መጋቢት ፲ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ፥ በዓለ መስቀል
ምክኒያቱም ኢትዮጵያዊው የተዋሕዶ ልጅ በዘር፣ በብሔር፣ በቆዳ ቀለም ወይም በፆታ ለመለየት የሚያስቹሉት ዓይኖች አልተሰጡትም ፥ የአምላኩን፣ የመስቀሉንና የሃገሩን ጠላቶች ለይቶ ለማየት የሚያስችሉት እንጂ። የሚገርም ነው ጊዜው እየተለወጠና ሁሉም ነገር ሊገለባበጥ ይመስላል።
ግን ይህን በአዲስ አበባ ተከሰተ የተባለውን ነጮችንና ቻይናዎችን የማባራር ተግባር የአሜሪካ ኤምባሲ እንዴት ፈጥኖ ሊዘግብ ቻለ? የአሜሪካ አምባሳደር እስኪመስል ድረስ ግራኝ አህመድም ድርጊቱን ፈጥኖ አወገዘ። ማንን ፈርቶ ይሆን? ሞግዚቶቹን? አዎ! አሜሪካ ስታጉረመርም የግራኝ ወንበር ይንቀጠቀጣል!
ወጣት ሴት ተማሪዎች ከመቶ ቀናት በላይ ሲጠፉ፣ የተዋሕዶ ልጆች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲረሸኑ የፌንጣ ድምጽ እንኳን ሳያሰማ ፀጥ ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ፣ ኢንጂነር ስመኘውና ጄነራሎቹ ሲገደሉ “የለውጥ ሂደት ነው፣ የሚጠበቅ ነው” ያለው የአሜሪካ አምባሳደር ምነው ዛሬ ብዙ ድምጽ አሰማ? እውነት ለዜጎቹ አስቦ? ወይንስ ከአብዮት አህመድና አል–ሲሲ ጋር የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸት የጠነሰሰው ሤራ አለ?
ከቀናት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦
“አማራ በተባለው ክልል ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎ ሲያዳክማቸው ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋላውያን በወቅቱ ለሃገረ ኢትዮጵያ ባይተዋር የነበሩትን እንደ ጨብጥ እና ቂጥኝ የመሳሰሉትን አባለዘር በሽታዎች ይዘው በመግባታቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን ደከሙ፣ አለቁ። ይህን ተከትሎ ከግራኝ ሠራዊት ጋር በህብረት የዘመቱት ኦሮሞ የተባሉት ነገዶች ከደቡብ እስከ ሰሜን ሙሉ ኢትዮጵያን ወረሩ።”
ያው! ይህን ክልል በኮሮና ለመጨረሰ ብልጽግና የተባለው ባለጌ ፓርቲ ስብሰባዎችን በማካሄድ ላይ ነው። ኢትዮጵያውያን ሰው ፈረንጅ ስለሆነ ሰውን አያሳድድም፤ ግን አሁን እንደ አብዮት አህመድ እና ታከለ ዑማ የመሳሰሉትን ውርጋጦች አሳድዶ መስቀል አለበት። ደግሞ ይህ መምጣቱ አይቀርም!
ለመሆኑ የትኛው “አማራ” ነው መሀንዲሶቹና ጄነራሎቹ ተገድለውበት፣ ሴት ልጆቹ ታግተው በጠፉበት በዚህ ክፉ ወቅት ብልጽጋና የተባለውን ፓርቲ ለመምረጥ የሚያስብ? ምን ዓይነት ዝቅጠት ነው?!