የአባቶቻችን አንጎል በማን/ለምን ሊታጠብ ቻለ? የልጆቻቸው አካል ውስጥ ምን ተቀበረ? ልዩ የሆኑት ሴቶቻችንን ማህጸን ውስጥስ ምን/ማን እንዲገባ ተደርጓል? ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ለምን በስኳሩ፣ በኤይድሱ በልቡ በሽታ ቶሎ ይቀጫሉ? ጥንታዊቷ ቤተክርስቲያናችንስ በምን ዓይነት መነጸር እየታየች ነው? ኧረ ለመሆኑ መሪዎቻችንን ማን/ምን እንደሚቆጣጠራቸው/እንደሚገድላቸው አሁን ደርሰንበት ይሆን?
ኢትዮጵያውያን ለእግዚአብሔር የቃልኪዳኑ ልጆች እንደመሆናችን መጠን በእርሱ ከመታመንና ከመመራት ውጭ ሌላ አማራጭ ፈጽሞ የለንም። ስለዚህ በምንም/በማንም ሳንበገር እስከ መጨረሻው ድረስ ለመዝለቅ የተሰጠንን ጠንካራ ክርስቲያናዊ እምነት ጠበቅ አድርገን መያዝ ይኖርብናል። ሌላ አማራጭ የለንም፣ ምክኒያቱም በእጆቻችን በምንሠራቸው ነገሮች የሉሲፈርን ልጆች ልንዋጋ አሁን ችሎታውም፡ ጥበቡም፣ አቅሙም የለንምና። ለኛ የተሰጠን ፀጋ እጆቻችንን ወደ ኃያሉ ፈጣሪአችን በመዘርጋት እርሱና ቅዱሳን ሠራዊቱ ለእኛ እንዲዋጉልን የማድረጉ ትልቅ ፀጋ ብቻ ነው። እግዚአብሔር፡ “በቀል የኔ ነው፡ የበቀል አምላክ እኔ ነኝ” ይለናል።
ምናልባት ከቅዱሳኑ የኢትዮጵያ ተራሮች በመነሳት ባለፉት ነሐሴ፣ መስከረምና ጥቅምት ወራት ላይ ብዙ አውሎ ነፋሳት የአሜሪካን ግዛቶች ሲያምሱ ነበር፤ ሌሎችም መነሳታቸው አይቀር ነው። ከነዚህም ‘እስትንፋሳት‘ መካከል በጣም ኃይለኛ የነበረችው አውሎነፋስ ‘Sandy’ የሚል መጠሪያ የያዘችው ነበረች። ይህች አውሎነፋስ ለፕሬዚደንት ኦባማ ዳግማዊ ድል ከፍተኛ ሚና ተጫውታለች፤ የታቀድ/የተዘጋጀ ነገር አለና! ያም ሆነ ይህ፡ ፕሬዚደንት ኦባማ በድጋሚ እንደሚመረጡ የሚያጠራጥር ነገር አልነበረም። የርሳቸው ወደ ዋይት ሃውስ መግባት ትንቢታዊ / መለኮታዊ የሆነ ጉዳይ ነው።
የዚህች የአሁኗ ምድር አስተዳዳሪ ሰይጣን ነው፤ ዓለማችንም በሞላው በክፉ ነውና የተያዘችው ፕሬዚደንቱም እንደሌሎቹ መሪዎችና ባለሥልጣናት ሁሉ ተጠሪነታቸው ዓለምን በድብቅ ለሚመሯት የሉሲፈር ቱጃሮች ነው የሚሆነው። እራስን ከመውደድና ለስጋችን ነዋሪዎች ከመሆናችን የተነሳ ፕሬዚደንት ኦባማ ጥቁር የቆዳ ቀለም ስላላቸው ብቻ ከፍተኛውን የፖለቲካ ሥልጣን እንዲይዙ እንፈልግ/እንመረጥ ይሆናል፤ ነገር ግን ይህ በጣም ደካማና ክፉ የሆነ የግብዞች ድርጊት ነው። ልክ እንደሌሎቹ በዓለማዊው የመሪነት ቦታ የተቀመጡ ግለሰቦች ኦባማም አስቀድሞ የታቀደላቸውንና የታዘዙትን ነገር ለመፈጸም ነው ነፍሳቸውን ሸጠው ለዚህ ቦታ ብቃትነት ያገኙት።
ባለፈው የ‘እንቁጣጣሽ” በዓላችን ዕለት በሊቢያዋ ቤንጋዚ ከተማ የተገደሉት የአሜሪካ አምባሳደር “ደፈጣ ተዋጊዎች” ተብለው ከሚታወቁትና አሁን ሊቢያን ከሚቆጣጠሩት የአልቄይዳ ደጋፊዎች ጋር በመተባበር ኮሎኔል ጋዳፊን ከሥልጣን አስወገዱ። ታዲያ ብዙም አልቆዩም አሁን እኚህን አረብኛ ተናጋሪ የሆኑ ዲፕሎማት ሌት ተቀን በስሜት በረዷቸው የአልቄይዳ ተዋጊዎች ባሰቃቂ ሁኔታ ከባልደረባዎቻቸው ጋር አብረው ለመገደል በቁ። ፕሬዚደንት ኦባማም ለእስላሙ ዓለም ካላቸው ፍቅር የተነሳ የሰው ልጅ ጠላቶች ከሆኑት አክራሪ እስላሞች ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ በመተባበር/በመተጋገዝ አንድ የዓለም ሥርዓትን ለመመሥረት ደፋ ቀና የሚለውን የሉሲፈር ኃይል በማጠናከር ላይ ይገኛሉ። የዚህ የፀረ–ክርስቶስ ኃይል ተቀዳሚ ዓላማ ጥንታውያን የክርስትና አገሮችን ማተረማመስ፣ የሕዝቦቹን የክርስትና ዕምነት ማዳከም ብሎም ማጥፋት ነው።
ቀደም ሲል እነ ፕሬዚደንት ክሊንተን ኦርቶዶክስ በሆኑት የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ግዛቶች ላይ ያካሄዱት ዘመቻ፣ ለኢትዮጵያችንም በወቅቱ የተዘጋጀው “የብሄረሰቦች” ክፍፍል፤ በአሁኒ ጊዜም በኦርቶዶክሳዊታ የ ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ላይ የሚጠነሰሰው ሤራ (በነገራችን ላይ ፕሬዚደንት ፑቲን በጠና ታመዋል)፤ በኦርቶዶክሷ ግሪክ ላይ የሚውጠነጠነው ፊናንሳዊ–ሽብር ድራማ፣ በግብጻውያንና ሶርያውያን ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የተከፈተው ግልጽ የሆነ ጦርነት፤ መቼም እውነትን የምንፈራ ከሆንን ወይም ጭንቅላታችንን አሸዋ ውስጥ የደፈቅን ካልሆን በቀር፡ ይህ ሁሉ መረጃ ምን እያሳየን እንደሆነ ለማወቅ የሚሳነን አይመስለኝም።
እውነትን ለዘላለም ቀብሮ ማቆየት ፈጽሞ አይቻለም፤ ፈጠነም ቆየም፤ እውነት የሆነ ወቅት ላይ፡ አንድ ቀን ትወጣለች/ታሸንፋለች።
ታሪካዊ መሪዎቻችን አጠፉም አላጠፉም፡ ተወደዱም አልተወደዱም የኛው አባቶችና ወንድሞች ናቸውና ከውጭ ተንኮልና ፈተና ሲበዛባቸው፣ በውጭ ኃይሎች ተጽዕኖ፤ በጠላት እጅ በሚወድቁበት ጊዜ እያንዳንዱ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ሁሉ በአንድነት ሆኖ በመርገብገብ / በመጮህ “አትንኩን / አትንክብን?” በማለት ድምጹን የማሰማት ጸሎቱን የማድረስ ግዴታ አለበት። ይህን ለማለት አሻፈርኝ የሚል ወገን ከኢትዮጵያ ሲስተም ውጭ የሚገኝ ሊሆን ይችላልና ለዘላለማዊው ነፍሱ ሲል በጥልቁ ሊያስብበት ይገባል።
እነ አፄ ቴዎድሮስን፣ ዮሐንስን፣ ንጉሥ ምኒሊክን፣ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ማን/ምን እንደገደላቸው ለምንስ ከሥልጣን እንደተወገዱ አሁን ለሁላችንም ግልጽ እንደሆነልን ሁሉ፤ የ ፓትሪያርክ ጳውሎስ እና የጠቅላይ ምኒስትር አሟሟትም (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!) እንዴት ሊሆን እንደሚችል የምናውቅበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። ከእግዚአብሔር የተደበቀ ነገር የለም፤ ምስጢሩንም ይገልጥልናል፤ ታዲያ ይህች እውነት አንድ ቀን በግልጽ በምትታወቅበት ዕለት ምናልባት አንዳንዶቻችንን ሃፍረቱ ብቻ ሊገድለን ይችል ይሆናል።
ለመሆኑ፣ ለቀድሞዎቹ ፓትሪያርክና ጠቅላይ ምኒስትር ሞት በ አባይ ወንዝ ዙሪያ ያሉት ጉዳዮች ምን ዓይነት ሚና ተጫውተዋል? አሜሪካዊው ፕሬዚደንት ኦባማ፤ ግብጻዊው ፕሬዚደንት ሙርሲ እና ሳውዲው ሸኽ አላሙዲን ምን የሚያውቁት ነገር አለ? እጃቸውስ ሊኖርበት ይችላልን? (ይህን በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ)
ወደ ፕሬዚደንት ኦባማ ብመለስ፤ ፕሬዚደንቱ 4ቱን የግልጋሎት ጊዚያቸውን የሚጨርሱ አይመስለኝም። ክፉ ነገር አልመኝላቸውም፤ እሳቸውም ምስኪን ናቸውና – ነገር ግን ልክ እንደ ቤንጋዚው አምባሳደር በግልጽ በሚደግፏቸውና በየጊዜው እየተጎነበሱ ይቅርታቸውን በሚለግሷቸው ጽንፈኛ እስላም አክራሪዎች እጅ ይወድቃሉ የሚል ግምት አለኝ። ይህም አሰቃቂ ድርጊት የሚከሠት ከሆነ “በአምላክ እንታመናለን” የምትለዋ አሜሪካ እጆቿ በሠሯቸው ነገሮች እንድትተማመን ትገደድና የኑክሌር ጭራሮዎቻን ይዛ በሳውዲ ዓረቢያና ፓኪስታን ላይ ዘመቻ ትጀምራልች፣ እነዚህ ሁለት አገሮችም ከምድር ካርታ ይጠፋሉ ማለት ነው።
ጊዜውን እንዋጅ ፡ ልዑል እግዚአብሔርም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን!
The New Order of Barbarians
The New Order of Barbarians is the transcript of three tapes of reminiscences made by Dr Lawrence Dunegan, of a speech given on March 20, 1969 by Dr Richard Day (1905-89), an insider of the “Order,” recorded by Randy Engel in 1988. Dr Dunegan claims he attended a medical meeting on March 20, 1969 where Dr Richard Day (who died in 1989 but at the time was Professor of Paediatrics at Mount Sinai Medical School in New York and was previously the Medical Director of Planned Parenthood Federation of America) give “off the record” remarks during an addressed at the Pittsburgh Pediatric Society to a meeting of students and health professionals, who were destined to be leaders in medicine and health care.
In tape three, recorded by Randy Engel, Dunegan details Dr Day’s credentials and what is clear from this is that Day was an Establishment insider privy to the overarching plan of an Elite Group that rules the Western World for the creation of a World Dictatorship. A Global Tyranny usually called the New World Order containing a secular and a spiritual component -the One World Government and the One World Religion: A future reality that those who understand such things call Lucifer’s Totalitarian World Empire.
The notes taken by Dunegan reveal not just what is planned for the entire world’s people but also how this evil cabal intend to carry out this plan. For, those who understand such things will recognise that Day’s remarks are merely reiteration of the secret agenda of the Global Elite to wipe out swathes of humanity by promoting ill health and spurious medical treatments while suppressing effective treatments for diseases as well as the deliberate introduction of man-made pathogens, like AIDS, into the human gene pool.
Throughout is talk Day justifies his observations by using a philosophy founded upon a spurious theory made famous by the English natural scientist Charles Darwin (1809-82) vis-à-vis evolution by “natural selection.” That is, a posited natural process resulting in the evolution of organisms best adapted to the environment pithily described by an ardent supporter of it, the English philosopher and sociologist Herbert Spencer (1820-1903), as the “survival of the fittest.” Spencer also promptly applied Darwin’s hypothesis to human societies. Thus, while Darwin restricted his formula of organic evolution (wherein new species arise and are perpetuated by “natural selection”) to the animal kingdom, others followed Spencer and extended “natural selection” to human society.
Spencer’s theory, often called Social Darwinism (whereby human society mimics the jungle and only those best able to cope with the many testing dangers survive and perpetuate their characteristics into future generations and so ever increase the degree of separation of human society from the degenerate) is the scientific basis of Eugenics and everything it connotes.
The German philosopher Friedrich Wilhelm Nietzsche (1844-1900) best remembered for his concept of the “superman” and for his rejection of Christian values is one of the philosophical giants of this movement. Dr Day, an ardent atheist, was thus a spokesman for those who view human existence as merely an extension of the jungle and whose self-appointed task is to safeguard what advances have been made by humans, epitomised by Western Civilisation, by rooting out “weakness” and “degeneracy” from the human gene pool. Moreover, in so doing, not only preserve what advances humanity has made in this evolutionary process but also to “help” it along. It is this pernicious philosophy, wholly inimical to the true purpose of Creation wrought by the Will of God, and of the Natural Moral Order therein, which lies barely concealed in much of the wicked works of those who strive to build their New World Order. It is also part of the reason why a major component of the plan for the New World Order is not only Eugenics but also Population Reduction and genocide. Moreover, it is the reason why people like Dr Day hate Christianity, which in its truest form concretises Natural Moral Order, and seeks its destruction here on Earth as a spiritual reality.
Although Day knew and spoke of the Secret Agenda within organised medicine to cull the world’s population, he was also privy to the wider goals of the conspirators working to bring about World Dictatorship under their direct control. In his introductory remarks, Dr Richard Day commented that he was free to speak at this time (1969) since, even a few years earlier, he would not have been able to say what he was about to say. However, he was now free to speak at this time because the Ancient Ambition of the Secret Societies for World Empire, the closely guarded “Closed Conspiracy” was now an “Open Conspiracy” because as Day crowed:
Amongst the hitherto Secret Plans outlined were:
- Population control; permission to have babies; redirecting the purpose of sex – sex without reproduction and reproduction without sex; contraception universally available to all
- Encouraging homosexuality
- Suppressing cancer cures as a means of population control
- Inducing heart attacks as a form of assassination
- Restructuring education as a tool of indoctrination
- Controlling who has access to information
- Blending all religions … the old religions will have to go
- The encouragement of drug and alcohol abuse to create a jungle atmosphere in cities and towns
- Restrictions on travel and implanted I.D. Cards
- Food control; weather control
- Falsified scientific research
- Use of terrorism; surveillance, implants, and televisions that watch you
- Home ownership a thing of the past
- The arrival of the totalitarian global system
Source
Continue reading: One World Barbarians
_
Like this:
Like Loading...