😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
😈 ጂሃዳዊው ግራኝ፤
“እኔ ከአገር ሲወጣ ኦሮሞዎቹና አህዛብ አጋሮቻቸው ኢትዮጵያን ከሰሜን እስከ ደቡብ በጽኑ ያምሷታል፣ “ክርስቲያኖችን በጥድፊያና በይበልጥ አፍኑ! አፈናቅሉ! ገደሉ!” ይላቸዋል። አስቀድመን እንደጠቆምነው ይህ ቆሻሻ ወደ አጋሩና ወደ ክርስቲያኖች ጨፍጫፊው ወደ መሀመዳዊ ሙሃማዱ ቡሃሪ አንድ ዓይነት ላባ እንዳላቸው ወፎች መብረሩ ያለምክኒያት አይደለም።
🦃 Birds of a Feather Flock Together 🦃
Muslim Brothers in Christian Genocide giving Christians as sacrifices to the god Molech-Waqeyo-Allah
❖❖❖[Leviticus 18:21]❖❖❖
„Never give your children as sacrifices to the god Molech by burning them alive. If you do, you are dishonoring the name of your Elohim. I am Yahweh.”
❖❖❖[Romans 12:20]❖❖❖
“Therefore if thine enemy hunger, feed him; if he thirst, give him drink: for in so doing thou shalt heap coals of fire on his head.”
❖❖❖[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩]❖❖❖
“ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፪፥፳]❖❖❖
“ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።”
😈 The Recent Evil Deeds of the Two Jihadist-Genociders:
☆March 12, 2022 – In Ethiopia, a video of civilians burned alive sparks anger
☆ May 12, 2022 – Nigerian Student Beaten, Burned to Death Over ‘Blasphemous’ Text Messages
💭 From Nigeria to Ethiopia, Christians Face an Uncertain Future Amid Ongoing Genocides
The International Criminal Court defines the crime of genocide as the “specific intent to destroy in whole or in part a national, ethnic, racial or religious group by killing its members or by other means.”
Christians in Nigeria and Ethiopia face nothing short of genocide. Religious and ethnic carnage have become an all-too-familiar reality in both countries, with no end in sight.
Across Nigeria, Christians are being kidnapped, raped, and murdered on a daily basis because of their faith. Regularly, terrorist groups ranging from Boko Haram to the Islamic State of West Africa abduct and hold for ransom Christian pastors and their families. When the ransom cannot be paid—and sometimes, even when it can—the victims meet a horrific fate. The Council on Foreign Relations estimates that since May 2011, Boko Haram has murdered nearly 35,000 Nigerians, despite Nigerian President Muhammadu Buhari wishfully thinking that the terrorist group was defeated in 2018.
According to a Nigerian civil society group, at least 1,470 Christians were murdered, and another 2,200 were abducted in Nigeria during the first four months of 2021. There is no other way to categorize this than to call it exactly what it is: genocide.
It is also important to acknowledge the Nigerian government’s role in these conflicts. On one end of the spectrum, President Buhari’s government turns a blind eye to the murder of its own citizens by Fulani herdsman. On another, it actively engages in the killing of scores of Nigerians protesting the Special Anti-Robbery Squad, or SARS. This group is a corrupt, murderous branch of the Nigerian government, and it has played a substantial role in enforcing Buhari’s amoral policies.
Simply put, Buhari and his corrupt government both ignore and engage in the slaughter of any Nigerians attempting to shape their future. There is no difference between Boko Haram kidnapping and imprisoning nearly 300 schoolgirls and the Nigerian government allowing a systematic genocide of Christians to continue. Violence is violence, regardless of the perpetrator.
USCIRF Commissioner James W. Carr highlighted this concern in the 2021 Annual USCIRF Report when he stated, “I am concerned about the country’s inability, or reluctance, to protect the Christian community.”
It is crucial to note that these crimes are being committed against Christian and Muslim Nigerians alike as the country slowly, but surely, heads into full scale war.
Also on the African continent, Christians in the Tigray region of Ethiopia face a similar predicament.
Since November 2020, over 500.000 Christians of the Tigray region were massacred. The Patriarch of The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Abune Mathias said that genocide is taking place in Tigray.
😈 “Soldiers of The Fascist Oromo Regime of Ethiopia Burning Christian Civilians Alive”
https://www.bitchute.com/video/w4Ll1xGqiPnk/
✞✞✞ R.I.P ✞✞✞
ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን
💭 In the video, armed men burning civilians to death in Western Ethiopia. Some of the men in the crowd are wearing Ethiopian military uniforms as well as uniforms from other regional security forces.
😈 የዋቄዮ-አላህ አርበኞች የቤኒሻንጉልን ጂሃድ ደገሙት|ክርስቲያኗን ተማሪ በእሳት አቃጠሏት
✞✞✞ ለእኅታችንና ለወንድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞✞✞
💭 በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የሰዉ ልጅ በቁሙና ባሰቃቂ ሁኔታ ተቀጥቅጦ ከተገደለ በኋል የተቃጠሉባቸው ዘግናኝ ግድያዎች እና ውዝግቡ
የኅታችን አሰቃቂ የእሳት ቃጠሎ ግድያ የሚጠቁመን ከሳምንታት በፊት፤ ያውም በሑዳዴ ጾም በቤኒሻንጉል ሲዖል፤ ጽዮናውያኑን ለማስፋራራትና ከሕዳሴው ግድብ ለማራቅ ሲባል የተፈጸመው ተመሳሳይ ግድያ በአማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞዎች መፈጸሙን ነው። 100%!
☪ Jihad in Sokoto town – Muslims Vandalize Christian Shops & Homes
☪ ጅሃድ በሰኮቶ(ሰቆጣ)ከተማ ናይጄርያ ፥ ሙስሊሞች ክርስቲያኗን እኅት አቃጠሏት፣ የክርስቲያኖችን ሱቆችና መኖሪያዎች ሲያወድሙ
✞ ዲቦራህ ሳሙኤል የተባለችው ክርስቲያን ናይጄሪያዊት ተማሪ ባሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ ዕለት “ከኃይማኖታዊ ሥርዓት ውጪ በሆነ መልኩ እንዲሁም እስልምና እምነትን የሚያንቋሽሽ መልዕክት ዋትስአፕ በተሰኘው በማህበራዊ ሚዲያ በኩል አጋርታለች” በሚል ሙስሊም ተማሪዎች በቡድን ከደበደቧት በኋላ አቃጥለዋታል።
የተማሪዋ ግድያ በመላው ናይጄሪያ በሚገኙ ክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞን አስከትሏል። በርካቶችም በኃይማኖት ስም የሚደረጉ ግድያዎች ተቀባይነት እንደሌላቸውና ሊወገዙ እንደሚገባ እየገለጹ ነው።
ትናንት ቅዳሜ ዕለት ተቃዋሚዎች ወደ አደባባይ በመውጣት ጎማ ያቃጠሉ ሲሆን ፖሊስ ደግሞ በምላሹ አስለቃሽ ጭስ ለመተኮስ ተገድዷል።
አንዳንድ ተቃዋሚ ሰልፈኞች የሶኮቶ ሱልጣን እና ናይጄሪያ ውስጥ ከፍተኛ የእስልምና አባት ተደርገው የሚቆጠሩት ሙሀመድ ሳድ አቡባካር መኖሪያ ቤትን በመክበብ ጥያቄያቸውን አሰምተዋል።
ሱልጣኑ ከተማሪዋ ግድያ በኋላ ተግባሩን በእጅጉ የተቹት ሲሆን ይህንን ወንጀል የፈጸሙትን ተይዘው ለሕግ መቅረብ አለባቸው ብለው ነበር።
የሶኮቶ አስተዳዳሪው አሚኑ ዋዚሪ የክርስቲያን ተማሪ መገደል ጋር ተያይዞ በተነሳው ተቃውሞ የሰዓት እላፊ እንዲጣል አዝዘዋል። የሰዓት እላፊውን በተመለከተ ባስተላለፉት መልዕክት “ስለ ሰላም ሲባል እባካችሁ በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሱ” ብለዋል።
ናይጄሪያ በአፍሪካ ትልቁን የሕዝብ ቁጥር የያዘች አገር ስትሆን ሰሜናዊው ክፍል በብዛት የእስልምና እምነት ተከታዮች የሚበዙ ሲሆን በደቡባዊ የአገሪቱ ክፍል ደግሞ አብዛኛው ዜጋ የክርስትና እምነት ተከታይ ነው።
ናይጄሪያ ውስጥ ሐይማኖታዊ ውጥረትና ግድያዎች አዲስ አይደሉም። በተለይ በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍሎች አካባቢ የሚገኙ ግዛቶች ጠበቅ ያሉ የሸሪአ ሕጎችን ተግባራዊ ያደርጋሉ፣ ክርስቲያኖችን በየሳምንቱ በብዛት ይገድላሉ።
ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ በበአፍሪካ ከፍተኛውን የሕዝብ ቁጥር የያዙት ሁለት ሃገራት ናቸው። ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በአፍሪካ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ይደረግ ዘንድ ከፍተኛ ዘመቻ በማድረግ ላይ ናቸው።(ግራኝን እኮ፤ “ብዙ ከመውለድ መቆጠብ አለበን!” ብሎ አስለፈለፈው!) አንዱ መንገድም በሁለቱ ሃገራት የሚኖሩትን የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮችን (እስልምናን እና ዋቀፌናን) እንደ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሳሪያ በመጠቀም ላይ ናቸው። በሁለቱም ሃገራት ሥልጣን ላይ ያወጧቸው የሃውሳ ሙስሊሙን ፕሬዚደንት ሙሀማዱ ቡሃሪን እና የኦሮሞ ሙስሊሙን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለዚህ ተግባር ነው። ሁለቱም ሥልጣን ላይ የወጡት ክርስቲያን የሆኑ መሪዎች (መለስ ዜናዊና ጉድላክ ጆናታን) ከተወገዱ በኋላ ነበር። በሁለቱ ሃገራት ባለኃብት እንዲሆኑና ሁሉንም ነገር እንዲቆጣጠሩ የተደረጉትም ሙስሊሞች ናቸው። አሊኮ ዳንጎቴ በናይጄሪያ ሸህ አላ-ሙዲንና አጋሮቹ በኢትዮጵያ። ለሕዳሴ ግድቡ ስሚንቶ እንዲያቀርብ የተደረገውም ይኸው ሙስሊም ናይጄርያዊ ባለኃብት አሊኮ ዳንጎቴ ነው። ከዚህ በተጨማሪ፤ የዋቄዮ-አላህ-ቩዱ አርበኛው የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚደንት ኦሊሴጎን ኦባሳንጆም ወደ አክሱም ጽዮን የላኳቸውም ከዚሁ ሉሲፈራዊ ሤራ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ነው። “ዶ/ር ደብረ ጽዮን ኦባሳንጆን እየመሰሉ መጡ!” ብዬ ነበር ከወራት በፊት።
ነፍሷን ይማርላትና በዚህች እኅታችን ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ ከሳምንት በፊት በቤኒሻንጉል ሲዖል በወንድሞቻችን ላይ ከተፈጸመው ግድያ ጋር ተመሳሳይነት መኖሩ በአጋጣሚ አይደልም። ጠላቶቻችን ማን እንደሆኑ እናውቅ ዘንድ ነው። ጠላቶቻችን የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ናቸው። በተደጋጋሚ የምናገረው ነው፤ በቤኒሻንጉልም ሆነ እንደ ማይካድራ፣ ማሕበረ ዴጎ፣ አክሱም ጽዮን፣ ዛላምበሳ፣ ወዘተ ባሉት የትግራይ አካባቢዎች እነዚያ በምስል እንድናያቸው የተደረጉትን አሰቃቂ ጭፍጨፋዎች የፈጸሙት ሙስሊሚ-ዋቀፌና ኦሮሞዎች + ኦሮማራዎች + ሶማሌዎች + ቤን አሚሮች መሆናቸውን ለሰከንድም አልጠራጠርም። አማራው ኃላፊነቱን ወስዶ በማጣራቱ ረገድ ትልቅ የቤት ሥራ ተሰጥቶታል። እነ ጄነራል አሳምነው ከተገደሉበት ጊዜ አንስቶ የአማራ ክልል የኦሮሞዎች ቅኝ ግዛት ነውና፤ ልሂቃኑ በትግራይ ላይ ያላቸውን ትኩረት ሙሉ በሙሉ አራግፈው በመተው ዓይኖቻቸውን ኦሮሞ በተባለው ክልልና በአማራ ክልል በፋኖ ስም በሚንቀሳቀሱ ቄሮዎችና አማርኛ ተናጋሪ የኦሮሞ ክልል ልዩ ኃይል ላይ ማድረግ ይኖርበታል። ይህ ሤራ ኦዴፓ(ኦነግ) + ብአዴን + ኢዜማ + ሻዕቢያ + ሕወሓት በጋራ የጠነሰሱት ሲሲፈራዊ ሤራ ነውና ጊዜው ካልረፈደ የአማራ ልሂቃን እስካሁን ከሚከተሉት ጅላጅልና የአጥፍቶ-መጥፋት ፖለቲካ ትተው ከአክሱም ጽዮናውያን ጋር፤ ከቲ.ዲ.ኤፍ ጋር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ማበር መቻል አለባቸው። ይህን ካላደረጉ እነርሱም የዋቄዮ-አላህ ባርያዎች ለመሆን የወሰኑና ከኦሮሞዎች ጋር የሚያብሩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ጠላቶች ናቸውና አብረው ለመጥፋት ወስነዋል ማለት ነው። በዚህ አካሄዳቸው ደግሞ ይጠፋሉ!
💭 የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው!
💭 “The Nigerian Christian Genocide the Media Won’t Talk About
💭 “Anti-Christian + Anti-Zion + Anti-Ethiopia Genocidal Jihad | Chrislam”
ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች “ክሪስላም” የተሰኘውን እመነቶችን የማደበላለቅ ሰይጣናዊ ሙከራ በቅድሚያ በሁለቱ በሕዝብ ቁጥር አንጋፋ በሆኑት የአፍሪቃ ሃገራት ለማካሄድ ወስነዋል። አስቀድመው የጀመሩት በናይጄሪያ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያኑ ጽኑ እምነት አለው፤ አንድ ላይ ያብራል ብለው ያምኑ ስለነበር ይህን ሙከራ ለመተግበር ጊዜው አልፈቀደላቸውም ነበር። በናይጄሪያ ግን በቅኝ ግዛት እያለች አስፈላጊውን ሥራ ሠርተውና ችግኛቸውንም ተክለው ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች እርስበርስ እንዲጋጩና እንደ መፍትሄም ክሪስላም’ የተሰኘውን የክርስትና እና እስልምና ጥምረት ለመፍጠር ብዙ ሠርተዋል። “ቦኮ ሃራም” የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ችግኝ ነው።
ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን እና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ከገደሏቸው በኋላ ግን፤ “በኢትዮጵያ በጣም አመቺ የሆነውን ሁኔታ ፈጥረናል ክርስቲያን ጠል የክርስቶስ ተቃዋሚዎች የሆኑትን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮችን ወደ ሥልጣን አምጥተናል፤ ስለዚህ የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን፤” በሚል ወኔ ያው ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት/በተለይ ላለፉት አስራ አንድ ወራት ተግተው በመሥራት ላይ ይገኛሉ።
አዎ! በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት፣ ገዳማትን እና ዓብያተ ክርስቲያናትን ብሎም ታሪካዊ ቅርሶችን የማውደሙ ዘመቻ የዚህ “የአንድ ዓለም ኃይማኖት” ምስረታ አካል ነው። አክሱም ጽዮንን በኤርትራ ቤን አሚር እና በሶማሊያ አህዛብ ታጣቂዎች አጥቅተው አንድ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ለሰማዕትነት ሲያበቋቸው፤ ወዲያው በድንጋጤ የፈጸሙት ተግባር፤ “አል-ነጃሽ” የተባለውን “መስጊድ” ማጥቃት ነበር። አክሱም ጽዮን ስትጠቃ የትግራይ ጽዮናውያን ታፍነው ቢያዙም ምናልባት የተቀሩት ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በአማራ ክልል የሚገኙ “ክርስቲያኖች” ለአመጽ ይነሳሱ ይሆናል የሚል ስጋት ነበራቸው። ግን ይህ አለመከሰቱን እንዲያውም ድምጽ ለማሰማት እንኳን የሚሻ የአማራ ክልል “ክርስቲያን” በመጥፋቱ ተበረታተው በሌሎች የትግራይ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃቱን ማካሄድ፤ ክቡር የሆነውን የክርስቲያን ሕይወት መቅጠፍ፣ ሴቶችንና ሕፃናትን መድፈር፣ እንደ እጣን ዛፍ ያሉትን በጣም ውድ የሆኑ ዛፎች ማቃጠል ወዘተ ጀመሩ። እናስታውስ እንደሆነ ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጀመሩ ገና ከዓመት አስቀድሞ ብዙ ሜንጫዎች፣ ገጀራዎችና ሌሎች የመጨፍጨፊያ ቁሳቁሶች በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡና በተለይ የኦሮሞ ጂሃዲስቶቹም ሲዘጋጁበት ነበር። ነገር ግን ሲያዩት አማራው “ክርስቲያን” ከእነርሱ ጎን ተሰልፎ እንደሚቆም፣ እንዲያውም የእነርሱንም እርዳታ ሳይጠይቅ ለብቻው የትግራይ ክርስቲያን ወገኖቹን ለመጨፍጨፍ ዝግጁ እንደሆነ ተመለከቱት። ስለዚህ “ለምን የሰው ኃይል አንቆጥብም፤ ወደፊት እኮ ብዙ ጂሃድ ይጠብቀናል፤ አሁን እርስበርሳቸው እየተባሉ እስኪደክሙ እንጠብቅ” ወደሚለው እባባዊ ውሳኔ ገቡ።
አያሳዝንምን?! በናይጄሪያ፣ በኮንጎ፣ በመካከለኛው አፍሪቃ፣ በሞዛምቢክ፣ አሁን በድጋሚ በሊባኖስ ግጭቶችና ጦርነቶች የሚቀሰቀሱት በመሀመዳውያኑ ቀስቃሽነት በክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች መካከል ነው። በኢትዮጵያ ግን፤ ምናልባት በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሃይማኖት ውስጥ የሚገኙና ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆኑት ኢትዮጵያውያን በተለይ 😈 በኦሮሞው ቁራ በተታለሉት በአማራ ልሂቃኑ ወንጀለኛና በጣም ሃጢዓተኛ በሆነ አካሄድ እርስበርስ እንዲጨራረሱ እየተደረገ ነው። እጅግ፣ እጅግ በጣም ነው እንጂ የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው! 😠😠😠 😢😢😢
💭 In this video:
☆2015☆
Marionettes, being controlled by a marionette
The ‘Christian’ Nigerian President Goodluck Jonathan was toppled by Obama and his Muslim brother & current marionette operator Muhammadu Buhari.
☆August 2021☆
Marionettes, being controlled by a marionette
Ex-Nigerian president Voodoo Obasanjo named African ‘Chrislam’ Union’s Horn of Africa envoy
☆September 2021☆
Marionettes, being controlled by a marionette
marionette operator Muhammadu Buhari of Nigeria visits his Chrislamist evil brother Abiy Ahmed Ali.
💭 “Dismantling Africa: Nigeria And Ethiopia, Stumbling Towards Disintegration”
💭 አፍሪካን ማፍረስ፤ በአህጉሪቱ በሕዝብ ብዛት የሚታወቁት ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ ሁለቱም ወደ መበታተን እየተደናቀፉ ነው።
💭 አዎ! በአፍሪቃ አንዲት ሃገር ከሃያ ሚሊየን ሕዝብ ቁጥር እንዲኖራት በሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ዘንድ አይፈቀድም። ለዚህም ነው በየሃገሩ መሀመዳውያኑን በየሃገሩ በመሪነት ቦታ ላይ እንዲቀመጡ የሚያደርጓቸው። በተጨማሪ በናይጀሪያ እና በኢትዮጵያ ኃብቱን ሁሉ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እንዲቆጣጠሩት ያደረጉት። በናይጄሪያ ቢሊየነሩ ዳንጎቴ ሙስሊም ነው፤ በኢትዮጵያም ከአላሙዲን ጎን ዛሬ ከኢትዮጵያውያን/ ከተጋሩ የተዘረፉትን ገንዘቦችና ኃብቶች ሁሉ ኦሮሞዎች (ሙስሊሞች + ፕሮቴስታንቶች) በመሰብሰብ ላይ ያሉት። አማራው ይህን እንዴት ማየት እንደተሳነውና፤ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችበት መቀመቅ ከኦሮሞ ባልተናነሰ ተጠያቂ እንደሆነ አለማወቁ በጣም ያስቆጣል። በእውነት አማራው አጋሩና ደጀኑ ከሆኑት ጽዮናውያን ጎን ተሰለፎ የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ሰአራዊትን በመዋጋት ፈንታ ላለፉት ሦስት ዓመታት በየወሩ ለሚጨፍጨፈው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እራሱን አሻንጉሊት ለማድረግ በመወሰኑ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ፈጽሟል! እራሱን ለማጥፋት የወሰነ መንጋ ነው የሚመስለው።
Something is going wrong in Africa. Nigeria and Ethiopia, the two most populous countries on the continent, are both stumbling towards disintegration. There are now 54 sovereign African countries, which really ought to be enough, but in a few years there could be 60.
💭 The Fascist Oromo Regime of Ethiopia is Committing Genocide Against Christians of Tigray, Say Priests From Region.
💭 በተለይ በትግራይ፣ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው።
ጦርነቱ በዋነኛነት የሚካሄደው ብሔርን መሠረት ባደረገ መልኩ ቢሆንም፣ በተለይ በክልሉ ክርስቲያኖች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ኃይማኖታዊ ነው። ከሶማሊያና ከኤርትራ በመጡ የሙስሊም ወታደሮች በትግራይ የሚገኙ መነኮሳት፣ ካህናት፣ ቀሳውስትና ምእመናን እንዲገድሉ ብሎም ገዳማት፣ እስከ አራተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የሚዘልቁ ክርስቲያናዊ ቅርሶቻቸው እንዲወድሙ ተደርገዋል።
በመቀጠልም ትግራይን እንድትወድም የረዳው እንደ ኤምሬትስ፣ ኢራን እና ቱርክ ያሉ የሙስሊም ሀገራት የድሮን ቴክኖሎጂ እና የገንዘብ ድጋፍ ስላለ ነው። የኢትዮጵያ ሃይሎችም ገዳማትንና አብያተ ክርስቲያናትን አውድመዋል፤ ንብረታቸውንም ዘርፈዋል።
❖ Christians are being specifically targeted in Tigray, Ethiopia
💭 Although the war is primarily being fought along ethnic lines, Christians are being specifically targeted in the region. Monasteries, clergy and faithful in Tigray, whose Christian heritage dates back to the fourth century, have been attacked, sometimes by Muslim troops from Somalia and Eritrea assigned to kill priests.
Then there is the drone technology and financial help of Muslim countries such as the UAE, Iran and Turkey that also helped devastate Tigray, he added. Ethiopian forces have also destroyed churches and looted their properties.
______________