Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Church Visit’

ትንሳኤ በሩሲያ | ከ ኮሙኒዝም ባርነት ነፃ ያወጣችንን ቤተ ክርስቲያንን በዘመነ ኮሮና አንክዳትም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 20, 2020

በማለት በካራስናያርስክ እና አብዛኛዎቹ ነዋሬዎቿ ሩሲያውያን በሆኑባት የዩክሬኗ ዶኔትስክ ከተማዎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሩሲያውያን በቤተ ክርስቲያን ለጸሎት፣ ለጸበልና መስቀሉን ለመሳም ተገኝተዋል።

እርር ይበሉና ምዕራባውያኑ በዚህ ተቆጥተዋል! የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ሜይል” የሚከተለውን ጽፏል፦

So much for social distancing! Orthodox Christians defy lockdown to go to Easter Services.

የምን ማሕበራዊ መራራቅ!ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለኮሮና የወጣውን እገዳ በመቃወም ለፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱ”

ዓይናቸውን በኦርቶዶክሱ ክርስቲያን ዓለም ላይ ጥለዋል… በኢትዮጵያን አስመልክቶ ይህው ጋዜጣ ያወጣውን በሚቀጥለው ቪዲዮ

ሮማውያኑ (አማንያን)፣ ሂትለር (ብሔራዊ ሶሻሊዝም) እና ስታሊን (ኮሙኒዝም) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ሊያጠፉት ብዙ ሞከሩ፤ ግን አልተሳካላቸውም፤ ዛሬም የኮሮና ቫይረስ ሆነው መጥተዋል፤ ቤተ ክርስቲያንንም በመላው ዓለም በመፈታተን ላይ ናቸው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: