Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Collapse’

Spanish Football Match Abandoned after Player Suffers “CARDIAC ARREST” on the Pitch

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 27, 2023

በስፔን ‘ላ ሊጋ’ እግር ኳስ ጨዋታ ወቅት ለኮርዶባ የተሰለፈው ሰርቢያዊ ተጫዋች፤ ድራጊሳ ጉደልጅ በሜዳው ላይ “በልብ ድካም” ተጠቅቶ እራሱን በመሳት ሜዳው ላይ ወደቀ

⚽ A SPANISH third-tier match has been abandoned after a player suddenly collapsed.

An ambulance rushed to the pitch after Cordoba ace Dragisa Gudelj fainted during the game against Racing Ferrol at the Estadio Nuevo Arcangel.

The Incident Took Place In The 11th Minute Of The First Half In Front Of A Worried Crowd.

According To marca, Gudelj Suffered A Cardiac Arrest And Was Thankfully Revived By The Medical Team.

The Centre-Back Left The Stadium In The Ambulance While Conscious And The Crowd Showed Their Support With A Standing Ovation.

The 25-Year-Old Appeared To Be Wanting To Carry On Despite The Worrying Incident But He Was Ultimately Taken To Reina Sofia Hospital For Observation.

The game was tied 1-1 before the referee suspended the match in Cordoba.

Cordoba assured the fans on social media that Gudelj is in stable condition.

The club also thanked the medical team that acted swiftly to “save” the Serbian.

Gudelj is the younger brother of Sevilla ace Nemanja Gudelj, who plays in LaLiga. Nemanja also competes for Serbia and appeared in the 2022 World Cup in Qatar.

Dragisa plays predominantly as a centre-back but can also operate at left-back.

The versatile defender has amassed a total of 24 appearances in the Primera Federacion this season.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Silk Says the VAX Killed Her Sister Diamond | Donald J. Trump Denies Knowing Silk at All | Whaat!?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2023

💭የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጥቁር አሜሪካዊት አጋር፤ ‘ሲልክ/ ሐር’ የኮቪድ ክትባት ነው እህቷን ፤ዳይመንድን/ አልማዝን’ የገደላት ትላለች። የክትባት አጀንዳ ደጋፊው ዶናልድ ጄ ትራምፕ ግን የወሻከቱ ይመስላል፤ “ኧረ! ሲልክን/ ሐርን ፈጽሞ አላውቃትም!” ይላሉ። | ምን!?

💭 Memorial for pro-Trump vlogger Diamond goes off the rails as sister Silk floats wild POISONING theory, Donald bizarrely DENIES knowing her despite multiple meetings and Rep. Marjorie Taylor Greene calls for an investigation into Covid deaths.

  • Lynette ‘Diamond’ Hardaway memorial took a dark turn on Saturday evening
  • Her sister Rochelle ‘Silk’ Richardson, detailed the 51-year-old’s final moments

The three-hour service held in North Carolina saw hundreds of Make America Great Again (MAGA) figures in attendance, including the former U.S. President himself, and featured musical performances and talks from conservative figureheads.

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

All Flights ‘Grounded Across US’ After System Failure | Doom Days | The Ark of Zion Does The Work

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2023

✈ በአሜሪካ የሚደረጉ ሁሉም በረራዎች በቴክኒካዊ የኮምፒውተር ችግሮች ምክኒያት ተቋርጠዋል | የጥፋት ቀናት | ታቦተ ጽዮን ሥራውን ይሠራል

👉 በአሜሪካ ታሪክ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ብቻ ሲሆን የመጀመሪያው በ9/11 ነበር !!! በኢትዮጵያ አዲስ አመት ቀን! በዚህ አዲስ የፈረንጆች 2023 ዓመት 11ኛ ቀናት ላይ ብቻ ነን (11 ወደታች)።

✈ All flights across the US have been halted due to a problem with the Federal Aviation Administration’s computer system.

👉 This is only the second time it has happened in US history, the first was on 9/11 !!! On Ethiopia’s New Year’s Day! We are only 11 days (11 downs) into this new 2023 year.

✈ Pilots Collapsing in Mass! American Airlines Stops Flights From Major Cities – Pilots Shortage!

✈ ፓይለቶች በብዛት እየሞቱ ነው! ከኮቪድ ወረርሽኝና ክትባቱ ጋር በተያያዘ የአውሮፕላን አብራሪዎች እጥረት የገጠመው የአሜሪካ አየር መንገድ ከዋና ዋና ከተሞች በረራዎችን ለማቆም ተገድዷል

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Lynette Hardaway, Diamond of MAGA-Duo ‘Diamond and Silk,’ Died Unexpectedly

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2023

💭 Former president Donald Trump said Hardaway’s death was “totally unexpected”

LYNETTE HARDAWAY, ALSO known as Diamond of the political duo “Diamond and Silk,” has died. Her death was confirmed on Diamond and Silk’s official Facebook page on Monday night.

“The World just lost a True Angel and Warrior Patriot for Freedom, Love, and Humanity! Diamond blazed a trail, founded on her passion and love for the entire race of humanity,” the post read, which was accompanied by a photo of Hardaway. The post also linked to to a Christian crowdfunding site where contributions will be received by Herneitha Rochelle Hardaway Richardson, who is also known as “Silk.”

The cause of Hardaway death is not currently known; reports cite that her age was 51.

Former president Donald Trump posted the news on his Truth Social site on Monday, writing that Hardaway had passed. “Really bad news for Republicans and frankly, ALL Americans,” he wrote. “Our beautiful Diamond, of Diamond and Silk, has just passed away at her home in the State she loved so much, North Carolina.” He added, “Silk was with her all the way, and at her passing. There was no better TEAM anywhere, or at any time! Diamond’s death was totally unexpected, probably her big and precious HEART just plain gave out. Rest In Peace our Magnificent Diamond, you will be greatly missed!”

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Pilots Collapsing in Mass! American Airlines Stops Flights From Major Cities – Pilots Shortage!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2023

ፓይለቶች በብዛት እየሞቱ ነው! ከኮቪድ ወረርሽኝና ክትባቱ ጋር በተያያዘ የአውሮፕላን አብራሪዎች እጥረት የገጠመው የአሜሪካ አየር መንገድ ከዋና ዋና ከተሞች በረራዎችን ለማቆም ተገድዷል

American Airlines said Friday that more than 96% of its employees have submitted proof of COVID-19 vaccination.

American Airlines is closing more flight routes this spring due to low demand and an ongoing pilot shortage.

The airline told FOX Business about the decision in a statement sent Saturday.

“In response to the regional pilot shortage affecting the airline industry, American Airlines has made the difficult decision to end service in Columbus, Georgia (CSG), Del Rio, Texas (DRT) and Long Beach, California (LGB),” American Airlines wrote.

American Airlines has dropped 19 cities from its routes since the beginning of the pandemic. Other airlines have seen similar service cuts due to the ongoing shortage of pilots.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Travel/ጉዞ | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Apocalypse in India: People Are Suffocating | Terrible Dust Storm in Bollywood Mumbai

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 አፖካሊፕስ በህንድ፤ ሰዎች እየታፈኑ ነው | በቦሊውድ ሙምባይ ውስጥ አስፈሪ የአቧራ ማዕበል

💭 በራጃስታን ላይ የፈጠረው የምዕራቡ ረብሻ እና ሳይክሎኒክ ዝውውር ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ አምጥቷልእግዚኦ!

ህንድ ከቅኝ ግዛት ነፃ ከወጣችከ ፸፭/75 ዓመታት በኋላ የብሪታንያ የመጀመሪያው ህንዳዊ ተወላጅ መሪ ሪሺ ሱናክ በመሆኑ በደስታ አጨበጨበችለት

የለንደን ከተማ ከንቲባ ሳዲቅ ካን የህንድፓኪስታን ዝርያ ያለው ሙስሊም ነው።

” A western disturbance and cyclonic circulation over Rajasthan brought unseasonal rains” ¡Madre mía!

☆ India applauds Britain’s 1st Indian-origin leader Rishi Sunak, 75 years after colonial rule

☆ The Mayor of London is Sadiq Khan, a Muslim of Indian-Pakistani heritage

💭 After unseasonal rain, Mumbai under a thick haze layer.

The Weather Dept said that the dust winds phenomenon would last for Sunday only, but again from Monday onwards, there is a possibility of a dip in temperature in Maharashtra for the next few days

A day after a western disturbance and cyclonic circulation over Rajasthan brought unseasonal rains it, Mumbai on Sunday had a thick layer of haze settled over it.

According to weather experts, the haze was attributed to “dust-raising winds”, brought as a result of the same Western Disturbance which caused Saturday’s rains and a drop in Sunday’s temperature.

It was further said that since everybody was wearing mask due to Covid-19, no other precautions were required.

“This haze consists of mainly sand because it originates from the Middle East where the conditions are sandier. It cannot be defined as smog, which comprises a more complex mixture of pollutants,” said Gufran Beig, Project Director, SAFAR.

The Weather Department said that the dust winds phenomenon is going to last for Sunday only, but again from Monday onwards, there is a possibility of a dip in temperature in Maharashtra for the next few days.

The maximum temperature of Mumbai’s Santacruz stood at 23.8 degrees Celsius, which is lowest in the last 10 years.

The dip in temperature was a result of the cloudy sky over north Konkan. It brought day time temperatures to as low as 23-24 degrees Celsius, which is the lowest maximum temperature in the last 10 years or maybe more, for the month of January.

The India Meteorological Department (IMD) on Saturday said that after affecting normal life in Karachi, a massive dust storm headed towards Gujarat and south Rajasthan on Saturday evening and it may continue to have an effect till next 12 hours.

Karachi was caught off guard on Saturday morning when a dust storm that travelled from Pakistan’s west disturbed the normal life there with visibility reduced to less than or about 500 metres.

“Saurashtra coast has been getting dust rising winds from afternoon. Dwarka station reported 400 m visibility, at Porbandar, wind speed was more than 10 km per hour with visibility of less than 1 km,” the IMD said.

Winds carrying dust blew from south Pakistan areas and adjoining the Arabian Sea towards Kutch and Saurashtra towards evening.

The ‘Sand and Dust Storms Risk Assessment in Asia and the Pacific’ report for 2021, published by the Asian and Pacific Centre for the Development of Disaster Information Management (APDIM), which is a regional institution of the United Nations Economic and Social Commission for Asia and the Pacific (UNESCAP), had said more than 500 million people in India and more than 80 per cent of the populations of Turkmenistan, Pakistan, Uzbekistan, Tajikistan, and Iran are exposed to medium and high levels of poor air quality due to sand and dust storms.

Lahore, Karachi, and Delhi are the three most affected cities, the report had said.

Dust storms, if severe, and over a longer time, also adversely affect agriculture, especially cotton.

👉 Source: National Herald India

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Haunting New Footage of Indian Bridge Collapse That Killed at Least 141 People

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 Harrowing video has captured the moment a footbridge in India collapsed, killing at least 141 people celebrating Diwali. WARNING: Distressing

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

Very Sad, indeed!

👉 Death toll rises to 141, many still missing

At least 141 people died when a pedestrian suspension bridge collapsed in India’s western state of Gujarat.

A local official said most of those who had died were women, children or elderly. The bridge in Morbi had been reopened just a week ago after repairs.

There was overcrowding on the bridge at the time as people celebrated the Diwali festival, officials said.

The 230m (754ft) bridge on the Machchu river was built during British rule in the 19th Century.

The death toll is expected to rise further.

Police, military and disaster response teams were deployed and the rescue effort is continuing.

More than 177 people have been rescued so far, officials said.

“Many children were enjoying holidays for Diwali and they came here as tourists,” an eyewitness called Sukram told Reuters news agency.

“All of them fell one on top of another. The bridge collapsed due to overloading.”

Videos on social media showed dozens clinging onto the wreckage as emergency teams attempted to rescue them. Some survivors clambered up the bridge’s broken netting, and others managed to swim to the river banks.

Reports said several hundred people were on the bridge when it collapsed at around 18:40 India time (13:10 GMT) on Sunday.

A video shot before the collapse showed it packed with people and swaying and many gripping the netting on its sides.

Gujarat is the home state of Indian Prime Minister Narendra Modi, who has announced compensation for the families of victims. He said he was “deeply saddened by the tragedy”.

The authorities have promised a full investigation. Questions are being asked about whether safety checks were done before the bridge was reopened. It is a popular tourist attraction known locally as Julto Pul (swinging bridge).

Home Minister Harsh Sanghavi said a number of criminal cases had been registered over the incident.

Prateek Vasava was on the bridge at the time of the incident. He told 24 Hours Gujarati-language news channel how he had swum to the river bank.

Several children fell into the river, he said, adding: “I wanted to pull some of them along with me but they had drowned or got swept away.”

Videos showed scenes of chaos as onlookers on the river banks tried to rescue those trapped in the water as darkness fell.

👉 Source: BBC

👹 ሃሎዊን + ዲዋሊ = ሃሎዋሊ

☆ ከቀናት በፊት ደቡብ ኮሪያ እና ሃሎዊን ነበሩ ፥ ዛሬ ደግሞ ህንድ እና ዲዋሊ ናቸው።

ደቡብ ኮሪያውያን ሰይጣናዊ የሃሎዊን የአምልኮ ሥርዓቶችን በማክበር የሰይጣንን ጥቃት ይጋብዙ ነበር ፥ እነዚህ ከድልድዩ የተከሰከሱት ሕንዶችም ሰይጣናዊውም ‘ዲዋሊ’ የሂንዱ በዓል በማክበር ተመሳሳይ ነገር ያደርጉ ነበር።

እናስታውስ፣ ‘ሃሎዊን’ ‘የዲዋሊ’ ምዕራባዊ አቻ ነው።

ወቅቱ አስፈሪ ነው እና ሁሉም ሰው ለታቀደላቸው የቤት ግብዣዎች በጣም ጓጉቷል። በሰይጣን አምላኪዎች ዘንድ ሃሎዊን የዓመቱ ምርጥ ቀን ነው። ለምዕራቡ የዓለም ክፍል፤ ከገና በዓል በኋላ፤ ተወዳጅ እየሆነ የመጣ በዓል ነው።

ግን በህንድ ስለ ዲዋሊ የሚታወቀው ነገር ምንድነው?

ደህና ፣ በመልበስ። ህንዶች መግዛትና መልበስ ይወዳሉ ፤ እንግዲህ ምዕራባውያኑንም ሕንዱንም አንድ የሚያደርጓቸው ሁለቱ ነገሮች እነዚህ ናቸው፤ መግዛትና መልበስ። ዲዋሊ በህንድ ውስጥ ትልቅ በዓል የሆነበት ምክንያት አንዱ ይህ ነው። ዲዋሊ ወይም የብርሃናት በዓል በሂንዱይዝም አምልኮ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ከሆኑት በዓላት አንዱ ነው። እሱም መንፈሳዊውን “የብርሃን ድል በጨለማ፣ በክፉ ላይ መልካም እና በድንቁርና ላይ እውቀትን” ያመለክታል ይባላል።

ይህችን ከየት ነው የሰማናት? የሚታወቅ ይመስላል፤ አይደል? ታዲያ ከሃሎዊን ጋር ትንሽ አይመሳሰልምን?

ብዙ ሰዎች ሃሎዊን የዲዋሊ ምዕራባዊ አቻ ነው ብለው ያምናሉ ፥ ባሕሉ የመጣው ከጥንታዊው የሴልቲክ የሳምሃይን በዓል ሲሆን ሰዎች እሳት በማንደድ ሲያበሩ እና መናፍስትን ለማስወገድ ልብስ መልበስ ይወዱ ነበር። በስምንተኛው ክፍለ ዘመን የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጎርጎርዮስ ሣልሳዊ በፈረንጆቹ ኅዳር ፩ (ነገ) ቀን ቅዱሳን ሁሉ የሚከበሩበት ጊዜ እንዲሆን ሰይመውት ነበር። ብዙም ሳይቆይ “የሁሉም ቅዱሳን ቀን” አንዳንድ የሳምሃይንን ወጎች አካትቷል። በፊት የነበረው ምሽት ሁሉም ሃሎውስ ሔዋን እና በኋላ ሃሎዊን በመባል ይታወቅ ነበር። ከጊዜ በኋላ፣ ሃሎዊን እንደ ማታለል ወይም ማከም፣ ጃክ-ላንተርን መቅረጽ፣ የበዓል ስብሰባዎች፣ አልባሳትን ወደ መለገስ እና ምግቦችን ወደ መመገብ ተግባራት ተለወጠ።

ነገር ግን የሁለቱ በዓላት ወጎች እና ሥርዓቶች በጣም ተመሳሳይ ስለሆኑ ችላ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ከዲዋሊ ምሽት በፊት ሰዎች ቤታቸውን እና ቢሮዎቻቸውን ያጸዳሉ፣ ያድሳሉ እና ያጌጡታል። እና በዲዋሊ ምሽት ሰዎች አዲስ ልብስ ገዝተው ወይም ምርጥ ልብሳቸውን አውጥተው ይለብሳሉ፣ ከቤታቸው ውጭም ሆነ ከውስጥ ዲያዎችን ያበራሉ፣ ይጸልያሉ፣ በተለይም ‘ላክሽሚ’ ለተባለችው የመራባት እና የብልጽግና አምላካቸው።

ከ’ፖጃው’ በኋላ፣ ርችቶች ይተኮሳሉ፣ እና ከዛም ብዙ ስኳር በበዛባቸው ‘ሚታይስ’የቤተሰብ ግብዣ እና በቤተሰብ አባላት እና በቅርብ ጓደኞች መካከል የስጦታ ልውውጥ ይደረጋል።

ሃሎዊን ፣ በተወሰነ መልኩ ተመሳሳይ ገጽታን ይከተላል ፤ ሰዎች በዓሉ ከመድረሱ በፊት ቤታቸውን ያፀዳሉ ፣ ያጌጣሉ ፣ ጣፋጮችን ይለዋወጣሉ እና እንደ አስማት ወይም ምርኢተ-ጥበብ ባሏቸው ሌሎች የጨዋታ ተግባራት ውስጥ ይሳተፋሉ ። ልክ እንደ ርችቶች ያሉትን ነገሮች ይተኩሳሉ፣ እንደ ደመራ የመሳሰሉ እሳቶችን ይለኩሳሉ በዙሪያውም ይዘምራሉ፣ ያወራሉ፤ ብሎም መብራቶችን በማብራት የሙታንን ህይወት ያከብራሉ።

ይህ ቀላል መላምት ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን የሁለቱ በዓላት የሚከበሩባቸው ቀናት መገጣጠሙና የብዙ ነገሮቻቸው ተመሳሳይነት በጣም የሚያስገርም ነው። እርስ በርስ በጣም ይቀራረባሉ እና በተመሳሳይ መንገድ ይከበራሉ ምናልባትም ህንድ አሁን ሃሎዊንን እንደ ንዑስ ባህሏ አካል ያደረገችበት ምክንያት ይህ ሊሆን ይችላል።

ያም ሆነ ይህ፣ አንዳንድ ባህሎች በትክክል እርስ በርስ ሳይጋጩ ሲዋሃዱ ማየት ያስገርማል። እና ሁለቱንም በዓላት ማክበር መቼም ቢሆን ተስፋ አይቆርጥም ምክንያቱም ሁለቱም በጣም ማራኪ እና ብዙ ሰው ሊያታልሉ የሚችሉ ሰይጣናዊ በዓላት ናቸውና።

አዎ!

💭 South Korea Satanic HALLOWEEN Crush Kills 120, Injures 100

💭 ደቡብ ኮሪያ፤ ሰይጣናዊውን የሃሎዊን በዓል ሲያከብሩ የነበሩ መቶ ሃያ ሰዎች በአደጋ ተገደሉ፤ መቶ ኮሪያውያን ቆስለዋል።

Very Sad, indeed! 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

My Note: ☆ Halloween = Oromo Ireecha = Thanksgiving

ሃለዊን = ኢሬቻ = ምስጋና (ለደም ግብር)

👹 Halloween + Diwali = Hallowali

Days ago it was South Korea & Halloween – and today it’s India & Diwali.

South Koreans were inviting satan’s attack by celebrating satanic Halloween rituals – Indians were doing the same by celebrating satanic Diwali

Let’s rembeber, Halloween is just the Western equivalent of Diwali.

It’s spooky season and everyone is way too excited for the house parties that they have scheduled. Halloween is the best day of the year, for the Western part of the world – after Christmas, of course.

But what’s the hype about in India?

Well, dressing up. Indians love to shop and dress up – the two things that unite us all together. It’s also part of the reason Diwali is such a huge festival in India. Diwali or the Festival of Lights is one of the most popular festivals of Hinduism, it symbolizes the spiritual “victory of light over darkness, good over evil and knowledge over ignorance.”

Sounds familiar, doesn’t it? Maybe a little similar to Halloween?

A lot of people believe that Halloween is the western equivalent of Diwali – the tradition originated with the ancient Celtic festival of Samhain, when people would light bonfires and wear costumes to ward off ghosts. In the eighth century, Pope Gregory III designated November 1 as a time to honor all saints. Soon, All Saints Day incorporated some of the traditions of Samhain. The evening before was known as All Hallows Eve, and later Halloween. Over time, Halloween evolved into a day of activities like trick-or-treating, carving jack-o-lanterns, festive gatherings, donning costumes and eating treats.

But the traditions and formalities of the two holidays are so similar it’s hard to ignore. Before Diwali night, people clean, renovate, and decorate their houses and offices. And on Diwali night, people dress up in new clothes or their best outfits, light up diyas inside and outside their house, pray, typically to Lakshmi — the goddess of fertility and prosperity.

After the pooja, there’s fireworks, and then a family feast with a whole lot of mithais, and an exchange of gifts between family members and close friends.

Halloween, follows in somewhat the same fashion – people clean the house before the holiday arrives, decorate the house, exchange sweets and take part in other activities like trick or treating. Just like the firecrackers, on Halloween people put up huge bonfires and sing and talk around it, put up lights and celebrate the lives of the dead.

This could just be simple speculation, but the similarities in the dates is also eerie – they fall so close to each other and are celebrated in such a similar way that maybe that’s the reason India has now adopted Halloween as a part of its subculture.

Either way, it’s interesting to see that some cultures integrate without actually colliding with one another. And celebrating both the holidays is never going to be a let down because both of them are such fun, interesting holidays.

Yeah!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Colombian Actress Faints on Stage

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 17, 2022

💭 ኮሎምቢያዊቷ ተዋናይት እራሷን ስታ መድረክ ላይ ወድቀች።

በመድረክ ላይ የወደቀችው ተዋናይት ሜሪ ፔርዶሞ ስለተፈጠረው ነገር በዝርዝር ተናገረች

💭 The Actress Mary Perdomo Who Collapsed On Stage Gave Details Of What Happened

Mary Perdomo se encontraba el pasado 13 de octubre realizando un performance de “El Principito” en el programa “Día a Día” cuando se desmayó.

Durante la transmisión de ‘Día a Día’ del pasado jueves 13 de octubre, Mary Perdomo, actriz del musical “El Principito”, se encontraba junto a dos compañeros de la obra realizando una presentación en el programa matutino, cuando a la finalización del performance la actriz se desmayó.

(Lea también: La sexualización de los asesinos seriales en las series, televisión y películas)

Ante la situación, la presentadora Carolina Soto se acercó a Mary, quien se encontraba tendida en el suelo, y solicitó ayuda por parte del personal del Canal Caracol. “Ay, Dios mío, algo le pasó, algo le pasó, alguien que nos ayude”, dijo la presentadora mientras pasaban a comerciales.

Posteriormente, la actriz de teatro se pronunció en sus redes sociales y comunicó a sus seguidores que se encontraba bien. “Gracias a Dios estoy bien. Muchas gracias a todos los que se preocuparon y me siguen preguntando”, escribió.

Fuente

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ | ሚንስትሩ ወደቁ | የሉሲፈር ጨረር?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 28, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

አህመድ + ☆ ጂብሪል = ሉሲፈር

የቱርክ ሉሲፈራዊ ባንዲራ + ☆ የቡርኪና ፋሶ ሉሲፈራዊ ባንዲራ = ሉሲፈር

ይህን ከስምንት ዓመታት በፊት የታየ ክስተት ዛሬ በቅዱስ ኡራኤል ዕለት ማየቴ ራሱ ሌላ ትልቅ ተዓምር ነው። ጉግል የራሱ አልጎሪዝም ይኖረዋል፤ የእግዚአብሔር ቅዱሳን ደግሞ የራሳቸው እጅግ በጣም የተራቀቀ አልጎሪዝምአላቸው። ድንቅ ነው!

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና የጋናው ፕሬዚደንት ከሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴን ኦባማ ጋር በተገናኙ ማግስት አርፈው ነበር። ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የቡርኪና ፋሶው የውጭ ጉዳይ ሚስትር ጂብሪል ባሶሌ ደግሞ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የወቅቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስት አህመድ ዳቩቶግሉ ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቱርክ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጡበት ወቅት ራሳቸውን ስተው ሲወድቁ ይታያሉ።

የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ልክ ሲወድቁ ብልጭ ብለው የታዩኝ የቱርክ እና ቡርኪና ፋሶ ባንዲራዎች ላይ ያለው የሉሲፈር ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ነው። ጂብሪል እና አህመድ በሉሲፈር ኮከብ ታጅበዋል፤ ዋው!!!

ሙስሊሞች ለአምላካቸው ዋቄዮአላህ በሚሠሩት መስጊድ “ሚናራ” በሚባለው የምሰሶውና በሙአዚኑ አዛን ጋኔን መጥሪያው ክፍል ላይ የተገለጸው የፈጣሪያቸውን ሉሲፈርን መልክና ምሳሌ (ሎጎ)ይህን ሙስሊሞች ቅዱስ ጳውሎስን እንዲጠሉ ያደረጋቸውን እውነት ለማሳየነት ላቅርብ። ይህ ትልቅ መንፈሳዊ ምስጢር ነው። የእስልምናው እምነት የተዘጋጀው በስጋ ሕግና ሥርዓት መሆኑን ከግንዛቤ በመውሰድ፤ በቪዲዮው በምናየው የሉሲፈር በባለ አምስቱ ፈርጥ ኮከበ መልክና ምሳሌ በኩል የተገለጠው የፈጣሪያቸው ሉሲፈር ስምና ክብር (የስጋ ማንነትና ምንነት)ነው። ኮከቧ ምሳሌነቷ ለአምስቱ የስጋ የስሜት ሕዋሳት ነውና። ለስጋ ምሳሌ ናት። በድጋሚ፤ ቅዱስ ጳውሎስ በዓረብ ምድር ሕግና ሥርዓት በኩል “ስጋ!” በማለት የገለጸው አንድም የእስልምናውን ሕግና ሥርዓት ነው። የስጋ ሕግና ሥርዓት ደግሞ በመንፈስ ሕግና ሥርዓት ሞት በኩል የሚገለጥ የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት ወይም ስምና ክብር ነው። ይህም አዳም አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በልቶ ለሕይወትና ለነጻነት የተሰጠውን ኪዳን (ሕግ) በሻረና በመንፈሱ በሞተ ጊዜ የተገለጠው ኃይማኖት ወይም የመንግስት ሕግና ሥርዓት ነው።

በሌላ በኩል ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ትክክለኛዋ ኃይማኖት ክርስትና ናት። “ሰማያዊ” የተባለችው ኢየሩሳሌም ደግሞ ዛሬ ሉሲፈር በትግራይ በወረወራት ኮከብ አማካኝነት ሊያጠፋት በመታገል ላይ ያለችው የተቀደሰችው ምድር አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። በዚህም መረዳት የተቀደሰችው ምድር ኢትዮጵያ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ (መንግስት)፤ ከእስላማዊው የዓረቢያው ምድር በተጻራሪ፤ ክርስትና የተባለው። ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ይህን የምድር አፈር ሕግ በይስሐቅ ማንነትና ምንነት “መንፈስ” በማለት ይገልጸዋል። በዚህም ክርስትና የመንፈስ ሕግ መሆኑን ይመሰክራል። የስጋ ሕግ ማለት የሞትና ባርነት ሕግ ማለት ነው። የመንፈስ ሕግ ማለት ግን የሕይወትና የነጻነት ሕግ ማለት ነው። ቅዱስ ጳውሎስ፤ “አንዲት ኃይማኖት” በማለት የጠራትም ይህችን የመንፈስ ስምና ክብር ነው። ይህችም ደግሞ ፍቅር የተባለችው የተፈጥሮ ሕግ ናት። የክርስትናው ሕግና ሥርዓት የመንፈስ ሕግ መሆኑን የሚመሰክርልን ደግሞ የእግዚአብሔር መንግስት ምሳሌ የሆነው የዳዊት ኮከብ ይሆናል። የዳዊት ኮከብ ስድስት ፈርጥ ያለው የኮከቡ መልክና ምሳሌ ስለ መንፈስ አካል የሚናገር ሕግ ነበርና።

በኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ ስላረፈው የሉሲፈር ኮከብ ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ የማንቂያ ደወል በጦማሬ አማካኝነት የደወልኩት እኔ ነበርኩ፤ ዛሬም በተለይ “ዛሬም!” የምኒልክ ብሔር ብሔረሰብ ተረት ተረት ርዕዮተ ዓለም አራማጅ የሆኑት የሕወሓት ክንፍ “የትግራይ ነው” ብሎ የሚጠቀምበትን ባንዲራ ጽዮናውያን እንዲያወግዙት እና እንዲያስወግዱት በምትኩም ለጽዮናዊቷ ትግራይ ኢትዮጵያ እነ አፄ ኢዛና፣ እነ ደቂቅ እስጢፋኖስ፣ እነ አፄ ዮሐንስ የተሰጧትን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ በኩራት እንዲያውለበልቡ ከማሳወቅ ወደኋላ አልልም። የሉሲፈር አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበት ባለ ሁለት ቀለሙ ሰንደቅ የጽዮናውያን፣ የአክሱማውያን ወይም የትራዋይ ኢትዮጵያውያን እንዳልሆነ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ። ለመሆኑ፤ “ይህ ሃምሳ ዓመት የማይሞላው ባንዲራ ከየት/ከማን ተገኘ? መልዕክቱስ ምንድን ነው?” በማለት የሚጠይቅ ወግን ለምን ጠፋ? ለትግራይ ሕዝብ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ሰቆቃ እና ስቃይን ከማምጣቱ እና ሉሲፈር ጠላትን ከማስደሰቱ በቀር ምን ያመጣለት ነገር አለ? ምንም! ዛሬ ኤርትራውያን የምንላቸው ጽዮናውያን ገና ሬፈረንደም ሲያካሂዱ ገና ወጣት እያለሁ “ተው!ብትገነጠሉ እንኳን ሰሜን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም እና የጽዮንን ባንዲራ ያዙ!” ስላቸው ይሳለቁብኝ እንደነበር፤ እንዲያውም ሬፈረንደም ከማድረጊያው አዳራሽ እንድወጣ (ለዩኒቨርሲቲዬ ረፖርት ለማቅረብ ነበር ተልኬ የገባሁት) አስታውሳለሁ። ዛሬ ወገኖቻችን የያኔውን አሁን ከገጠማቸው ፈተና እና መዘዝ ጋር እያስታወሱ በመጸጸት የሚደውሉልኝ ኤርትራውያን ብዙ ናቸው። የጽዮናውያን ጽናት፣ ጥንካሬ፣ ብርታት እና ድል የእግዚአብሔር ድል ነው፤ በጽዮን ማርያም፣ በቅዱሳኑ እና በጽላተ ሙሴ በኩል ብቻ የተገኘ ድል ነው። ጠላት ይህን በደንብ ስለሚያውቅ ነው የሕይወት ዛፍ የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሥሯን መንቀል አስፈላጊ እንደሆነ ስላወቁት ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ቆፍረው ቆፍረው አሁን የምናየውን ዓይን ያወጣ የጭፍጨፋ ግፍ በመስራት ላይ ያሉት። የትግራይ ሠራዊት የጽዮን ሠራዊት ነው፤ ስለዚህ አረበኞቹ የጽዮንን ጠላቶች እስከ ሞያሌ ድረስ ሄደው የማሳደድ ግዴታ አለባቸው፤ በዚህም ድጋፌ ፻/100% ነው፤ ጽዮናውያን አዲስ አበባ ድረስ ሄደው ግራኝን እና ጭፍሮቹን የመያዝ ግዴታ አለባቸው፤ እንዲያውም ዘግይተዋል። ግራኝ አብዮት አህመድ አዲስ አበባን ለቅቆ በመውጣትና የትግራይን አየር አቋርጦ ወደ አስመራ እና ቱርክ መብረር እንዳይችል መደረግ ነበረበት፤ የሚበርርም ከሆነ አውሮፕላኑን በትግራይ አየር ላይ መትተው መጣል ነበረባቸው። ለመሆኑ በየትኛው አየር መንገድ ነው ወደ አስመራ እና ቱርክ የበረረው? ከይተስ ተነስቶ? ይህን በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ።

💭 ለማንኛውም በትግራይ ላይ ልክ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ሲጀምር የሚከተለውን ጽሑፍ በማቅረብ ለማስጠንቀቅ ሞክሬ ነበር፤

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢአማኒ፣ ግብረሰዶም)

ምክኒያቱም፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞትግሬው/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ኢአማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ አማራኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር

አለመረጋጋትን መፍጠር

አመፅ መቀስቀስ

መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

Demoralization

Destabilization

Insurgency

Normalization

💭 A year after Ethiopian PM Meles Zenawi and Patriarch Paulos passed away, on May 9, 2013

👉 Burkina Faso’s Foreign Minister Has Fainted During አ Joint Press Conference in Turkey.

A year later, 29 August 2014, Ahmet resigned as Foreign Minister and became Prime Minster of Turkey.

Djibrill Bassole, the foreign minister of the Colorado-sized West African nation of Burkina Faso, has joined the inauspicious ranks of people to faint on live television.

Bassole was holding a joint press conference in the Turkish capital of Ankara with Turkish Foreign Minister Ahmet Davutoglu when, in the middle of a question from a reporter, it became clear that something was wrong. He grips the platform, grimaces and begins to sway slightly. Bassole, obviously concerned, leans over to Davutoglu and says something.

The Turkish foreign minister looks immediately alarmed but, perhaps wary of embarrassing his official guest, extends an arm without actually grabbing Bassole. Then there’s a whooshing sound in the audio as Bassole, collapsing, brushes against his microphone and takes the podium down with him.

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: