በቤይሩት ወደብ ከሳምንት በኋላ ሌላ ከፍተኛ ቃጠሎ ፤ ጥቁሩ ጢስ የግዙፍ አውሬ ቅርጽ ሰርቷል፤ አውሬው እግር ስር በፍም የተከበበ መስቀል ይታያል።
ለመስቀል ደመራ እንዘጋጅ፡ ወገን!
_____________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2020
በቤይሩት ወደብ ከሳምንት በኋላ ሌላ ከፍተኛ ቃጠሎ ፤ ጥቁሩ ጢስ የግዙፍ አውሬ ቅርጽ ሰርቷል፤ አውሬው እግር ስር በፍም የተከበበ መስቀል ይታያል።
ለመስቀል ደመራ እንዘጋጅ፡ ወገን!
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሊባኖስ, መንግስት, ቤሩት, ቤይሩት, እሳት, ግምጃ ቤት, Beirut, Blast, Fire, Warehouse | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 11, 2020
👉 የሊባኖስ መንግሥት ሙሉ በሙሉ ስልጣን እንዲለቅቅ ተገደደ።
ለዚህ መንግስት ነበር ጂኒ ዐቢይ ገና የቦንቡ ፍንዳታ ሳያልቅ የሃዘን መልዕክት አስተላልፎለት የነበረው!
በቤይሩት ከተከሰተው ከፍተኛ ፍንዳታ በኋላ ህዝባዊ የአደባባይ ተቃውሞ የበረታበት የሊባኖስ መንግስት በፈቃዱ ከኃላፊነት ወርዷል።
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሳን ዲያብ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው መንግሥታቸው ስልጣን ለማስረከብ መወሰኑን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያስታወቁት፣ ለተከታታይ ቀናት የተካሄደውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ የተለያዩ ሚኒስትሮች እና ሌሎች ባለስልጣናት የስልጣን መልቀቂያ ካስገቡ በኋላ ነው።
የመንግሥት ተቃዋሚዎች የሀገሪቱ ባለስልጣናት በሀገር ጉዳይ ቸልተኞች እና በሙስና የተተበተቡ መሆናቸውን በመግለጽ መንግሥትን ይወነጅላሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩም በንግግራቸው ይህን ውንጀላ ተቀብለዋል። በሊባኖስ ሙስና ከሀገሪቱ ከራሷ በላይ የገዘፈ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዲያብ ይህም ለውጥ እንዳናመጣ አድርጎናል ብለዋል።” እኛ ብቻችንን ነበርን እነርሱ ደግሞ ሁሉም (ሙሰኞቹ ) ከእኛ በተቃራኒ ናቸው” ሲሉም ፈታኝ ጊዜ ማሳለፋቸውን ገልፀዋል።
ወንድ በጠፋባት ኢትዮጵያ ግን ገዳይ ዐቢይ ያው ለሦስት አመታት አሰቃቂ ጀነሳይድ እየፈጸመ፣ ኢትዮጵያውያንን እያፈናቀለ፣ ህፃናትን እያገተ፣ ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፍ፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እያቃጠለ ባጠቃላይ ኢትዮጵያን በብርሃን ፍጥነት እንዳሻው እያፈራረሰ እንኳን ይህን ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ለመቃወም አደባባይ የወጣ አንድም ኢትዮጵያዊ የለም። ሕዝቡ ከሊባኖስ ዜጎች እጅግ በጣም የከፋ የኑሮ ሁኔታ ላይ ነው የሚገኘው፤ እየተራበም ነው፤ ነገር ግን አሁንም በጂኒ ዐቢይ እና ደጋፊዎቹ እያተታለለ ውዳቂዎቹ ኦሮሞዎች እንዲሳለቁበትና እያላገጡ የጥፋት ዘመቻቸውን እንዲቀጥሉበት ዕድሉን ሰጥቷቸዋል። ምን ዓይነት ሰነፍ፣ አልቃሻና ደካማ ትውልድ ቢሆን ነው!? ወሬና ጉራ ብቻ! ለዚህም እኮ ነው በዘር ጥፋት ያ ሁሉ ሰው አልቆ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዜሮ ትኩረት ለኢትዮጵያ ሊሰጡ ያልበቁት።
እስኪ ተመልከቱ በሊባኖስ አንዲት ፍንዳታ ለሁለት ሳምንታት ያህል የመላው ዓለም መነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ ለመሆን በቅቷል። የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ባጭር ጊዜ ውስጥ እስከ ግማሽ ቢሊየን ዶላር ለሊባኖን እርዳታ ለመሰብሰብ በቅቷል።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሊባኖስ, ሊባኖስ_ፖለቲካ, መንግስት, ቤሩት, ቤይሩት, ተቃዋሚዎች, አመጽ, ካቢኔት, ጠቅላይ ሚንስትር, ፍንዳታ, ፖለቲካዊ_ጉዳይ, Beirut, Blast, Lebanon | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 11, 2020
በቤይሩት የቅድሱ ዲሚትሪዮስ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባት አባ ዮኢል ናሲፍ ነው ይህን ለቢቢሲ የተናገሩት።
የቅዱስ ዲሚትሪዮስ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚገኘው የቤይሩት ፍንዳታ ከተከሰተበት ቦታ አንድ ኪሎ ሜትር ብቻ ርቆ ነው፡፡
አባ ዮኢል ናሲፍ ቤተክርስቲያኑ የደረሰበትን ጉዳት ለመመርመር በፍጥነት ወደ ቤተክርስቲያኑ በመሮጥ ቤተክርስቲያን ሲገቡ የቤተክርስቲያኑ የመጀመሪያ ክፍል(ቅኔ ማህሌት)ሙሉ በሙሉ ወድሟል፡፡ ነገር ግን ቤተ መቅደሱ ለጭረት እንኳን አልተነካም ነበር ፥ በፍንዳታው ወቅት ሁሉ እንደበራ የቆየውን የዘይት ሻማ መብራት ጨምሮ፡፡
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Altar, ሊባኖስ, መቅደስ, ቤሩት, ቤተ መቅደስ, ቤተ ክርስቲያን, ቤይሩት, ተስፋ, ተዓምር, ኢየሱስ ክርስቶስ, እምነት, ግሪክ ኦርቶዶክስ, ፍንዳታ, Beirut, Blast, Greek Orthodox Church, Lebanon, Miracle | Leave a Comment »