Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Cloud’

Separating The Sheep 🐑 From The Goats / በጉን ከ ፍየሎች 🐐 መለየት | በፀሐይ ዙሪያ የመድኃኔ ዓለም መስቀል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

👹 “የድርድር ሰነድ” የተሰኘውን የጀነሳይድ ስክሪፕት/ ጽሑፍ ልክ እንደ “ሕገ አራዊቱ” በደቡብ አፍሪቃ የሰጧቸው ሉሲፈራውያኑ ናቸው! በድጋሚ!?

  • ያውም በደቡብ አፍሪቃ
  • ያውም በቅኝ ግዛት ባሪያዎቻቸው በኩል
  • ያውም በእንግሊዝኛ ቋንቋ

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

💭 አራቱ የምንሊክ ትውልድ/ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ልጆች የፈረሟቸው ፀረ-አክሱም/ኢትዮጵያ ውሎች፤

ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/ኢያሱ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

😈 ፬ኛ. የጋላኦሮሞው የምንሊክ ውል!

ዲቃላው ምንሊክ “የውጫሌ ውል” ብሎ ጽዮናውያንን አታለላቸው፤ ጂቡቲን እና ኤርትራ የተባለውን ግዛት ለጣልያን አሳልፎ ሰጠ፣ አባቶቻችንን አስጨፈጨፈ፣ በረሃብ ቀጧቸው፣ ምድራቸውን በጦርነቱ ምድረ በዳ አደረገ፤ በከለ።

😈 ፫ኛ. የጋላኦሮሞው የኃይለ ሥላሴ ውል!

አፄ ኃይለ ሥላሴም ከብሪታኒያ ጋር ውል ተፈራርመውና ኤርትራን ከጣልያን ተቀብለው ለ ብሪታኒያ/አሜሪካ አሳልፈው ሰጧት ፣ ከየመን በሚነሱ የብሪታኒያ ተዋጊ አውሮፕላኖች መቀሌንና ዙሪያውን ጨፈጨፉ። በአስመራ ተራሮች ስር ስውሩን የአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ አደገኛ ወታደራዊ ጣቢያ እንዲሰፍር ተስማሙ። ይህ እ..አ ከ ፲፱፻፵፩ እስከ ፲፱፻፸፯ (1941 – 1977) ድረስ በአስመራ የቆየው ስውር ጣቢያ ቃኘው ጣቢያ በመባል ይታወቃል። እንግዲህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ በአሜሪካ ቁጥጥር ስር ነበረች ማለት ነው።

😈 ፪ኛ. የጋላኦሮሞው የመንግስቱ ኃይለ ማርያም ውል!

አፄ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን አስወግደው በሌላው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ከተኩ በኋላ “ቀይ ሽብር” ብለውና የተለያዩ ጦርነቶችን ቀስቅሰው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ጨፈጨፏቸው፣ በረሃብ ቆሏቸው፣ “መሬት ላራሹ!” ብለው መሬቶቻቸውን እየነጠቁ ለጋላ-ኦሮሞዎች ሰጧቸው።

😈 ፩ኛ. የጋላኦሮሞው የኦነግ ውል

ሉሲፈራውያኑ ሲቆጣጠሯቸው የነበሩትን አቶ መለስ ዜናዊና ኢሳያስ አፈወርቂ በባድሜ ጦርነት እንዲከፍቱ ካደረጉ በኋላና በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያንን እንዲጨፈጭፉ ካደረጉ በኋላ፤ በጠላት ከተማ በአልጀርስ “የባድሜውን ውል” እንዲፈራረሙ አስገደዷቸው። በኋላ ላይ ይህ ሤራ በጣም ሰላም የነሳቸው ጠቅላይ ሚንስት መለስ ዜናዊ ከሉሲፈራውያኑ እጅ ወጥተው የጦርነቱን መንፈስ ወደ ደቡብ/ሶማሊያ ማዛዋርና የሕዳሴውን ግድብ ጨምሮ ብዙ ግድቦችን መሥራት ሲጀምሩ ሉሲፈራውያኑ ከባራክ ሄሴን ኦባማ፣ ከመሀመድ ሙርሲ፣ ከሸህ መሀመድ አላሙዲን፣ ከደመቀ መኮንን ሀሰን እና ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር ተስማምተው ገደሏቸው። ሁሉም እስማኤላውያን መሆናቸውን ልብ እንበል።

የፕሬቶሪያው ውል የእነዚህ አራት ውሎች አካል ነው። ይህም ውል አራቱ የምንሊክ መሰሪ ትውልዶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በእሳት የሚጠረጉበት የመጨረሻው ውላቸው ነው የሚሆነው! የሞኝነቱ፣ የትሕትናውና የይሉኝታው ዘመን አብቅቷል!

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

💭 የሚከተለውን ጽሑፍ ከሌላ ቪዲዮ ጋር አቅርቤው ነበር። አስገራሚው ነገር ይህ ባለፈው ሣምንት በጸሐይ ዙሪያ የታየኝ የመስቀሉ ክስተት ልክ አደገኛው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ከቅጥረኛው ጂሃዳዊ ከ አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ መሀመድ ፋኪ ጋር በካናዳ ዋና ከተማ በኦታዋ እንደተገናኙ ነበር። ይህ ማለት፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ በደቡብ አፍሪቃዋ ፕሪቶሪያ በዚያኛው በኩል ወኪሎቻቸው የሆኑት የሕወሓት ሰዎች እንዲፈርሙ የተሰጣቸው ሰነድ የተላከው ከሲ.አይ.ኤው ሰው ከአቶ አንቶኒ ብሊንከን ነው ማለት ነው። ተላላኪዎቹ ደግሞ ጂሃዳዊው ሙሳ መሀመድ ፋኪ + የቩዱ ዘንዶዎቹ የናይጄሪያው ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ እና የኪኒያው ዊሊያም ሩቶ መሆናቸው ነው። ኡሁሩ ኬኒያታን ከሥልጣን አስወግደው ዊሊያም ሩቶን ያስቀመጡት ግራኝን ስላዋረደባቸውና ከእርሱ ጋር ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው።

ታዲያ፤ ምናልባትም ተቀማጭነታቸው በጂቡቲው የአሜሪካ ወታደራዊ ቤዝ ሊሆን ይችላል ብዬ የምገምታቸው እነ ደብረ ጽዮን፣ ጌታቸው ረዳና ጄነራል ጻድቃን ሰነዱን በአሜሪካ አስገዳጅነት እንዲፈርሙና የሲ.አይ.ልዩ ንብረትየሆነው እርጉሙ ኢሳያስ አፈወርቂ ደግሞ በጽዮናውያን ላይ ጭፍጨፋውን እንዲቀጥል ዲያብሎሳዊ ሤራውን በጋራ ጠንስሰዋል። አይሁዳዊው አንቶኒ ብሊንከን ከመሀመዳዊው ሙሳ ፋኪ ጋር በካናዳ ተገናኝቶ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለጂ፯/ G7 ስብሰባ ወደ ጀርመን አመራ።

😲 ዋው! የሳጥናኤል ጎል ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ!

👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ ዘስጋን የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። (በብሔር ብሔረሰብ ተረተረት)

🐺 ጋኔን የሚፈልቅባቸውን እነ ኢልሃን ኦማርን እና የፍየሎቻቸውን ምሳሌ ስናይ/ስንሰማ መሀመዳውያን እና ጋላኦሮሞዎች ሁሌ፤ “እኔ ተጠቂ ነኝ!” የሚለውን ካርድ እንደሚመዙ እንታዘባለን።

💭 እንዴት አስደናቂ ነው፣ መጸው በእርግጥ የዓመት ታላቅ ጊዜ ነው። ስለዚህ፣ ባለፈው፤ በፀሐይ ዙሪያ እንደ መስቀል የሚመስል ደመና መፈጠሩን ከተመለከትኩ በኋላ ጥርት ባለው አየር ዘወር ዘውር እያልኩ ስደሰት፤ በጎችን እና ፍየሎችን ሲመግቡ የነበሩ ደስ የሚሉ ደስተኛ ሕፃናትን አየኋቸው። በቅርቡ ቪዲዮውን አቀርባለሁ።

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥ ፴፩፡፴፬]❖❖❖

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።”

🛑 Separating The Sheep 🐑 From The Goats / በጉን ከፍየሎች 🐐 መለየት

👹 The law of the devil’s government is the law of “mixing” and the law of God’s government is the law of “separation”. Menelik the 2nd established today’s Ethiopia – After The Flesh of most of this useless generation, the by the law of mixing. (The so-called „Nations & Nationalities)

🐺 We look at the example of Ilhan Omar and her goats that Demon creeps that belong to the Goat nation 🐐 like the Mohammedans and Gala-Oromos always default to their “I am a victim” card.

💭 How Amazing, Autumn indeed is a great time of year. So, last week, after witnessing a Cross-like cloud formation around the sun, I saw sweet and happy kids feeding sheeps and goats. when I was enjoying a crisp walk.

❖❖❖[Matthew 25:31-34]❖❖❖

“When the Son of man shall come in his glory, and all the holy angels with him, then shall he sit upon the throne of his glory: And before him shall be gathered all nations: and he shall separate them one from another, as a shepherd divideth his sheep from the goats: And he shall set the sheep on his right hand, but the goats on the left. Then shall the King say unto them on his right hand, Come, ye blessed of my Father, inherit the kingdom prepared for you from the foundation of the world:”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምፅዓት ቀን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ | እጅግ የከፋ ጎርፍ! | በጽዮን ላይ የተነሳ ተረሳ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2021

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግድቡ ተደረመሰ | The Dam Collapses | ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2021

💭 ባለፈው ሳምንት በአውሮፓ፤ በተለይ በጀርመን፣ ኔዘርላንዶች እና ቤልጂም በአንድ ሌሊት ብቻ የጣለው ዝናብ ስንት ጉዳት እንዳደረሰ አይተናል። ውቧ የጀርመን ከተማ ኮሎኝ አካባቢ የሚገኝ አንድ ግድብ የመደርመስ አደጋ ገጥሞት ነበር። https://www.newcivilengineer.com/latest/fears-german-dam-could-collapse-as-severe-flooding-hits-europe-16-07-2021/

💭 ግራኝ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ፍራንክፈርት ጀርመን መጥቶ የነበረ ጊዜ ለፕሮቴስታንቷ የጀርመን መሪ፤ “ዋ! ከእዚህ አውሬ ጋር ግኑኝነት አይኑርዎት፣ ራቁት! አያቅርቡት!” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ልኬላቸው ነበር። እንኳን ጽዮንን ደፍሮ፤ ባያደርገውም እንኳን ጤናማ የሆነ ሰው ከዚህ አውሬ መራቅ፣ ከቀረበው ደግሞ መድፋት ይመረጣል።

በቻይና “የሺህ ዓመት ኃይለኛ ዝናብ” የተባለለት ዝናብ ሁለት ግድቦችን አፈራርሷል። ዶፍ ዝናቡ በሚቀጥሉት ቀናት እንዲህ መውረድ ከቀጠለ ብዙ ግዙፍ ግድቦች የመደረመስና እስከ ሃምሳ ሚሊየን ሰዎችን የማጥፋት ብቃት አላቸው የሚል ከፍተኛ ስጋት አለ።

ታላላቅ እና ታናናሽ፣ ኃያላትና ደካማዎች ሁሉ ከጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ!

💭 ባለፈው ወር ላይ ትግራይን አስመልክቶ በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ወቅት ለተላለፈው የቀጥታ ስርጭት የሚከተለውን ለቻይና እና ሩሲያ ጽፌ ነበር፦

👉 “The AU + UN + China + Russia have abandoned the Christian people of Tigray. Over 150.000 Tigrayans perished — and Africa is silent. You all will face judgment here and the hereafter. “

👉 “China, Dr. Tedros of WHO gave you favor — now you are supporting a war criminal Ahmed to bomb his relatives!? “

👉 የአፍሪካ ህብረት + የተባበሩት መንግስታት + ቻይና + ሩሲያ ክርስቲያናዊውን የትግራይ ህዝብ ረስተውታል፡፡ ከ 150,000 በላይ የትግራይ ተወላጆች ተጨፍጭፈዋል ፥ አፍሪካም ዝም አለች፡፡ ሁላችሁም እዚህ እና በወዲያኛው ዓለም ፍርድን ትጋፈጧታላችሁ፡፡

👉 “ቻይና ፣ የዓለም ጤና ድርጅቱ ዶ / ር ቴድሮስ “የኮቪድ19 ቫይረስን” አስመልክቶ ትልቅ ባለውለታሽ ነበሩ ፥ አሁን ከጦር ወንጀለኛው አብዮት አህመድ ጎን ቆመሽ ዘመዶቹን በቦምብ ታስጨፈጭፊያለሽ!?”

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

MASSIVE Explosion in China Looked Like a Mini Nuke! | ግዙፍ ፍንዳታ በቻይና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

An explosion occurred at an aluminum alloy plant on Tuesday morning in Dengfeng, Central China’s Henan Province. No casualties were reported as of press time, said local authorities.

Local emergency management staff have rushed to the scene.

The incident occurred at around 6:00 am at an aluminum alloy plant in a village of Gaocheng township after flood water from a nearby river poured into an alloy tank with a high temperature solution, according to a statement Dengfeng government issued on Tuesday.

After Dengfeng experienced heavy rainstorm on Monday, the water level of the Yinghe River soared and exceeded the warning line at around 4 am. The increased water level resulted in the collapse of the surrounding wall and flooded into the factory, said the statement.

The company later cut the power and evacuated its staff from the plant, it said.

A Gaocheng resident, surnamed Chen, told the Global Times that she heard a loud noise when the explosion occurred. “I thought it was a thunder as it was raining heavily outside then. I checked the time — it was at 6:06 am,” she said.

According to public information, Dengfeng Power Group Aluminum Alloy Company, the enterprise that runs the plant, showed a normal record in its all seven environmental protection onsite inspections.

Dengfeng government officials have arrived at the scene to help with the evacuation of the residents around the plant. No casualties or missing people were reported.

The city authorities have also started flood season safety investigation and rectification.

Source

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምፅዓት ቀን በቻይና! በዜንግዙ ከተማ ታሪክ እጅግ የከፋው ጎርፍ! | ከግራኝ ጋር የቆመ ተረገመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

💭 ባለፈው ሳምንት በአውሮፓ፤ በተለይ በጀርመን፣ ኔዘርላንዶች እና ቤልጂም በአንድ ሌሊት ብቻ የጣለው ዝናብ ስንት ጉዳት እንዳደረሰ አይተናል። ግራኝ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ፍራንክፈርት ጀርመን መጥቶ የነበረ ጊዜ ለፕሮቴስታንቷ የጀርመን መሪ፤ “ዋ! ከእዚህ አውሬ ጋር ግኑኝነት አይኑርዎት፣ ራቁት! አያቅርቡት!” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ልኬላቸው ነበር። እንኳን ጽዮንን ደፍሮ፤ ባያደርገውም እንኳን ጤናማ የሆነ ሰው ከዚህ አውሬ መራቅ፣ ከቀረበው ደግሞ መድፋት ይመረጣል።

💭 ባለፈው ወር ላይ ደግሞ ትግራይን አስመልክቶ በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ወቅት ለተላለፈው የቀጥታ ስርጭት የሚከተለውን ለቻይና እና ሩሲያ ጽፌ ነበር፦

👉 “The AU + UN + China + Russia have abandoned the Christian people of Tigray. Over 150.000 Tigrayans perished — and Africa is silent. You all will face judgment here and the hereafter.

“China, Dr. Tedros of WHO gave you favor — now you are supporting a war criminal Ahmed to bomb his relatives!?”

👉 “የአፍሪካ ህብረት + የተባበሩት መንግስታት + ቻይና + ሩሲያ ክርስቲያናዊውን የትግራይ ህዝብ ረስተውታል፡፡ ከ 150,000 በላይ የትግራይ ተወላጆች ተጨፍጭፈዋል ፥ አፍሪካም ዝም አለች፡፡ ሁላችሁም እዚህ እና በወዲያኛው ዓለም ፍርድን ትጋፈጧታላችሁ።”

ቻይና ፣ የዓለም ጤና ድርጅቱ ዶ / ር ቴድሮስ “የኮቪድ19 ቫይረስን” አስመልክቶ ትልቅ ባለውለታሽ ነበሩ ፥ አሁን ከጦር ወንጀለኛው አብዮት አህመድ ጎን ቆመሽ ዘመዶቹን በቦምብ ታስጨፈጭፊያለሽ!?

💭 China Floods: Passengers Stuck in Waist-High Water on Train

An operation is under way to rescue passengers submerged in waist-deep floodwaters on a subway train in China.

The passengers were travelling in Zhengzhou, in central Henan province on Tuesday, when they became stranded amid the rising water.

Henan province has been hit hard by heavy rain in recent days resulting in flooding that has affected more than a dozen cities.

At least one person has died and two are missing, state media report.

On Tuesday, Zhengzhou’s entire subway system was forced to close.

Video and images posted to social media show people standing on train seats to try to keep above the water.

Source

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ ዝናብ + በረዶ + ጎርፍ + መብረቅ በኩዌት እና በኢራን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 7, 2020

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰፥፳፪]

በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና

ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲ + ኩዌይት | አውሎ ነፋስ፣ ዝናብ፣ በረዶ፣ አስፈሪ ጥቁር ደመና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020

የትንቢት መፈጸሚያ የሆነውና ልቡ ደንድኖበት በትዕቢት እና ዕብሪት የተወጠረው የዘመናችን የግብጽ ፈርዖን ግራኝ አብዮት አህመድ አማራ ኢትዮጵያውያንን በማሳደድ እና በማስጨረስ ላይ ይገኛል። ትኩረቱ ሌላ ቦታ ነው፤ ግን በዚህ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በጥቂቱ እስከ አስር ሺህ አማራ ገበሬዎች ተጨፍጭፈው እንዳለቁ ነው የሜነገረው። እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ የተመረጡት እንኳን እራሳቸው ስተው ሌላውን በማሳት፤ “በጽዮን ተራሮች በረሃብና በቸነፈር ከመሞት ከገዳያችን ፈርዖን ጋር ብንሰለፍና ለግብጻውያን ተገዝተን እዚያው በበርሃችን ብንኖር ይሻለናል” እያሉ ምስኪኑን ኢትዮጵያዊ ገበሬ እያስጨፈጨፉትና የእሳት ማገዶ እያደረጉት ነው።

እኛ ግን በድጋሚ፤ “ባካችሁ፣ ባካችሁ፤ ከፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ ጎን አትሰለፉ! በጋላ ግብጻውያን ፈረሰኞችም ስር መውደቁን አትምረጡ፣ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ጋላ ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።” እንላለን።

[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፬]

፰ እግዚአብሔርም የግብፅን ንጉሥ የፈርዖንን ልብ አጸና፥ እርሱም የእስራኤልን ልጆች አሳደደ፤ የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ።

፱ ግብፃውያንም የፈርዖን ፈረሶች ሰረገሎቹም ፈረሰኞቹም ሠራዊቱም ሁሉ፥ አሳደዱአቸው፤ በባሕሩ ዳር በበኣልዛፎን ፊት ለፊት ባለው በፊሀሒሮት አጠገብ ሰፍረው አገኙአቸው።

፲ ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን በኋላቸው ገሥግስው ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ።

፲፩ ሙሴንም። በግብፅ መቃብር ስላልኖረ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ አወጣኸንን? ከግብፅ ታወጣን ዘንድ ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው?

፲፪ በምድረ በዳ ከምንሞት ብንገዛላቸው ይሻላልና። ተወን፥ ለግብፃውያን እንገዛ ብለን በግብፅ ሳለን ያልንህ ቃል ይህ አይደለምን? አሉት።

፲፫ ሙሴም ለሕዝቡ። አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

An Extremely Rare Rainbow-Colored Cloud Over Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2013

EthioCloud4 EthioCloud3 EthioCloud2 EthioCloud1

A couple of days ago, Esther Havens and I were working in Gondar in Northern Ethiopia… we got out of the car and looked up to see this incredible cloud structure overhead…

Time stood still as we sat there with eyes fixed upward, watching this irridescent orb slowly transform from one beauty to the next and I remain in awe at this display of the mystique of His Splendor.

[Psalms 19:1-4]  

The heavens declare the glory of God;

the skies proclaim the work of his hands.

Day after day they pour forth speech;

night after night they reveal knowledge.

They have no speech, they use no words;

no sound is heard from them.

Yet their voice goes out into all the earth,

their words to the ends of the world.

In the heavens God has pitched a tent for the sun.

Originally posted: http://www.austinmann.com/trek/archives/1134

Perhaps, the majestic Rainbow of “Tisissat-Falls” is now beginning to float the Ethiopian skies to herald the good news? The greatest wonder is that we can see this phenomena and not wonder more.

In the year AD 312 an event occurred which utterly transformed the outward situation of the Church. As he was riding through France with his army, the Emperor Constantine looked up into the sky and saw a cross of light in front of the sun. With the cross there was an inscription: In this sign conquer. As a result of this vision, Constantine became the first Roman Emperor to embrace the Christian faith. On that day in France a train of events was set in motion which brought the first main period of Church history to an end, and which led to the creation of the Christian Empire of Byzantium

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: