታት በፊት በግልጽ ያየነውም ጽዮናውያኑንም፣ ታንኩንም፣ ባንኩንም፣ አየር መንገዱንም፣ ሜዲያውንም ሁል የስጋ አካል ከተዘጋጀበት የሞትና የባርነት ህግ ለተፈጠሩት ወራሪ ኦሮሞዎች አስረክበው ወደ መቀሌ በመመለሳቸው ነው ይህ ሁሉ ግፍና በደል በሰሜናውያኑ ጽዮናውያን ሊደርስ የቻለው። (“ሁሉም ተናብበው ነው የሚሠሩት!” የምንለው ለዚህ ነው! ይህን እያወቁ ነው በዲያብሎስ ትዕዛዝና መሪነት የፈጸሙት)

በሌላ ምሳሌ፤ የሰው ልጅ ኢተፈጥሯዊ የወሲብ ፍላጎቶችንና ስሜቶችን ማዳበርና መተግበር የጀመረውም ይህን የሞትንና ባርነትን ስጋዊ ህግን ካነገሠው የጥፋት ራዕይ የተነሳ ነው። ወንድ ለወንድ፣ ሴት ለሴት፣ ግለወሲብ፣ ከእንስሳት ጋር ወሲብ ማድረግ ወዘተ እነዚህን ሁሉ የጥፋት ስሜቶች የፈጠረው ይህ ኢተፈጥሯዊና እንስሳዊ የስጋ ማንነትና ምንነት ነው። ይህም የጥፋት ዕውቀት ጥበብና ኃይል ነው። ይህን ደግሞ በሰው ላይ ያነገሠው የስጋ ምኞት ነው። የራስ ያልሆነን ነገር “ኬኛ” እያለ የራስ ለማድረግ መሻት። እንዲያ ካሰብክ ያንተ ይነጠቅና የሌላው የሰጥሃል፤ ግን በቁምህ ትሞታታለህ እንጂ በፍጹም አይጠቅምህም። ከሰይጣን ጋር ከእባቡ ጋር የሚውሉት ሁሉ እንስሳ ናቸው። በዚህም ተፈጥሪህን ታጣና ኢተፈጥሯዊ ለመሆን ግድ ትባላለህ። አስቀድሞ ሥልጣን የተሰጠው አዳምም (‘ናዝሬትን‘ ‘አዳማለማለት መድፈራቸውን ልብ እንበል)በእባቡ ምክር ሥልጣኑንና ሃይሉን ተገፎ ተጣለ። ኪዳኑን በማፍረሱ ነው ለጠላቱ አሳልፎ የገዥነትና የበላይነት ስሙንና ክብሩን የሰጠው። በራሱ ፈቃድ ነው ያስረከበው፣ የተዋረደው፣ የተሰቃየው፣ የታረዘው፣ የተራበው፣ የተጠማው፣ የታመመውና የሞተው። የተረገመው በራሱ ጥፋት ነው። አዳም ህጉን ሲሽር መንግስቱን ነበር አብሮ የሻረው። የመንግስቱ ፍጻሜ የሆነውም ፍርድ የተገለጠው ህገመንግስቱ በተዘጋጀበት የምድር አፈር ህግ ላይ ሆነ። ህገወጧ ከንቲባ አቴቴ አልዳነች እባቤ፤ “ከፈለጋችሁ ተገንጠሉ፤ እራሳችሁ የጻፋችሁት ህገመንግስት ይፈቅድላችኋል” ያለችውን እናስታውስ። አዳም ከንግሥናው ከተማ ከኤደን ገነት (ከተቀደሰችው ምድር) ወደ ተረገመችው ምድር በሞትና በሃነም ፍርድ ተባረረ። ያች የሞት (የዲያብሎስ) መንግስት ስለተመሰረተባት ቦታ ቅዱስ ቃሉ ሲናገር፤ “የተረገመች ምድር ናት”ይለናል። “ምድረ በዳ” መሆንዋን ይመሰክራል። ምንም ዓይነት ለሕይወትና ለነጻነት ለበረከትና ለገዥነት የሚሆን መልክዓ ምድራዊ ገጽታም ይሁን የተፈጥሮ ኃብት የሌላት አገር ማለት ነው። ይህም ደግሞ ሐሩር፣ ሞቃታማና በርሃማ የዓየር ንብረት ያላት ዝቅተኛ ቦታ ላይ የተዘጋጀች ምድር እንደሆነች ይመሰክርናል። የሙቀት ህግ። ሲዖል ወይም ገነም እሳት የተባለውም የሙቀት ህግ ነው። የዓየር ንብረት ጸባይ ለውጥ። የዓለም ሙቀት መጨመር ተከሰተ። የተፈጥሮ ህጉን ነውና ስለዛ ምኞት የሻረው።

