Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Bravery’

Tigray: Sparta in Africa | ትግራይ፤ የአፍሪቃ ስፓርታ የጀግኖች ምድር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 4, 2021

From The Zimbabwe Independent September 3, 2021

BY GWYNNE DYER

🔥 10 Million vs. 100 Million | /አሥር ሚሊየን በ ፻/መቶ ሚሊየን

ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት በጭራሽ መከሰት አልነበረትም! በተለይ ኦሮሞ ያልሆነው “ኢትዮጵያዊ” ለዚህ ፋሺስታዊ አገዛዝ በፍጹም ድጋፍ መስጠት አልነበረበትም። በተለይ “ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ነን” የሚሉት “ኢትዮጵያውያን” ባለፈው ጥቅምት ፳፬/ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ልክ ጦርነቱ ሲቀሰቀስ ከጽዮናውያን ጎን በመቆም ይህን አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ መዋጋት ነበረባቸው። እስኪ ይታየን ያኔ በተለይ፤ “አማራ ነን” የሚሉት ወገኖች ከጽዮናውያን ጋር ተሰልፈው መዋጋት ባይኖርባቸው እንኳን (ለነገሩም ግዴታቸውም ነበር)ግን “ጦርነቱን አንደግፍም፣ አንዘምትም፣ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሠራ ያለው ግፍ ይቁም!” በማለት ድምጻቸውን ቢያሰሙ ኖሮ ዛሬ ምን ያህል ትልቅ ሕዝብ ሆነው በታዩ፣ “ታሪክ የማይረሳው ተግባር ፈጽመዋል” በተባሉ። እነ ጄነራሎች አሳምነው፣ ሰዓረ፣ ዶ/ር አምባቻው የተገደሉት እኮ በትግራይ ላይ ለሚከፈተው ጦርነት ፈቃደኝነታቸውን ባለማሳየታቸው ነው። በባሕር ዳር አማርኛ ተናጋሪ የሆኖ ኦሮሞዎች ሥልጣኑን የተቆጣጠሩት እኮ መከላከያ ሚንስትር ለማ መገርሳ እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ተልዕኮ ስላላቸው ነበር። ምዕራብ ትግራይን በአማራ ስም ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተመሳጥረው የተቆጣጠሩት እኮ ላለፉት አሥር ዓመታት፤ መለስ ዜናዊን ከገደሉት በኋላ፤ ለዚህ ሰይጣናዊ ተልዕኮ ሲዘጋጁ የነበሩት አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞዎች ናቸው። የማኅበረ ደጎ ገደል ጫፍ እልቂት የተሳተፉትና ቪዲዮ እየቀረሱ በአማርኛ ሲሳለቁ የነበሩት አረመኔ ወታደሮች እኮ አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞዎች ነበሩ። ሌሎቹ የዕልቂት ቀጠናዎች ሁሉ በደንብ መጣራት ይኖርባቸዋል። እግዚአብሔር የመዘገበውና እኛ ገና ያለወቅናው የኦሮሞዎች ብዙ ጉድ በግልጽ ይወጣል! ለማ መገርሳ እና አብዮት አህመድ አሊ ላለፉት አሥር ዓመታት ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮዋቸው በኦሮሚያ እና በኤርትራ የአማርኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎች ትምህርት እየሰጡ የዋቄዮአላህ አረበኞቻቸውን በማዘጋጀት ላይ ነበሩ፤ ትግራዋዩን ከኤርትራ ተጋሩ ጋር፣ አማራውን ከተጋሩ አባልቶ ለሺህ ዓመታት የሚቆይ ጥላቻ ለመዝራት። ቁራ! ቁራ! ቁራ!

አዎ! በ ዘብሔረ አክሱም ጽዮናውያን ላይ የተነሱት መቶ ሚሊየን “ኢትይጵያውያን” ብሎም ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ረዳቶቻቸው ናቸው። የትግራይን ሕብዝ እንደ ጥንታውያኑ ስፓርታ ጠንካራና ጀግና ያደረጋቸው የመንፈሳዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ነው። ጽዮናውያኑን ዛሬና ለሺህ ዓመታት ያህል ድል እንዲቀዳጁና ፈተናውን ሁሉ እየተጋፈጡ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን እስከ ዛሬ ድረስ ጠብቀው እንዲኖር የረዷቸው እግዚአብሔርና ቅዱሳኑ እንጂ ኢትዮጵያ ዘስጋ፣ የውጭ ኃይሎች፣ ባዕዳውያን እምነቶች እና ርዕዮተዓለሞች፣ የካርል ማርክስ፣ አልበርት አይንሽታይን፣ ሌኒን ስታሊን ተረተረቶች አይደለም፣ የሉሲፈር አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበት ባለ ሁለት ቀለሙ ባንዲራም አይደለም። ይህን አጠንቅቀው በማወቅ እግዚአብሔርንና ቅዱሳኑን እስካልረሱ ድረስ ድሉ ሁሌ የእነርሱ ነው።

አሁን ግን ላለፉት ሦስት ዓመታት፣ ባተለይ ባለፉት አሥር ወራት ጽዮናውያንን አሳድደው፣ አስረበውና ጨፍጭፈው ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የተነሳሱትን በተለይ በኦሮሞ እና አማራ ክልል የሚኖሩ ነዋሪዎች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማንበርከክ ግድ ይሆንባቸዋል። እስኪ እናስበው፤ አንድን ወገን በረሃብ ፈጅቶ ለመጨረስ ድንበር መዝጋት፣ እርዳታ መከልከል፣ ሰብል ማውደም፣ ምግብ መመረዝምን ያህል አረመኔዎች ብሆኑ ነው? ዓለም እኮ በመገረም እየታዘባቸው ነው፤ አረመኔውና እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ “ለኦሮሞ ሕዝቤ ስል ኢትዮጵያን ማጥፋት አለበኝ፣ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።” በማለት ታይተው ተሰምተው የማያቁ ወንጀሎችን እና ግፎችን በመስራት ላይ ነው። የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸትና ለማጥፋት፣ ሕዝቡንም በመላው ዓለም እንዲዋረድ፤ በረሃብ ብቻ ሳይሆን በጭካኔ እና አረመኔነት እንዲታወቅ ለማድረግ እየሠራ ነው። የኦርሞ እና የአማራ ሕዝብ ይህን ለአለፉት ሦስት ዓመታት በተለይ ላለፉት አሥር ወራት እያየና እየሰማ እንኳን ከትግራይ ሕዝብ ጎን ተሰልፎ ሊዋጋ፤ ከአረመኔው ግራኝ እና ኦሮሞ አገዛዙ ጎን ቆሞና ከታሪካዊ እስማኤላውያን ጠላቶች ጋር አብሮ፤ “ያዘው! በለው! ጨፍጭፈው!” ሲል ነበር። ዛሬም እንኳን ባለፉት አሥር ወራት ከሠሯቸውት ግልጽ የሆኑ ከባድ ስህተቶችና ኃጢዓቶች ታርመውና ንሰሐ በመግባት ተመልሰው፤ “ጦርነቱ ይቁም!” ለማለት እንኳ ፈቃደኞች አይደሉም። እስኪ “የኦሮሞ ተዋጊዎች” የተባሉት ግን የግራኝ Plan B ተጠባባቂ አርበኞች የሆኑት(OLA)ባለፉት ቀናት በኦሮሚያ ሲዖል ገብተው በመገጣጠም ላይ ያሉትን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖችን ያወድሟቸው እንደሆነ እናያለን። በጭራሽ አያደርጉትም፤ ምክኒያቱም ድሮኖቹ የሰሜኑን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ መጨፍጨፊያ የዲያብሎስ ወፎች ናቸውና ነው።

አሁን ጽዮናውያን፤ አማራ እና ኦሮሞ ከተባሉት ክልሎች ለእርዳታ ተብለው የተከማቹትን ምግቦችና መድኃኒቶች ብቻ ሳይሆን የጤፍ፣ የስንዴ፣ የገብስ እህሎችን እና ጥራጥሬዎችን ወደ ትግራይ መውሰድ ይኖርባቸዋል። ኦሮሞዎች እና አማራዎች “ወገን” የሚሉትን አንድን ክርስቲያን ሕዝብ አስርቦ ለመጨረስ ባለፉት ሦስት ዓመታት ያለምንም ተቃውሞ ሰርተዋልና ሁሉም ተፈርዶባቸዋል። ከንቱው የኤዶምውያኑ እና እስማኤላውያኑ ዓለም በትግራይ ሕዝብ ላይ የተሠራውን ወንጀል ሁሉ ባጭር ጊዜ ረስቶ፤ “ሰረቁ…ቅብርጥሴ” በማለት መቀበጣጠር ይችላል፤ ግን ዓለም የጽዮናውያን ወዳጅ አልነበረም፣ አይደለም ወደፊትም አይሆንም እና ምግብ ከኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ወደ ትግራይ መወሰድ አለባቸው! እድኒያውም ለመጭዎቹ ሺህ ዓመታት ትግራይ የመንፈሳዊ ማዕከል ብቻ ነው መሆን ያለባት፣ እርሻዎቹን እና የኢንዱስትሪ ማዕከላቱን በተቀሩት የአክሱም ደቡብ ግዛቶች ብቻ ማድረግ ተገቢ ነው። ኦሮሞዎች እና አማራዎች የሺህ ዓመት እዳ ነው በትግራይ ያከማቹት፤ ስለዚህ ለሺህ ዓመታት እየገበሩ መኖር አለዚያ ደግሞ ከአክሱማውያን ግዛት መጠረግ አለባቸው። ታላቁ ክርስቲያን ንጉሥ አፄ ዮሐንስ ይህን ነበር የሚናገሩት!

💭 The Greatest African Warrior to Ever Live | Ethiopia’s Memnon the Demi-God

💭 ዳግማዊ የሌለው ታላቁ የአፍሪካ ተዋጊ | ኢትዮጵያዊው ሜምኖን የዴሚ አምላክ

አዎ! ዛሬ ታላቅነታችን ከስሞ የጠፋው ከደቡብ ግብጽ እስከ ታንዛኒያ ድረስ የሚዘልቀውን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን የሰጠነንን ግዛት አስመልሰን በኢየሱስ ክርስቶስ ለማምጣት ባለመነሳሳታችን ነው። በተቃራኒው፤ በ”ዲሞክራሲ” እና “እኩልነት” ተረተረት የቀረችዋንም ቅድስት ምድራችን ለእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ቀስበቀስ እያስክረከብን አገራችንን ልናጣ ደርሰናል። ዛሬም ከዚህ ውርደት ልንድን የምንችለው በጽዮናውያን ዘላቂ ታማኝነት ብቻና ብቻ ነው!

“We have to deal with anyone who is still shooting,” said Getachew Reda, spokesperson for the Tigrayan forces, early this month. “If it takes marching to Addis to silence the guns, we will.” In fact, Tigray’s army has already covered about a third of the distance to Addis Ababa, Ethiopia’s capital, since it took back its own provincial capital, Mekelle, in late June.

The fighting has been bloody, for the Ethiopian army is much larger, but the Tigrayan army is more professional and determined. Not only has it liberated all of Tigray except the far west, but it has also seized around one-third of neighbouring Amhara, the province which is the historic core of the Ethiopian empire.

Seven million Tigrayans defeating the army of a country of 110 million people may seem odd, but Ethiopia is a patchwork quilt of different ethnic groups, languages and religions that was held together in the past by a centralised monarchy or dictatorship backed by ruthless military force. Until quite recently, it was Tigray that provided that force.

The Tigrayans earned that job by being the most effective guerrilla force in the long struggle to overthrow the former Communist regime, the Derg. They parlayed that role into an ethnic dictatorship that lasted from 1991 until just a few years ago. But the other ethnic groups then united to instal a new prime minister, Abiy Ahmed, who started to dismantle that corrupt autocracy.

He did it, but the Tigrayan military elite withdrew to their own homeland and sulked. It was a well-armed sulk, for almost half the Ethiopian army was based in Tigray and it consisted largely of ethnic Tigrayans. When it became clear that Abiy’s project to destroy the old ethnic pecking order was not negotiable, they rebelled.

This was all pretty inevitable, but then the Ethiopian prime minister decided to invade Tigray and end the problem for good. That was bound to end badly for Ethiopia, because he was making a direct attack on what is practically an African Sparta.

The Tigrayan army pulled out of the province’s cities for a while and by last November Abiy declared the war over. But the Tigrayan leaders were just mobilising their forces, and in June they counter-attacked. The Ethiopian forces broke and ran and most of Tigray was liberated without a fight.

If it had stopped there, some sort of Ethiopian state would have survived, albeit with a semi-detached Tigray, but Abiy then made the serious mistake of resorting to a blockade to starve the Tigrayans out. By now many people in landlocked Tigray are close to famine, but their leaders have countered with an invasion of Amhara province.

They are now within striking distance of the roads that carry 95% of the Ethiopia’s import and export traffic between Addis Ababa and the port of Djibouti. Their success has also emboldened the Oromo Liberation Army, a rebel army seeking autonomy or even independence for Ethiopia’s largest ethnic group, to make an alliance with the Tigrayans.

Suddenly, Ethiopia starts to look a lot like former Yugoslavia just before the civil wars of the 1990s split it into six different countries. Yet Abiy is rolling the dice once again, hoping to build a rapidly expanded army that will reconquer Tigray and occupied Amhara. That is unlikely to happen.

Abiy has a few new advantages, like the same sort of armed drones from Turkey that the Azerbaijanis used last year to tear the Armenian army apart in the recent war in the Caucasus. But the Ethiopian air force is in poor condition, as most of its experienced commanders and pilots were Tigrayan.

As for the expanded Ethiopian army, trained and seasoned troops like the Tigrayans will usually defeat almost any number of inexperienced and quickly trained volunteers. So if Abiy doesn’t win, what will happen instead?

If Abiy makes a quick deal with the Tigrayans that ends the blockade and recognises their independence and borders, he may have enough troops and credibility left to suppress the Oromos and other ethnic insurgents who will soon come out into the open. If not, Ethiopia probably splinters, and it’s Yugoslavia all over again.

And what would the Tigrayans do next? Some of them are confident enough to dream of invading Eritrea and taking down President Isaias Afwerki, who sent troops to help Abiy invade Tigray. Afwerki has ruled the country of 5,3 million with an iron hand for three decades, and he is so unpopular that one in 10 Eritreans has fled abroad.

Some of the Tigrayan elite may even be speculating about uniting the two countries. After all, half the Eritrean population speaks the same Tigrinya language and joining the two together would give Tigray access to the sea, which sometimes comes in handy.

Source

__________________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Amazing Myanmar Nun | የምያንማሯ ድንቅ ክርስቲያን መነኩሴ፤ “ወገኖቼን ከምትገድሏቸው እባካችሁ እኔን ግደሉኝ!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2021

👉 በቡድሂስቶች ሃገር በምያንማር/በርማ አመጹና ግድያው ቀጥሏል፤ ፖሊሶችና ወራሪ ሮሂንጋ ሙስሊሞች የዜጋውን ሕይወት ይቀጥፋሉ ክርስቲያኗ ሴት መነኩሴ ግን እራሳቸውን በመሰዋዕት አሳልፈው በመስጠት ለመላው ዓለም እንዲህ አርአያ ለመሆን በቅተዋል።

👉 ሴት ክርስቲያን ካቶሊክ መንኩሴዋ አን ሮዛ ኑ ታውንግ

ወገኖቼን ከምትገድሏቸው እባካችሁ እኔን ግደሉኝ!” እኔ ልንበርከክልዎት፤ የኔ እናት! 😢😢😢

ላለፉት ቀናት በብዛት በመገደል ላይ ላሉት የምያንማር አዲስ ወታደራዊ መንግስት ተቃዋሚዎች ምህረት እንዲያደርጉላቸው ሴት መንኩሴዋአን ሮዛ” ለመማጸን በፖሊሶች ፊትለፊት ተንበርክከው “ወገኖቼ ሲገደሉ ማየት አልፈልግምና ነው!” በማለት ጮኸው ነበር ። መነኩሴዋ ለመሞት ተዘጋጅተውና ሌሎች እንዲኖሩም ሕይወታቸውን መስዋእት ማድረግ ፈቃደኛ እንደነበሩ በማውሳት ድርጊቱን እንዲህ ሲሉ በዝርዝር ገልጸውታል፦

እሁድ ዕለት እኔ ክሊኒኩ ውስጥ ነበርኩ። ሌሎቹ ክሊኒኮች ዝግ ስለነበሩ በዚያ ቀን ሕክምና እሰጥ ነበር።ሰዎች ሲራመዱ አየሁ። ተቃውሞ እያሰሙ ነበር። በድንገት ሰልፈኞቹን ፖሊሶች፣ ወታደሮች እና የውሃ መድፎች ሲከተተሏቸው አየሁ። ከዚያም ተኩስ ከፍተው ሰልፈኞቹን መደብደብ ጀመሩ። ደነገጥኩኝ ዛሬ የምሞትበት ቀን ነው ብዬ አሰብኩ። ለመሞትም ወሰንኩ።

እንዳያደርጉት እየጠየኩኝ እና እየለመንኳቸው ነበር፤ እናም ሰልፈኞቹ ምንም [ወንጀል]አልፈፀሙም አልኳቸው። እንደ እብድ ሰው እያለቀስኩ ነበር። ጫጩቶቹን እንደምትጠብቅ እንደ እናት ዶሮ ነበርኩ ተቃዋሚዎችን ወደደበደቡበት እየሮጥኩ ነበር። ይህም ክሊኒኩ ፊት ለፊት ነበር ። ልክ እንደ ጦርነት ነበር። ከብዙ ሰዎች ይልቅ እኔ ብሞት ይሻላል ብዬ አሰብኩ።

ጮክ ብዬ እያለቀስኩ ነበር። ጉሮሮየም ህመም ላይ ነበር። ዓላማዬ ሰዎች እንዲያመልጡ እና የተቃውሞ ሰልፎችን እንዲያደርጉ እና የፀጥታ ኃይሎችን ለማስቆም ነበር። ሰዎችን ማሰሩን እንዳይቀጥሉ ጠየቅኳቸው። እየለምንኳቸው ነበር። በዚያን ጊዜ አልፈራሁም። እኔ ፈርቼ ብሸሽ ኖሮ ሁሉም በችግር ውስጥ ይገኙ ነበር። በጭራሽ አልፈራሁም። ቀደም ሲል ስለተገደሉት የናይፒታው ልጃገረድ እና ስለ ማንዳላይ ሴት ልጅ እያሰብኩ ነበር። ከገጠር ስለመጡትና ስለ ወደቁትን ነፍሳት ሁሉ እያሰብኩ ነበር። በሚትኪና ሰዎች ላይ ክፉ ነገር እንዳይመጣባቸው ተጨንቄ ነበር።

ወደ ባኒያን ዛፍ ሲደርሱ እኔ [ፖሊሶቹን/ባለሥልጣናቱን]እየጠራኋቸውና እየነገርኳቸው ነበር: – ‘እባካችሁ እኔን ግደሉኝ። ሰዎች ሲገደሉ ማየት አልፈልግም።” ጮክ ብዬ እያለቅስኩ ስል እነርሱ ለጥቂት ጊዜ ቆሙ።

አንደኛው ወደ እኔ መጥቶ “እማማ ፣ ብዙ አይጨነቁ ፣ እኛ በእነሱ ላይ አንተኩስባቸውም” አለኝ ።

እኔ ግን እንዲህ በማለት ነግርኩት፤ “እነሱም በሌሎች መሳሪያዎች ሊገደሉ ይችላሉ። በእነሱ ላይ አይተኩሱ። እነሱ እኮ ዝም ብለው ተቃዋሚዎች ናቸው።”

በብዙ ቦታዎች እንዳየሁት ሰዎችን በጥይት እንደገደሉ በአእምሮዬ ውስጥ ስላለ በእነሱ ላይ አይተኩሱም ብዬ አላመንኩም ነበር። [አንዱን ተቃዋሚ] ወደ ክሊኒኩ አምጥቼ ህክምና ሰጠሁት። ፖሊሶቹ ሌላውን ተቃዋሚ እንደወደቀ ሊይዙት እንደተቃረቡ ፖሊሶቹንን አቁሜ ግብግቡን እንዳይቀጥሉ ጠየቅኳቸው። ለዚያም ነው ፖሊሱ ያላሰረው፤ ያለበለዚያ እነሱ ይይዙትና ከዚያም በጎትተቱ ነበር።

በሕዝቡ ላይ እየደረሰ ያለውን ነገር እንዳያችሁት እነሱ[ወታደሮቹ]የሕዝብ ጠባቂዎች እንዳልሆኑ ሆኖ ይሰማኛል። ሰዎች ደህና ሁኔታ አይደለም ያሉት እናም ጭካኔ የተሞላበት እስራት በሌሊት ይካሄዳል። የአንዲት ወጣት እናት ከሞተ አካል አጠገብ ስታለቅስ የሚያሳየውን ቪዲዮ ሳይ በጣም አዘንኩ። እኔ ደግሞ አምቡላንስ ሲወድም እና ባለሞያዎች በጠመንጃ ሲደበደቡም አይቻለሁ። እነሱ እኛን መጠበቅ ነበረባቸው፤ ግን ህዝባችን እራሱን መከላከል አለበት። በጎ አይደለም። እነሱ (የደህንነት ኃይሎች) የማይወዷቸውን ይይዟቸዋል፣ ይደበድቧቸዋል፣ ይገድሏቸዋል። የማያንማር ሕዝብን የሚከላከል ማንም የለም። ሰዎች እራሳቸውን መከላከል እና እርስ በእርስ መረዳዳት አለባቸው።”

ዋው! ድንቅ ድንቅ ነው! በሁዳዴ መግቢያ ይህን ያሳየን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን! የአክሱም ጽዮን ልጆች በአውሬው ላይ ድል የሚቀዳጁበት ጊዜ እየተቃረበ ነው!

አንዲት የምያንማር መነኩሴ በጦርነት ቀጠና ውስጥ ተንበርክከው መሳሪያ ስላልታጠቁ ዜጎች ህይወት ለመማፀን ሲለምኑ ፖሊሶች መንቀሳቀስ አቅቷቸው ቆሙ፤ ይህ ድንቅ ምስል በመላው ዓለም ዞሯል። ቤተክርስቲያኗ እጅግ በጣም እምነት የለሽ በሆነችበት ጊዜ ብቸኛዋ መነኩሴ በሁከት ፣ ሽብር እና ስቃይ በተሞላባት ዓለም ውስጥ ሰላም የሰፈነበትን የእግዚአብሔርን መንግሥት ይመስላሉ። “የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፥፱] የኛዎቹስ አስታራቂዎችና ሰላም ፈጣሪዎች የት አሉ?

መነኩሴአን ሮዛ ኑ ታውንግለዓለም፤ በተለይ ለኢትዮጵያ እውነተኛ እና ታማኝ ምስክር ለመሆን ህይወታቸውን ለመስጠት የተዘጋጁ ጀግና የክርስቶስ ልጅ ናቸው። ሃይማኖታዊ ቅድስና ከፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ጋር ግራ አላጋባቸውም። በሚቀጥሉት መቶ ዘመናት በቤተ መቅደሳቸው ዙሪያ ስለሚያበሩት ሻማዎች እያሰቡም አልነበረም፣ ጸሎት በማድረግና በቅዳሴ ሥርዓት ላይ በመገኘት ብቻ ያለተግባር ፍትህ እንደማይገኝ፣ በዓይናቸው ለማየት በቅተው ነበር፣ መላ ሰውነታቸው በሰው ልጅ ስቃይ ፣ በሰው ልጅ ርህራሄ እና በሰው ልጅ ነፃነት ተውጧልና። አንድ ሰው ከእግዚአብሔር አምላኩ ጎን ነፍሱን ለአባቱና ለእናቱ፣ ለወንድሞቹና ለእህቶቹ፣ ለሚስቱና ለባሏ፣ ለልጆቹና ለጎረቤቶቹ፣ ለጓደኞቹና ለወገኖቹ ከሚሰጠው ፍቅር የበለጠ ፍቅር ሊኖር አይችልም።

እኝህ ድንቅ የምያንማር መነኩሴ ለጊዜያዊ ስልጣን፣ ተወዳጅ ለመሆን ወይም ተፅዕኖ ለመፍጠር ፍላጎት የላቸውም ፣ እማማ አን ሮዛ የራሳቸውን ስጋዊ አካል እንኳን ለማዳን አልፈሩም፣ ፍላጎትም አልነበራቸውም። የተለየ ኃይል እና ተጽዕኖ ያለው ተለዋጭ ታሪክን በመናገር ራሱን በመስቀል ላይ ለሞት አሳልፎ የሰጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይህ ቅዱስ የሆነ የመነኩሴዋ ተግባር በከፊል ያሳየናል። የአዲስ ኪዳን ትምህርት ለዓለም ምስክር መሆኑን ያስተምረናል። አዎ! በሰይፍ የሚኖሩ በሰይፍ ይወድቃሉ!

በሃገራችን እንዳየነው ክርስቲያን ነን የሚሉት ሳይቀሩ ሰላምን ለማስከበር በሚል የአውሬው ቅጥፈት ተታለው ለጊዚያዊ ጥቅም፣ ለስልጣን እና ኢጎ ሲሉ በትግራይ ሕዝብ ላይ ዓመፅን ተጠቅመው በሰላማዊ ሕዝብ ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንዲካሄድባቸው ፈቀዱ። ጦርነቱ “ፍትሃዊ ጦርነት” ባለመሆኑ፤ ሁከት ሁከትን ይወልዳልና በሰይፍ የሚኖሩ በሰይፍ እየወደቁ እንደሆኑ እያየናቸው ነው።

👉“ተዋሕዶ አባቶች ባካችሁ እንደ በርማ መንኩሴዎች ደጅ ወጥታችሁ የተቃውሞ ስልፉን ምሩት”

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: