😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
😈 በመላው ዓለም የሚቃጠሉ መስዋዕቶች ቁጥር በመጨመር ላይ ነው፤
😠😠😠 😢😢😢
- ☆ ፓኪስታን
- ☆ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ
- ☆ ናይጄሪያ
- ☆ አሜሪካ
😈 የሰው መስዋዕትነት የሰይጣን የአምልኮ ሥርዓት መለያ ምልክት ነው
❖❖❖[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩]❖❖❖
ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
☪ ዲሴምበር 2022
- ሲያልኮት፣ ፓኪስታን
በፓኪስታን የሚገኙ ሙስሊሞች አንድን የሲሪላንካ ሰው በስድብ ክስ አሰቃይተው አቃጠሉት።
☪ መጋቢት 2022
- መተከል፣ ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ
የኦሮሞ እስላሞች የትግራይ ተወላጅ የሆነ ክርስቲያንን በህይወት አቃጠሉት።
https://www.bitchute.com/video/w4Ll1xGqiPnk/
☪ ግንቦት 2022
- ሶኮቶ፣ ናይጄሪያ
በሰሜን ምእራብ ናይጄሪያ አኩሪ ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ክርስቲያን ተማሪዋን በድንጋይ ወግረው ከገደሏት በኋላ ሬሳዋን አቃጥለዋል።
የአይን እማኞች በናይጄሪያ ክርስቲያን ተማሪ ላይ በሙስሊም ግርግር የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ በዝርዝር ገለጹ።
☪ ሰኔ 23 ቀን 2022
- ፊላዴልፊያ፣ አሜሪካ
በኬንሲንግተን በህክምና ምክንያት ኮማ ውስጥ የነበረች አንዲ ሴት በእሳት ተቃጥላ ተገኘች።
☪ ሰኔ 25 ቀን 2022
- አትላንታ፡ ጆርጂያ፤ አሜሪካ
የፖልዲንግ ካውንቲ እናት ከሰባት ልጆቿ መካከል ሦስቱን ገድላቸዋለች። ቤቱ በእሳት ቃጠሎ ላይ ይገኝ ነበር።
❖❖❖[Leviticus 18:21]❖❖❖
You shall not give any of your children to offer them to Molech, and so profane the name of your God: I am the LORD.
☪ December 2022
- Sialkot, PAKISTAN
Muslim mob in Pakistan tortured & burnt a Sri Lankan man over blasphemy charges.
☪ March 2022
- Metekel, ETHIOPIA
Oromo Muslims burned a Christian man from Tigray alive
☪ May 2022
- Sokoto, NIGERIA
Muslim students in northwest Nigerian city of Sokoto on Thursday stoned a Christian student to death and burned her corpse.
Eyewitness details brutal ‘blasphemy murder’ of Nigerian Christian student by a Muslim mob.
☪ 23 June 2022
- Philadelphia, USA
Woman in medically induced coma after being found on fire in Kensington.
☪ 25 June 2022
- Atlanta, Georgia, USA
3 children kids dead after woman tries stabbing them inside burning house. 3 dead, 2 injured after a Paulding County mother allegedly murdered three of her seven children.
😈 Jihadists Buhari of Nigeria & Ahmed Ali of Ethiopia Met Again to Celebrate the Burning of Two Christians
😈 የዋቄዮ-አላህ አርበኞች የቤኒሻንጉልን ጂሃድ ደገሙት|ክርስቲያኗን ተማሪ በእሳት አቃጠሏት
💭 “Anti-Christian + Anti-Zion + Anti-Ethiopia Genocidal Jihad | Chrislam”
ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች “ክሪስላም” የተሰኘውን እመነቶችን የማደበላለቅ ሰይጣናዊ ሙከራ በቅድሚያ በሁለቱ በሕዝብ ቁጥር አንጋፋ በሆኑት የአፍሪቃ ሃገራት ለማካሄድ ወስነዋል። አስቀድመው የጀመሩት በናይጄሪያ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያኑ ጽኑ እምነት አለው፤ አንድ ላይ ያብራል ብለው ያምኑ ስለነበር ይህን ሙከራ ለመተግበር ጊዜው አልፈቀደላቸውም ነበር። በናይጄሪያ ግን በቅኝ ግዛት እያለች አስፈላጊውን ሥራ ሠርተውና ችግኛቸውንም ተክለው ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች እርስበርስ እንዲጋጩና እንደ መፍትሄም ክሪስላም’ የተሰኘውን የክርስትና እና እስልምና ጥምረት ለመፍጠር ብዙ ሠርተዋል። “ቦኮ ሃራም” የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ችግኝ ነው።
______________