
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 በኮቪድ/ mRNA ክትባት በኩል የክፋት “መጻተኛ”/የአጋንንት ኃይል ወረራ?
😲 ይህን ቪዲዮ የቀረፀው አንድ ዶክተር ነው። ቀጭን፣ዝልግልግ/የተዘገዘ፣ ተባይ አካል ያለበትን ፍጡር በ፲፩/11አመቲ ህጻን አይን ላይ ማየት እንደሚቻል አረጋግጧል። ይህ የሆነው የኮቪድ ክትባት ተወግቶ የነበረው ሕፃን ሕይወት ካለፈ በኋላ ነው። ተከትቦ በነበረው ሕፃን ዓይኖች ውስጥ ብዙ ተጨማሪ ጥገኛ ተውሳኮች ተገኝተዋል።
ይህ መረጃ እውነት ባይሆን እመኛለሁ፤ ሆኖም፤ የአውሬዎቹ ሉሲፈራውያን ተልዕኮ የእግዚአብሔርን ፍጥረታትን መለወጥ፣ የሉሲፈር የሆኑትን ሰዎች ቁጥር ማብዛት ስለሆነ በኮቪድም ሆነ በሌሎች ዘመናዊ ክትባቶች አማካኝነት ተፈጥሯዊው የሆነውን የሰው ልጅ ወደ ‘ሰው‘ ሠራሽነት መቀየር ነው። እንግዲህ ሰዎች በዮሐንስ ራዕይ ፱ ላይ ለተጠቀሱት ወደ ጥልቁ ጉድጓድ ለወደቁት መላእክት መኖሪያነት ያገለግላሉ ማለት ነው።
ክትባት የእግዚአብሔርን መኖር ከህይወታችሁ እና ከሰውነታችሁ ያስወግዳል፣ ምክንያቱም የ“666ቱ በራሂ ወይንም ዝርያዎች/genes” የሆነው የmRNA ቅመም እግዚአብሔር የሰጣችሁን የእናንተን ሙሉ ሰረት ወይንም ዘረመል/ genome በእነዚያ ሰይጣናዊ በሆኑት666 ዝርያዎች ስለሚነጥቅ/ስለሚተካ ነው። ከዚያም በኋላ አጋንንት ወደ ተከተቡት አካላት መጥተው !!!
😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢
💭 ባለፈው የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ከአዲስ አበባ የሚተላለፈውን የቀጥታ ሥርጭት እየተከታተልኩ፤ የክብረ በዓሉ ‘አስተዋዋቂው ሰውዬ‘ “ጤንነታችሁን ጠብቁ፤ ሂዱና ተከተቡ!” ልክ ሲሉ ከወንበሬ ላይ ልወድቅ ትንሽ ነበር የቀረኝ። እግዚኦ ነበር ያልኩት። የሚያሳዝነው ደግሞ ይህን እኵይ መልዕክት አስተውሎ ሊያርም የበቃ አንድም ወገን እስካሁን አለመስማቴ ነው።
ክትባቱ በአክሱም ጽዮን ላይ ለሚዘምቱትና በዘመቻውም ለሚተባበሩት ከሆነ፤ ዘራቸው ቢያልቅ የራሳቸው ጉዳይ ነው፤ ፈጠነም ዘገየም በተለይ ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፍተው ለብቻቸው “ሊኖሩ ያቀዱት ጋላ–ኦሮሞዎች ፍርዱን በቅርቡ ያገኙታል። እሳቱ ሲወርድባቸው፣ ወረርሽኙ ሲቆላቸው እናያለን! በሌላ በኩል ግን ይህን የአውሬ ክትባት የሚያስተዋውቁት እንደ እኝህና እምደ ዶ/ር ዘበነ ለማ ያሉ የደቡባውያኑ ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ ተወካዮች የሚሠሩትን ያውቃሉን? ዋ! ወዮላቸው!
😲 A doctor recorded this video after verifying that it was possible to see a creature with tentacles through the eyes of an 11-year-old boy, who died after being jabbed …. And many more parasites spotted in the eyes of the vaxxed. Madre mía!
- 😲 Wow! If you go to google translate, and check this in LATIN: cor ona virus = Heart Attack Virus
- 😲ጉድ ነው! ወደ ጎግል ተርጓሚ ከሄዱ እና ይህንን በላቲን ውስጥ ይመልከቱ፡ cor ona virus = የልብ ህመም ቫይረስ
✞✞✞ ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።
ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።
ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።
ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።
ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።
ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።
ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።
ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።
ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን፣ የሚበክሉንን የእግዚአብሔር እና የክርስቶስ ቤተሰብ ጠላቶች የሆኑት ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!
______________