በሰሜናውያኑ ጽዮናውያን ላይ የሚካሄደው ጦርነት የጀመረው ከዘመነ አዳም ጀምሮ ነው። በተለይም ዲያብሎስ ልጁን መሀመድን የቡና፣ የጥንባሆና ጫት ዛፎችን ይዞ ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እንዲገባ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት ጀምሮ የተቀደሱትን ደጋማ የጽዮን ተራሮች ሐሩር፣ ሞቃታማ፣ በርሃማና ምድረ በዳ ለማድረግ እየሠራ ነው። በተለይ ዛሬ ኤርትራና ትግራይ ወሎ ወደተባሉ የአክሱም ግዛቶች ሙቀቱ እየጨመረ የመጣው መሀመዳውያኑ ከገቡበት ዘመን ጀምሮ ነው።

አዳም የሚስቱን ቃል ስለሰማ “ምድር ሁሉ” ከእርሱ የተነሳ የተረገመች ሆነች። የምድር እርግማን ምስጢር ያለውም እዚህ ላይ ነው። ለእግዚአብሔር ስምና ክብር የተመረጠች ምድር (አገር) የጥፋ ምስጢር ምን እንደሆነ እናስተውል። ያችን ምድር እንዲመራ የተመረጠው ንግሥ አለመታዘዝ ነበር። ስልጣኑን ለሴቲቱ አሳልፎ ስለሰጠ ነበር ያች ምድር ለርግማን የሆነችው። በሴቲቱ ቃል ስለተመራ ነበር ይህ የሞትና የጥፋት ፍርድ በምድር ሁሉ ላይ የሆነው። የተቀደሰችው ምድር የአክሱማዊቷ የኢትዮጵያም የጥፋ ምስጢር ይህ የአዳም ጎጆ ውስጠ ምስጢር ነው። (‘ናዝሬትን‘ ‘አዳማለማለት መድፈራቸውን ልብ እንበል)። ዲያብሎስ ለማምታታት ነገሮችን ኮርጆ ስለሚገለባብጥና ፕሮጀክት ስለሚያደርግ፤ የሴቲቱ የሆኑትን እባብ ገንዳዎቹን‘ (አባ ገዳ) ኦሮሞዎችን በ“ወንድ” ስም ሲጠራቸው፤ ከወንዱ የተገኙት ሰሜናውያኑ የመሰረተቱንና ኢትዮጵያን ለአውሬው አሳልፍ የሰጠውን አጥፊ ቡድንን ሕወሓትን‘ “አንቺ፣ እሷ” እያሉ ሲጠሩ ይሰማሉ። እዚህም ላይ ትልቅ ምስጢር አለ።

ዛሬም ዓለምን የሚገዛው የዘንዶው መንግስት የሚከተለው የሞትንና ባርነትን ስጋዊ ህግ ነው

ዛሬ ዓለማችንን ለከፍተኛ የሙቀት ህግ ተጋላጭ እንድትሆን ያደረጋትም አንዱና ዋናው ምስጢር ይህ የዘንዶው መንግስት የትመሰረተበት የሴቲቱ የገዥነት መልክና ምሳሌ ነው። በዕፀ በለሱ የስጋ መልክና ምሳሌ ማለት ነው። የሴቲቱ የገዥነት ስምና ክብር የተዘጋጀው ደግሞ በሙቀት ህግ ነው ኦሮሙማዎቹ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ጽዮናውያንን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ የሚሹት የተፈጥሮ ህግን በመዋጋትና ያልተሰጣቸውን ለመውረስ (ኬኛ!) በመመኘት ነው ። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለሞቃታማው የአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ የሰጡበት ምስጢርም ይህ ነው። ኦሮሞዎቹም ከአዲስ አበባይልቅ በርሃማውን “ፊንፊኔ” መምረጣቸው ከስጋ የሞትና ባርነት ሕግ መፈጠራቸውን በአስገራሚ መልክ ይጠቁመናል።

የዓለም የሙቀት መጨመር የዓለምን “በሽተኛ” መሆን በራሱ ይመሰክራል። የዲያብሎስ መንግስት የሚመሰረተው በሙቀት ህግ ላይ ነው። ስለዚህም ዓለም ሙቀቷን በመጨመር ህመምና ስቃይ የሆኑባትን የምኞት ልጆች በሞት ለመቅጣት በተፈጠረችበት ህግ ትሰራለች። በከፍተኛ ቅዝቃዜ፣ በከፍተኛ ሙቀት፣ በጎርፍ፣ በመሪት መንቀጥቀጥ፣ በአውሎ ነፋስ፣ በእሳተ ጎሞራና በተፈጥሮ አደጋዎች ሁሉ እነዚያን የሞት ልጆች ትፋረዳቸዋለች። ምድራችን የተፈጠረችበት የተፈጥሮ ህግ በራሱ ፈራጅ ነውና።

ባለንበት በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ያሉት መንግስታት ሁሉ የተመሰረቱት በዘንዶው ህግና ሥርዓት ነው። የኛንም ጨምሮ በየትኛውም አገር ላይ የተመሰረተ መንግስት ሁሉ የሉሲፈር መንግስት ነው። ሁሉም መንግስታት የተመሰረቱት በዘንዶው ህግና ሥርዓት ብቻና ብቻ ነውና። የዓለም መንግስታት ሁሉ የዲያብሎስ ናቸው። አሁን በዓለም ሁሉ ላይ የነገስውን የዘንዶውን መንግስት በዋናነት የምትመራው ደግሞ ዩናይትድ ስቴስትስ ኦፍ አሜሪካ የምትባለዋ አገር መሆኗን ዛሬ እያየነው ነው።

በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በአሜሪካ የሚመሩት የዓለም መንግስታት ሁሉ በህብረት ዒላማ ያደረጓት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። አፄ ምኒልክንና አፄ ኃይለ ሥላሴን የያኔው የጀርመን ንጉስ/ ካይዘር ዊልሄልም ልዑካን በነበሩት በጀርመናውያኑ የ “ቦሽ” ኤሌክትሮኒክ ኩባንያ ቤተሰብ ዓባላት በኩል ሥልጣን ላይ ሲያወጧቸው የአንደኛውና የሁለተኛው የዓለም ጦርነቶች በተለይ በአውሮፓ ተቀሰቀሱ። ዛሬም በአሜሪካ የሚመሩት የዓለም መንግስታት በቅዱስ ጊዮርጊስ/ ተክለሐይማኖት ዕለታት፣ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በተካሄደበት ዕለት በድጋሚ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ሲከፈቱ የሦስተኛው የዓለም ጦርነት ጀምሯል።

🔥 አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዓላማዎች፤

  • ❖ ጥንታዊውን የአዳም ዘር ለማጥፋት
  • ❖ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለመዋጋት
  • ❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳከም
  • ❖ ግዕዛዊውን ቋንቋና ፊደል አጥፍቶ የሮማውያኑን ቋንቋና ፊደል ለማስፋፋት
  • ❖ የሕይወት ዛፍን ለመቁረጥ (አዲስ የ’ሰው’ዘር ለመፍጠር)
  • ❖ የእጣንና ከርቤ ዛፎችን ለማጋየት (እንደ ኮሮና ላሉ ወረርሽኞች ፈውስ ስለሆኑና ክትባትን እንዳይፎካከሩ)
  • ❖ የወርቅና ሌሎች ማዕድናት መገኛዎቹን ለማቆሸሽ (ዛሬ ወርቅ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ የጤፍ ዘሮችን ለማጥፋት (ዛሬ ጤፍ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ ውሃዎቹን(ጠበሎቹን)ለመበከል ብሎም ለማድረቅ። “የታሪክ አባት” በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።

አዎ! ዛሬ ከጽዮናውያን ጤፉን፣ ገብሡን፣ ሰሊጡን ፣ ስጋውን፣ ውሃውን፣ ማሩንና ወተቱን ሁሉ ሲነጥቁ፤ ጽዮናውያንን ግን በእርዳታ ስም፤ ምንነቱና ጥራቱ ለማይታወቅ የ.ኤስ.አይ.ኤይድዱቄት ተገዥ ለማድረግ እየሠሩ ነው። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ ለዚህ ከባድ ወንጀል ተባባሪ ለመሆን መብቃቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ግን በመጨረሻ አይሳካላቸውም፤ ሁሉም ይወገዳሉ፤ ጥቂቶቹ የምንተርፈው ተፈጥሯዊ ህጉን እንደገና ለመከተል የምንበቃበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።

💭 የኢትዮጵያ ቍ.፩ ጠላት ኦሮሞ መሠረቷን አክሱምን ለማናጋት ዘመተ፣ የውሃዋን ምንጭም በከለባት

💭 Biblical swarms of giant Crickets are turning US farms to dust

Northern Oregon rangeland, Jordan Maley and April Aamodt are on the lookout for Mormon crickets, giant insects that can ravage crops.

“There’s one right there,” Aamodt says.

They’re not hard to spot. The insects, which can grow larger than 2 inches (5 centimeters), blot the asphalt.

Mormon crickets are not new to Oregon. Native to western North America, their name dates back to the 1800s, when they ruined the fields of Mormon settlers in Utah. But amidst drought and warming temperatures — conditions favored by the insects — outbreaks across the West have worsened.

Teff And Ancient Grains Like Durum And Barley Found Refuge In Ethiopia For Millennia.

Can they be a secret tool in the battle against climate change?

ETHIOPIA IS ONE OF THE WORLD’S RICHEST CENTERS of major and minor crop diversity. Ethiopian farmers have grown wheat, barley, sorghum, and peas for millennia, passing seeds from one generation to the next through an informal community-based seed sharing network.

Despite this tradition of agricultural biodiversity, Ethiopia is also an arid region, one vulnerable to climate change and drought. At a time of increasing globalization, Ethiopian farmers in recent generations have discarded seeds from hundreds of traditional grains in favor of a select few non-native industrial hybrids, but after many of these modern crops failed—partially due to climate change—farmers are shifting away from “modern” crops to safeguard the future and livelihood of Ethiopian rural communities.

Beginning in 2014, an ambitious project called Seeds for Needs, created with joint support from Ethiopian farmers and researchers at Bioversity International, Mekelle University, and Scuola Superiore Sant’Anna of Pisa, began researching Ethiopia’s past to reawaken ancient grains that might provide solutions to the country’s extreme vulnerability to drought and other environmental conditions.

TIGRAY IS ONE OF NINE REGIONAL STATES of the Federal Republic of Ethiopia, a country with over 100 million people. It is a small region, with only 5.5 million people, most of whom belong to the Tigrinya ethnic group, a vital cultural and political fixture in the country’s social landscape. While the Ethiopian population is growing rapidly—the average woman has four children in her lifetime (World Bank)— its food systems cannot keep up with growing demand. Consequently, undernutrition contributes to a child mortality rate of 28%, with stunting affecting 38% of children under the age of five (UNICEF).

Improving nutrition is made increasingly difficult by climate change, which now impacts healthcare, the environment, and the productivity of many crops and livestock. Thanks to its rich heritage of agricultural biodiversity, Ethiopia has the capacity to address undernutrition by enhancing agrobiodiversity, which spreads agricultural “risk” by growing a range of crops to meet the challenges of uncertain times. Unfortunately, most agronomic research is generally overlooked, while policymakers incorrectly assume that indigenous crops developed by hundreds of generations of farmers are less productive and unable to contribute significantly to food security. Policymakers have recently encouraged farmers to grow a small collection of modern grains to please food processors and international markets. This approach, which rarely includes traditional varieties, now threatens the country’s agricultural biodiversity and with it the survival of the country’s food production system.

Smallholder farmers are responsible for over 80% of the country’s agricultural production, and the introduction of commodity crops across Ethiopia has wreaked havoc on traditional farming systems; these “modern” grains require additional fertilizers, pesticides, and water that many smallholders either cannot afford or do not possess.

One solution may come from the country’s near past. The Ethiopian Biodiversity Institute, the largest and oldest Seed Bank in Africa, holds 6,000 accessions (different varieties) of teff, 7,000 accessions of durum wheat, and 12,000 accessions of barley. Can the bio-regional genetics of these seeds provide clues that may aid in the struggle against climate change? The international coalition behind Seeds for Needs thinks so. Led by Bioversity International, Scuola S. Anna in Pisa, Mekelle University, Amhara Region Agricultural Research Institute (ARARI), and the Ethiopian Biodiversity Institute (EBI), this project has adopted a holistic, participatory action-driven approach to researching whether traditional varieties can help solve today’s agricultural challenges. The program, which has grown to include GIZ, the World Bank, the Integrated Seed System Development (a Dutch initiative), and the Ethiopian Ministry of Agriculture, uses extremely simple yet effective logic: if 4000 ancient grain varieties kept in the National Gene Bank’s seed vaults survived and adapted for millennia on farmers’ fields, they may provide benefits if returned to the very farmers who first developed and saved them. In Tigrinya, the farmers have a name for the initiative: Wehabit … or “We got it back”.

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

💭 Ancient Grain – Gluten-free “Super Food„– TEFF Takes Root on US Plains

Teff Hotspots in the US:

  • Texas
  • Idaho
  • Oregon
  • California
  • Nevada
  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • TEff
  • Anagram: OREGON = NEGRO

💭 Former Russian President Issues Chilling Warning About Four Horsemen of the Apocalypse

💭 የቀድሞ የሩስያ ፕሬዝዳንት ስለ አራቱ የምጽአት ፈረሰኞች አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል

💭 Exotic, Gluten-Free Grain Grows in Popularity — Enough to Cause a Dust-Up in Eastern Oregon

A little-known grain from the Horn of Africa — billed as the next wave in America’s quest for healthy foods — is proving that competition for a hot commodity can get downright nasty.

Only a few thousand acres of Oregon farmland are believed devoted to the production of teff. But people suffering from gluten intolerance together with immigrants hungry for traditional Ethiopian and Eritrean ethnic dishes are driving up the domestic demand for the iron-rich grain.

All of which appears to have played into an angry clash between rival teff traders in the out-of-the-way Starlite Cafe last year in Vale.

Tiny grain

In Ethiopia:

Sometimes known as “love-grass,” teff was domesticated in Ethiopia in ancient times and is commonly grown the country’s highlands. While it’s the preferred grain of the Ethiopian people, it also is the country’s most expensive grain. It covers the greatest area of farmland of any Ethiopian crop, but has low per-acre yields and requires labor-intensive harvesting and processing techniques.

In U.S.:

How much teff is grown here is difficult to determine. OSU Extension agent Rich Roseberg calls it a “specialty crop.” “It’s a very attractive plant,” he says. “There are some types that have a purplish seed head and leaf that we are looking at as potentially ornamental.”

Nutrition:

Teff is 11 percent protein, 80 percent complex carbohydrates and 3 percent fat, according to Harborview Medical Center in Seattle. It’s an excellent source of essential amino acids, particularly lysine, often deficient in grain foods. It’s gluten-free, making it an alternative to wheat, rye and barley.

Wayne Carlson of Caldwell Idaho, founder of The Teff Co., has pleaded guilty in Malheur County Circuit Court to a misdemeanor harassment charge in the incident with Tesfa Drar, who was born in Ethiopia and now lives in Minneapolis.

“This is the worst thing that has ever happened to me,” said Drar, a U.S. resident since 1981. “I was shocked.”

Court records say Carlson sat down beside Drar, who was meeting with a prospective teff grower in the cafe, and accused him of cheating growers and smuggling seed into the U.S. from Ethiopia. The two had never before met face-to-face, and Carlson allegedly used a racial epithet and told Drar to go back to his own country.

Carlson was sentenced in April to 12 months of probation, community service and ordered to write an apology to Drar.

The confrontation raised a lot of eyebrows. Teff production is a mere blip on the annual U.S. Department of Agriculture’s major agricultural crop charts. It stands in obscurity alongside organically grown Kamut, an ancient khorasan wheat from Egypt, and quinoa from the Andes of Peru, Bolivia and Ecuador, in the ranks of exotic grains newly popular among health food consumers.

Drar said he thinks Carlson is afraid he’s going to take over the international teff business. “I have better access to the consumers who buy it,” he said.

Carlson and his attorney, Mike Mahoney of Vale, didn’t return phone calls for comment.

Teff is increasingly embraced as a high-quality horse hay and grown in at least 25 states, according to the University of Nevada Extension Service. Nevada is emerging as a big teff state, with 15 variations grown in Churchill County alone, mostly for cattle and horse forage.

Farmers in Oregon cultivate about 3,000 acres of teff for hay, said Rich Roseberg, an

Oregon State University Extension agentin Klamath Falls. They grow another 1,000 acres for food grain, he estimated.

Nationally, fewer than 10,000 acres are believed dedicated to food grain production of teff for milling into flour.

That’s in stark contrast to 53 million acres of wheat, 73 million acres of corn and 73 million acres of soybeans harvested annually in the United States.

Consumers, however, are catching the buzz that teff is nutritious, gluten-free and can be baked into breads, cookies, pizza crusts and other pastries. It’s widely used in East Africa for a flatbread called injera, for a porridge similar to cream of wheat and as a fermented alcoholic beverage.

Neil Koberstein, purchasing manager at Bob’s Red Mill Natural Foods of Milwaukie, buys about 18,000 pounds of teff every 45 days to be stone ground into flour and sold, he said. That’s up from 7,500 pounds a decade ago.

“We’ve had remarkable growth in the last 10 years,” Koberstein said.

Teff seeds are so tiny, about 1.25 million to the pound, that “if you were to puncture a bag, it pours out like water,” Koberstein said. It takes about 150 teff seeds to equal a single grain of wheat.

For some people, flat breads and other pastries made from teff flour are an acquired taste, he noted. Taste descriptions range from sour to bland to delicious.

“Injera is sort of like a sourdough pancake,” said Brian Charlton, an OSU Extension agronomist in Klamath Falls who enjoys Ethiopian cuisine. “I liked it right away. I wish somebody would open a restaurant in Klamath Falls. I’d eat there all the time.”

Drar is adamant: Teff is the food of the future, and he wants everybody to eat it. His enthusiasm for the offbeat grain borders on the mystical and mythic:

“Ethiopians are always No. 1 as marathoners. Why do you think?” he asked, having dinner recently in the Hamley Steakhouse in Pendleton, where teff is definitely not on the menu. “It’s teff! They eat it three times a day!”

The word teff in the ancient Ethiopic language means “lost,” because the grains are prone to blowing away in the faintest breeze, he said. Three-thousand-year-old teff seeds have been found in Egyptian pyramids, he says.

Then, stealing a march on the biblical mustard seed, Drar added, “This is the smallest seed on Earth!”

Drar immigrated to America to study computer science and later to earn his living as a commodities trader. He was dismayed to find the injera that he was accustomed to having with his meals was absent from stores. He longed for it constantly.

Eventually, Drar flew to Ethiopia and brought 20 pounds of teff seed back to Minneapolis. He began cultivating a few acres, talked others into doing likewise and ultimately marketed his “Selam” brand of teff flour to ethnic grocery stores and restaurants.

These days, he travels the nation six months a year, using his van, smartphone and laptop as a mobile office. He takes orders for teff from ethnic stores and restaurants and works hard to convince farmers to partner with him in growing and marketing the grain.

Someday, he hopes to export American-grown teff to Ethiopia, which is too parched to grow enough for itself, he said.

“Teff is in my blood,” Drar said. “I don’t want to see people hungry.”

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: