Posts Tagged ‘Campaign’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
ያው እንግዲህ፤ አማራ ከአህዛብ፣ ከመናፍቃን እና ከኦሮሞ ጋር ተደምሮ የትግራይ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ይጨፈጭፋል፤ የራሱን ጨፍጫፊ ኦሮሞ ደግሞ ካባ እያለበሰ ለመምረጥ ይሽቀዳደማል። ይህ በዘመነ ምኒልክ የጀመረው የመቶ ሰላሳ ዓመት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ ፍሬ ነው። ለአሳሪውና ለገዳዩ ጥብቅና የሚቆምና የልጆቹን ጨፍጫፊ የሚመርጥ የ “ Stockholm Syndrome” ቫይረስ ሰለባ ነው፤ ሙስሊሞቹ፡ “ባሪያ ወይም ድህሚ” ይሉታል።
Voters in Tigray and two other regions in Ethiopia have been excluded from taking part in the country’s parliamentary elections.
That’s despite Prime Minister Abiy Ahmed declaring victory in the war between federal soldiers and Tigrayan fighters last November.
The electoral commission says the regions of Harar and those in Eastern Ethiopia need more time to prepare for the polls.
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Axum , ሐረር , ምርጫ , ሰብዓዊ መብት , ትግራይ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Campaign , Genocide , Harar , Human Rights , Ogaden , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021
VIDEO
🔥 Tigray crisis overshadows Ethiopia elections.
😈ኢትዮጵያን ላለፉት ፻፴/130 ዓመታተ በጋራ ሆነው እያፈረሷት ያሉት እነዚህ ሁለት ክፉና አረመኔ አሕዛብ ናቸውና ወደ ሲዖል የሚመራቸው እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዓይነቱ ክፉ መሪ ይገባቸዋል። ኢትዮጵያ በምላሳቸው ላይ ብቻ ነው ያለ ችው፤ እርሷም የስጋ ማንነትና ምንነት ያላት የምኒልክ ኢትዮጵያ ናት። ጊዚየዋ ግን አክትሟል!
✞✞✞[ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፰ ፥ ፪ ] ✞✞✞ “ ስለ አገሪቱ ዓመፀኝነት አለቆችዋ ብዙ ሆኑ”
✞✞✞[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩ ] ✞✞✞
፳፩ ፍርድ ሞልቶባት የነበረው የታመነችይቱ ከተማ እንዴት ጋለሞታ ሆነች ! ጽድቅ አድሮባት ነበር፥ አሁን ግን ገዳዮች አሉባት።
፳፪ ብርሽ ወደ ዝገት ተለወጠ፤ የወይን ጠጅሽ ከውሃ ጋር ተደባለቀ።
፳፫ አለቆችሽ አመጸኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።
፳፬ ስለዚህ የእስራኤል ኃያል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በጠላቶቼ ላይ ቍጣዬን እፈጽማለሁ፥ የሚቋቋሙኝንም እበቀላለሁ።
______________ ____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Axum , ምርጫ , ሰብዓዊ መብት , ትግራይ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Campaign , Genocide , Human Rights , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 17, 2021
VIDEO
Ethiopia, Africa’s second most populous country, is about to hold its first election since Prime Minister Abiy Ahmed came to power in 2018. This, despite a bloody conflict and looming famine in the northern Tigray region as well as escalating ethnic tensions are key factors for Ethiopia’s future and its neighbours.
___________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Africa , Aksum , Axum , ምርጫ , ሰብዓዊ መብት , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , BBC , Campaign , Elections , Genocide , Human Rights , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »