Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘AxumGenocide’

#TigrayGenocide: Inside a Camp for Displaced People as Millions Flee

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Channel 4 | 10.000 Women Raped in Tigray, Ethiopia | ፲/10 ሺህ የትግራይ ሴቶች ተደፍረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021

😠😠😠 😢😢😢

👉 እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል

አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “እርካብና መንበር” በተባለው የዲያብሎስ መጽሐፉ ላይ የትግራይን ሕዝብ ለማንበርከክ ሴቶች እንዴት አስገድዶ መድፈር እንደሚያስፈልግ በገጽ ፷፬/64 በሦስተኛው አንቀጽ ላይ በአገሪቱ ባህል ሠርጾ የሚገኘውን የአንበሳነት (የጀግንነት) ገጸ ባህርይ ትክክል እንዳልሆነ አድርጎ ከተቸ በኋላ ጀብዳዊ ጭካኔን ሲገልስ የሚከተለውን አስፍሯል፦

🔥 “አንበሳ ከደከመ አይገዛም! ከደከምክ አትኖርም ትገደላለህ። በገዛ ወገንህ። ስለዚህ ላንተ አሳሳቢና ዘወትር አስፈላጊው ጉዳይ ኃይልን ማጠናከር ነው። መፈራትን መገንባት ነው። ከነዘርህ … ከነዘርማንዘርህ። አስከብሮ የሚያኖርህ በእንዲህ ዐይነቱ ምድር ፍቅር አይደለም – ጉልበት እንጂ። ለዚህ ደግሞ እንደ አንበሳ ሁሉ ማስፈራሪያ እንጂ ፍቅር አይሰጠውም – ያን ጉልበት በዲፕሎማሲ አስማምቶ ለመምራት አያውለውም ተቀናቃኜ ያለውን ጀርባ ለማድቀቅ እንጂ።”

___________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Why The Tigray Investigation Should be Conducted by The UN, Alone

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021

🔥 የዋቄዮአላህ ጭፍሮች አስቀድመው ቦታ ቦታ ይዘዋል

👉 ዳንኤል በቀለ + ሙሳ ፋቂ መሀመድ

እባብ አይኑ ዳንኤል በቀለ እና የመንፈስ ወንድሙ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) መስራች የሆኑትን አዛውንቱን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን ገድለዋቸዋል።

👉 “ስጋውያኑ ኦሮሞዎች ለመንፈሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ”

👉 “ፕሮፌሰር መስፍንን በዚህ ጽሑፋቸው ኦቦ ዐቢይ በኢሬቻ ዋዜማ ለአቴቴ ሰውቷቸዋልን?”

ፕሮፌሰር መስፍን የአክሱም/አድዋ አካባቢ ሰው መሆናቸው ጥያቄውን ጠንከር ያደርገዋል! ይህ አውሬ አያደርገውም አይባልም! ፕሮፌሰሩ አብዮት አህመድን፣ ሽመልስ አብዲሳን እና ታከለ ዑማን “የማፊያ ቡድን” ለማለት ደፍረዋል፤ በዚህ ትክክል ናቸው። ታዲያ ባፈነገጡበትና እነ ግራኝን አከታትለው መተቸት በጀመሩበት ማግስት፤ በአዲሱ ዓመትና በመስቀል ማግስት እንዲሁም በሰይጣናዊው ኢሬቻ ዋዜማ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኦሮሙማን በመግንባት ላይ ያሉት እነዚህ ቆሻሾች በዚህ መልክ የፕሮፌሰሩን አፍ ለማዘጋት ቢደፍሩ አያስገርምም። ደካሞችና አረመኔዎች ደግሞ ከስህተቱ ተምሮ የነቃውን ሰው በጣም ይፈሩታል። ኦሮሞው አብዮት አህመድ እግረ መንገዱን የኦሮሞ አባቱን የመንግስቱ ኃይለ ማርያምን ፕሮፌሰር መስፍንን የመግድለ ህልም አሳክቶለት ይሆናል። የፕሮጀክት ኦሮሙማ ተቀናቃኝ ሁሉ እንደሚገደል ላለፉት ሁለት ዓመታት ከኢንጂነር ስመኘው እስክ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ድረስ በነበሩት ግድያዎች በግልጽ አይተናል። አውሬው አብዮት አህምድ ስንቱን ተፎካካሪዎቹን፣ ተቀናቃኞቹንና ተቺዎቹን ገደለ!? የተመረጡትን ሳይቀር ስንቱን አሳተ? ብዙውን! በጣም ብዙውን! ፕሮፊሰር መስፍን አሸባሪውን አብዮት አህመድ ከማወደስ ለኦሮሞውቹ ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ድጋፍ እስከ መስጠት ድረስ ብዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮችን ተናግረዋል፣ ሰርተዋል፤ ግን በመጨረሻ ስለ ኢትዮጵያ ጠላት ቍ. ፩ ስለ አብዮት አህመድ አሊ ሃቁን ተናግረው ከዚህ ዓለም መሰናበታቸው ጥሩ ነገር ነው። ነፍሳቸውን ይማርላቸው! 👉 “ከዚህ ጋር በተያያዘ የተዘጋው ቻኔሌ ላይ ይህን ጽሑፍ/ ቪዲዮ አቅርቤው ነበር፦” “ግራኝ አህመድና ለማ መገርሳ አቡነ ማትያስን ከሩሲያ ለማስመለስ ፕሬዚደንት ግርማን ገድለዋቸው ይሆን?” https://wp.me/piMJL-4nc

Mr. Guterres, do you allow any probe into war crimes that involves the EHRC which is a state organ biased in favor of Prime Minister Abiy Ahmed who lied to you?

Any probe into war crimes that involves the African Union or the government’s own human rights commission stands little chance of being effective.

Since 4 November, soldiers from the Ethiopian federal government, Amhara regional state, and Eritrea have waged a coordinated war in Tigray. For months, the region has been under a telecommunications blackout with journalists’ movement severely restricted. Nonetheless, reports continue to emerge of massacres, rape and ethnic cleansing. Humanitarian access has also been blocked, denying millions of civilians in need of assistance.

Given the apparent scale of the gross human rights violations, European Union, US and UN agencies among others have been calling for an international . The Ethiopian government first resisted this pressure, but eventually came up with a questionable proposal. It called upon the African Union (African Union) to investigate human rights abuses together with the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), a government agency.

In a surprising move, the Ethiopian government then also invited the UN Commissioner for Human Rights to jointly investigate, which was accepted. It remains unclear whether the UN’s acceptance now means the African Union’s involvement has been annulled or what exact arrangement is being planned. What does remain clear, however, is that any investigation in Tigray that involves the African Union or EHRC stands little chance of being legitimate and meaningful.

Un-independent arbiters

When the war against the Tigrayan Regional Government began, it quickly created a major humanitarian crisis and insecurity that threatened to destabilise the entire region. The need for African Union action was clear, yet the Chairperson of the African Union Commission, Moussa Faki Mahamat, displayed no interest in intervening. In fact, a month and a half into the war, he declared that: “In Ethiopia, the federal government took bold steps to preserve the unity, stability and respect for the constitutional order of the country, which is legitimate for all states.” With this stance, he not only displayed partisanship and a disregard for the civilians caught up in the fighting, but he also undermined the peace efforts embarked upon by African Union Chair, President Cyril Ramaphosa of South Africa.

One reason for the African Union’s bias may have been the international influence and diplomatic capital that Ethiopia has built up, ironically mostly during the time when the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) dominated the government. Another factor may be the undue influence accorded to Ethiopia due to the fact that it hosts the African Union headquarters in Addis Ababa.

The EHRC is widely regarded as being similarly compromised. It is nominally an independent state organ, but many Ethiopians see it as biased in favour of Prime Minister Abiy Ahmed’s administration. One reason for this is that its reporting has often been selective, targeting cases that reinforce the government’s narrative. For example, it took the EHRC only a few days to send a team to the Tigrayan town of Maikadra to investigate allegations of a massacre in November 2020. About a week later, it released its preliminary report which attributed responsibility to Tigrayan fighters. In doing so, the EHRC ignored or discredited witness statements from numerous refugees in Sudan, reported in several news agencies, who claimed that Amhara militias had also committed massacres in Maikadra.

The EHRC has been much slower to investigate many other reports of massacres in Tigray. Although it did recently release a preliminary report regarding “grave human rights violations committed in Axum” and pointed the finger at “Eritrean soldiers”, these findings came nearly four months after the November attack. Notably, its statement also came just the day after Abiy acknowledged publicly for the first time that Eritrean forces were indeed operating in Tigray, after denying it for months.

Why a UN-led investigation is needed

Most Tigrayan political parties and the President of Tigray Debretsion Gebremichael have made it clear that they wouldn’t consider a probe into the war led by the African Union or EHRC as legitimate. They expect that any such effort would be unduly influenced by the Ethiopian government and serve as a way for the state to cover up, rather than expose, war crimes.

Impartiality – and the perception of impartiality – must be a key part of any human rights probe if it is to meaningfully investigate and pave the way for justice, accountability, and reconciliation. In the case of Tigray, this means that the task can only be entrusted to an international body that is seen as neutral and commands the trust of all the actors.

There is a practical element to this too. An investigation involving the African Union or EHRC would struggle to secure cooperation not only from the parties to the conflict but many witnesses and victims. Moreover, it is likely that only an international body like the UN would have the African Unionthority and independence to be able to navigate such a complex conflict with such a wide range of actors that includes Eritrea and sub-regional ethnic militias. Investigators will not only need to shed light on atrocities in a context in which almost all allegations are being denied but make sense of the deeply historical drivers of the conflict, which will require the analysts to be detached from politics.

A UN-mandated and -led investigation is the closest we can get to such a feat. And the International Commission of Inquiry on Darfur may be a good blueprint. The alleged atrocities are similar and some parallels can also be drawn regarding parties to the conflicts.

It is promising that Ethiopia invited the UN to join the investigation in Tigray. However, if the probe is to be effective and legitimate, the UN must now insist that it is conducted by only its officials – working independently, impartially, and without the intervention of any third party.

Source

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Reports of Executions & Mass-Rape Emerge From The Obscured War in Ethiopia’s Tigray Region

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021

ዓለም በኮሮና ወረረሽኝ በተጠመደችበት በዚህ ክፉ ዘመን ያላግባብ “ኢትዮጵያውያን” የተባሉት እና ከየት እንደመጡ ለማወቅ የተሳነኝ ጨካኞች ለአረመኔው መሪያቸው፤ “ጦርነቱን አቁም!” ለማለት እንኳን እስትንፋሱን አጥተዋል። ለብዙ ትውልድ የሚቀመጥና ታሪክ የማይረሳው ክህደት ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመታችሁ፣ “በለው! ግደለው!” እያላችሁ ያዘመታችሁና በግድ-የለሽነት ጸጥታውን የመረጣችሁ “ኢትዮጵያውያን ነን” ባዮች ሁሉ፤ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ፣ መዓቱን ሁሉ ያዝንብባችሁ!

The medical charity Doctors Without Borders has revealed details from the gruesome war playing out virtually out of sight in Ethiopia’s northern Tigray region, reporting that government forces executed civilians in cold blood.

Since the violence erupted in Tigray months ago Ethiopia’s government has imposed a media blackout, preventing both foreign and local journalists from getting into the region at all until recently. Some journalists have started to get near to the fighting now, but with little freedom to move around, so the veil of secrecy is being lifted slowly, and we keep hearing of horrific violence long after the fact.

That’s why the eyewitness account from Doctors Without Borders — known by its French acronym MSF — of recent brutality has become a key piece of evidence in the ongoing conflict.

The group said its clearly marked MSF car and two public buses travelling behind it were stopped on a road by Ethiopian soldiers. Their driver was beaten but allowed back into the vehicle, but the organization said the passengers on the buses were offloaded, the men and women separated and the men, who numbered at least four, were shot at point blank range.

It’s a horrific account, but what’s worse is that it seems to be a regular occurrence in region, as stories of massacres and other violence keep emerging, usually long after the fact and always difficult to verify.

Sexual violence

On Monday, the United Nations called for a stop to indiscriminate and targeted attacks against civilians in Tigray, including rape and other forms of sexual violence.

Source

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የ’ርዕዮት’ ቴዎድሮስ ጸጋየ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ መልዕክት ለትግራይ ኢትዮጵያውያን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021

ቴዲ ወንድማችን፣ እንደ እኔ ከሆነ፤ ምናልባት እስካሁን ከተናገረካቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚውንና ማንነት-አዳኝ የሆነውን መልዕክት ነው ዛሬ ያስተላለፍከው። በዚህ ጉዳይ ተከታታይ የሆኑ ዝግጅቶችን ብታቀርብ፣ በስቱዲዮም በስልክም እንግዶችን እየጋበዝክ ውይይቶችን ብታካሂድ የብዙ ግራ የተጋቡ ትግራዋይን ነፍስ ልታድን ትችላለህ። ከትግራይ ሜዲያ ሃውስ ጋር ያደረግከው ዓይነት ውይይትን በየጊዜው ብታደርግ ጠቃሚ ነው። በተለይ በትግርኛ የሆነ ፕሮግራም ቢኖርህ ሸጋ ነው። የሃይማኖት መሪዎች በዚህ ጉዳይ ዝም ማለታቸው ተገቢ አይደለም። ለዚህ ቁልፍ ጊዜ ካልሆኑ ለመቼ?! ለቴዲ፤ ምንም ዓይነት ግላዊና ሴራዊ አጀንዳ ሳይኖርህ መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ የምታገለግል ብቸኛው ጋዜጠኛ አንተ ነህና፤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በርታ!

የትግራይ ወገኖቼ ሕዝባችን፤ በተለይ ተዋሕዶ አማኙ እጅግ በጣም ከፍተኛ መስዋዕት እየከፈለ ባለበት በዚህ በጣም ከባድ ወቅት አንዳንድ የትግራይ አክቲቪስቶች ዛሬም ከሰላሳ ዓመታት በፊት የሠሯቸውን ስህተቶች በመድገም ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ካሉት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች ከሆኑት ከኦሮሙማ ልሂቃኑ ጋር ሲለጠፉ እያየን ነው። ይህ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው! የትግራይ ሕዝብ ይህ አይገባውም፣ አያስፈልገውም፤ ከእግዚአብሔር በቀር፣ ከጽዮን ማርያምን እና ቅዱሳኑ በቀር የማንንም እርዳታ መሻት የለበትም። ጽላተ ሙሴን የመሰለ ከሰው-ሰራሽ ኑክሌርና ጨረራጨረር መሣሪያዎች ሁሉ ያየለ “መሣሪያ” በጓዳው ያለው ሕዝብ የማንንም “ስትራቴጃዊ” ህብረት አይሻም! እስኪ ሰልፍ ስትወጡ በቻይና ባንዲራው ምትክ “ጽላቱን” ይዛችሁ ለመውጣት ሞክሩ፤ ጠላት እንደ አረጀች ጃርት በሰዓታት ውስጥ በተብረከረከ ነበር። ከኦሮሙማ አውሬዎች ጋር ህብረት ሊኖር አይችልም፤ በረከቱን ለመስረቅ ነውና የሚጠጉን ልታርቋቸው ይገባል። ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ህወሃቶች ከትግራይ ሕዝብ ይልቅ የጠቀሟቸው ኦሮሞዎችን ነው። ገና ከጅምሩ ለእነርሱ ባርያ ሆነው እያገለገሏቸው እንዳሉ እስኪመስሉ ድረስ! አዎ! ከአዲስ አበባ ያባረሯቸውንና ዛሬ ሕዝባቸውን በመጨፈጨፍ ላይ ያሉትን ኦሮሞዎች ነው ከማንም አስበልጠው በመጥቀም ግማሽ ኢትዮጵያን ቆርሰው የሰጧቸው። አሁን ግን ይብቃ፤ ከእንግዲህ በኋላ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ኃውልት ሆነን እንዳንቀር ወደኋላ መመለስ የለብንም፤ በቃ! ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው) መንግስቱ ኃይለ ማርያም በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውን ግፎች አንርሳቸው! + ኦሮሞው (ዲቃላው) ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየሰራው ያለውን ሁሉም ከሠሩት የከፋ ግፍ አይተን እንበቀለው ዘንድ 100% እግዚአብሔር የሰጠን መብታችን ነውና፤ ከጨፍጫፊው ኦሮሙማ ጠላት ጋር መለሳለሱ ይብቃ! ይበቃ! ይበቃ!

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኤልዛቤላውያኑ የኦሮሞ ልሂቃን | አክሱም ኬኛ! መቐለ ኬኛ! አዲግራት ኬኛ! ሽሬ ኬኛ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021

ይህ ሁሉ ጉድ ሊገርመን፣ ሊያስደንቀንና ሊያስቀን ይችል ይሆናል፤ ግን መሳቅ ያለበን በራሳችን በሰሜን ሰዎች ላይ ነው። ለዚህ ሁሉ ያበቋቸውና ተጠያቂዎቹ አማራዎችና ትግራዋያን ናቸው። አማራዎች በዋቄዮአላህአቴቴ ቫይረስ በእጅጉ የተበክሉ ስሆኑ ኢትዮጵያንም ሆነ ተዋሕዶ ክርስትናዋን የማዳን ዕድል ይኖራቸዋል የሚለው ተስፋየ ተሟጥጦ አልቋል። በተዋሕዶ ክርስትና በኩል ያለውን ኃላፊነት ለትግራዋይን ሰጥተው ኢትዮጵያን በሚመለከት ግን በመላው ሃገሪቷ የአማርኛ ቋንቋ እየተነገረ ሁሉንም የኢትዮጵያ ጎሣዎች አስተሳስረው ኢትዮጵያን በማዳኑ ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወት የነበረባቸው አማራዎች ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች አህዛብ ጎን ቆመው በትግራይ ሕዝብ ላይ፣ ከሁሉም በሚቀርባቸው ወንድማቸው ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ላይ በመዝመታቸው ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ሰርተዋል።

የዋቄዮአላህ ልጆች የሆኑት ኦሮሞዎች ግን ልክ እንደ መሀመዳውያኑ እባባዊ ባሕርይ ስላላቸውና እንደ አንድ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረክርስቶስ መጤ፣ ወራሪ ሕዝብ በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ መኖር እንደማይገባቸው በሚገባ ስለሚያቁት እንደ ፓራሳይት የግድ ትግራዋያንን እና አማራዎችን መጠጋትና ሰርገው መግባት አለባቸው። የዋቄዮአላህአቴቴ 666 መንፈስ የመስፋፊያ ስልት፤ የአውሬውን ዘር በመዳቀል፣ አስገድዶ በመድፈር፣ በማምታታት በማታለል፣ ወንድማማሞችን በማጋጨት፣ በወረራና በጭፍጨፋ አሰራጭ።

አስገራሚ ነው፤ ከሁሉም “ሰሜናዊ” ከሆኑ ወገኖች ጋር ተናብቦ እየሰራ ያለ ብቸኛው ቡድን ኦነግ ነው። ኦነግ ከራያው ኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር፣ ከራያው ጌታቸው ረዳ ጋር፣ ከጅፋር አብዮት አህመድ ጋር፣ ከኤርዶጋን ሙስጠፌ ጋር፣ ከአዴፓ ጋር፣ ከአብን ጋር፣ ከሲዳማ እና ወላይታ እንቅስቃሴዎች ጋር፣ ከግብጽ ጋር፣ ከሱዳን ጋር፣ ከቱርክ ጋር፣ ከሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር፣ ከአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ጋር አብሮ ይሰራል። ወንጀለኛው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እኮ እንዲህ ብሎናል፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።”

እነዚህ አውሬዎች አንድ የሆነ ከባድ ወንጀልና ዘግናኝ ነገር እንደሰሩ ያውቃሉ ፥ እናም አሁን የበለጠ ክፋታቸውን እንዲቀጥሉ ትግራውያንን እያዘጋጁ ነው – ባለፉት ሦስት ዓመታት በዲያብሎስ የግብር ልጅ አቢይ አህመድ አሊ አማካኝነት ደረጃ በደረጃ የሰይጣናዊ ተግባሩን፣ ግፍንና ሞትን ለህዝብ የማለማመድ ሁኔታዎችን ሲያመቻች እየተመለከትን ነው። በእህቶቻችን ላይ የተፈጸመውን የአስገድዶ መድፈር ወንጀልን አስመልክቶ ከወራት በፊት ከግራኝ ጄኔራሎች አንዱ ሆን ተብሎና በተዘጋጀ መልክ በቴሌቪዥን ወጥቶ “አስገድዶ መድፈር እና የጦርነት ጊዜ“ እያለ እንዲቀበጣጥር ሲደረግ ሰምተነዋል። ከትናንትና ወዲያ ደግሞ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋልአለን። ይህ እንግዲህ ሆን ተብሎ፣ ታስቦበትና ላሰቡት የዘር መበከል ጂሃድ ሞኙን ሕዝብ ማለማመዳቸው ነው። የስጋ ማንነታቸው እና ምንነታቸው አስገድዷቸው የገለጡት የዋቄዮአላህአቴቴ አዋጅ ነው!

ከቀናት በፊት CNN ካቀረበው አሰቃቂ ዘገባ አንድ ብዙ ትኩረት ያልሰጠነው ቃለ መጠይቅ አለ፤ ይህም ከ ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ የተደረገው ነው። እንዲህ ብለው ነበር፦

🔥“እሱ ገፋኝና “እናንተ የትግራይ ተወላጆች ታሪክ የላችሁም ፣ ባህል የላችሁም ፣ የምፈልገውን ላደርግባችሁ እችላለሁ፣ ማንም ግድ አይሰጥም!” አለኝ ፡፡”

🔥 “ተደፋሪዎቹ ሴቶች ደፋሪዎቻቸው የነገሯቸውን ነገሮች ሲገልጹ፤ “ማንነታቸውን መለወጥ እንዳለባቸው ፥ ወይ አማራ ለማድረግ ወይም ቢያንስ የትግሬ ማንነት ደረጃቸውን እንዲተውእና እዚያ የመጡትም እነሱን ለማጥራት፣ የደም መስመሩን ለማጥራት እንደሆነ” ይናገራሉ … “። ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ አክለውም፤ “በተግባር ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው!” ብለዋል፡፡

እንግዲህ በዘገባው “አማራ ለማድረግ” ቢልም እነዚህ አውሬዎች ደፋሪዎች ግን ከኮሮና ወይም ከኤች.አይ.ቪ የከፋው የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች መሆናቸው ነው። 100%

💭 ሲ.ኤን.ኤን. ‘በተግባር ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሆኗል’ | አስገድዶ መድፈር በኢትዮጵያ እንደ ጦር መሣሪያነት አገልግሏል

🔥 ተደፋሪዎቹ ሴቶች ደፋሪዎቻቸው የነገሯቸውን ነገሮች ሲገልጹ፤ “ማንነታቸውን መለወጥ እንዳለባቸው ፥ ወይ አማራ ለማድረግ ወይም ቢያንስ የትግሬ ማንነት ደረጃቸውን እንዲተው… እና እዚያ የመጡትም እነሱን ለማጥራት፣ የደም መስመሩን ለማጥራት እንደሆነ” ይናገራሉ … “። ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ አክለውም፤ “በተግባር ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው!” ብለዋል፡፡

🔥 እንደ ሀኪሞቹ ገለፃ የሚያክሟቸው ሁሉም ሴቶች ማለት ይቻላል በኢትዮጵያና በኤርትራ ወታደሮች የተደፈሩት ሁሉ ተመሳሳይ ታሪኮችን ይተርካሉ።፡ ሴቶቹ እንዳሉት ወታደሮቹ የመበቀል ተልእኮ ላይ እራሳቸውን አውጀዋል እና በክልሉ ውስጥ ከሞላጎደልየጅምላ ቅጣት ጋር ይንቀሳቀሳሉ።

🔥 “አንዲት ሐኪም እንዳስተናገደቻቸው ያከሟቸው ብዙ ሴቶችም በአካል ተጎድተዋል ፣ አጥንቶቻቸው ተሰባብረዋል፣ የአካል ክፍሎቻቸው ቆሳስለዋል፡፡ ከታካሚዎቹ መካከል ትንሹ ልጃገረድ የ ፰/8 ዓመት ልጅ ስትሆን ትልቋ ደግሞ የ፷/60 ነበሩ።”

ይህ ሁሉ የሚያሳየን ዋቀፌታ እና እስልምና አንድ ዓይናት መሆናቸውን ነው። ለነገሩማ አንድ እምነት፣ አንድ ሰው ወይ ከቅዱስ መንፈስ አልያ ደግሞ ከእርኩስ መንፈስ ነው ሊሆን የሚችለው። ዋቀፌታም ሆነ እስልምና ከእርኩስ መንፈስ መሆናቸው ምንም የሚያጠራጠር አይደለም። ወይ ለዚህም እኮ ነው “ዋቄዮአላህ” የሚለውን ስም ለአምላካቸው ለመስጠት የተገደድኩት። ሁለቱም የበሉበትን ወጪት ሰባሪ፤ ያጎረሳቸውን እጅ ነካሾች ክፉና ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ናቸው። የሁለቱም ርዕዮተ ዓለማት ተከታዮች ሁሌ “አምጡ!” እንጅ “እንኩን!” ያልለመዱ፣ “በቃኝን” ፣ “ተመስገንን” ፣ “ትህትናን” እና “ይቅርታን” የማያውቁ “ሁሉ ኬኛ፣ ሁሌ ተበድለናል፣ ” እያሉ እንደ ጅራፍ እራሳቸው ገርፈው እራሳቸው መጮህ፣ ማለቃቀስ፣ መዋሸት፣ ታሪክ መቀየር፣ መስረቅ፣ ማጥፋት፣ መግደል”ዛሬ በትግራይ እያሳዩት ያለው ይህን ነው። እነዚህ ሁሉ የእርኩስ መንፈስ ያደረባቸው ሰዎችና ሕዝቦች መገለጫዎች ናቸው። ምንም እንኳን በእነዚህ ማሕበረሰባት በግለሰብ ደረጃ የመዳን ዕድል ያላቸው ወርቅ የሆኑ ሰዎች ቢኖሩም ቅሉ እራሱን “ሙስሊም ነኝ” “ኦሮሞ የዋቀፌታ አማኝ ነኝ” የሚለው ሕዝብ ግን አማሌቃዊ ነው፣ በእግዚአብሔር ቅድስት ሃገር መኖር ያልተፈቀደለት የክርስቶስ ተቃዋሚ ሕዝብ ነው።

ለአዲስ አበባ ከተማ ዋና ጎዳና ስያሜ የሰጡትና የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ዊንስተን ቸርችል እንደተናገሩት ነው። እ.አ.አ 1899 ዓ.ም ላይ ባወጡትና “የወንዙ ጦርነቶች፤ የሱዳን መልሶ ማቅናት ታሪካዊ ዘገባ” (The River Wars፡ An Historical Account of the Reconquest of the Sudan) በተባለው መጽሐፋቸው የሚከተለውን ጽፈው ነበር፦

መሀመዳዊነት/እስልምና በሰው ልጅ ላይ የጣላቸው እርግማኖች ምንኛ አስከፊ ናቸው! በሰው ውስጥ አደገኛ የሆነ የአክራሪነት ስሜት ከመፍጠር በተጨማሪ በውስጡ ልክ እንደ እብድ፣ ተናካሽ ውሻ ነውጠኛ ያደርጋል። ውጤቶቹ በብዙ ሀገሮች ውስጥ በግልጽ ይታያሉ፤ መጥፎ ልምዶች ፣ ደካማ የእርሻ ስርዓቶች ፣ ዝግምተኛ የንግድ ዘዴዎች እና የንብረት አለመተማመን/አለመረጋጋት(ሁሉም ኬኛ!) የመሀመድ ተከታዮች በሚኖሩባቸውና በሚገዟቸው ቦታዎች ሁሉ ይታያሉ።”

How dreadful are the curses which Mohammedanism lays on its votaries! Besides the fanatical frenzy, which is as dangerous in a man as hydrophobia in a dog, there is this fearful fatalistic apathy. The effects are apparent in many countries, improvident habits, slovenly systems of agriculture, sluggish methods of commerce, and insecurity of property exist wherever the followers of the Prophet rule or live.”

ለአረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንደ አረአያ የሆነው የቀዳማዊ ግራኝ አህመድ ሞግዚት ሃገር ቱርክ መሪ ወፈፌው የቱርኩ “ቄሮ” ፕሬዚደንት ጣይብ ኤርዶጋኔን በቱርክ የሚገኙትን ጥንታውያኑን የኦርቶዶክስ ዓብያተክርስቲያናትን ለሰይጣን መስገጃመስጊድ ማድረግ አለበቃውም አሁን ደግሞ፤“ኢየሩሳሌም የቱርክ ናት፣ ማስመለስ አለብን” (Erdogan: ‘Jerusalem is our city, a city from us)በማለት ሲቀበጣጠር ተሰምቷልኤርዶጋኔን ባንድ ወቅት “አሜሪካንንም እኛ ሙስሊሞች ነን ከኮለምበስ በፊትያገኘናትአሜሪካ ኬኛ!ሲል ነበር (Muslims found Americas before Columbus says Turkey’s Erdogan)። ልክ እንደ ጋሎቹ የመንገስ ዘመዶቹ። በቅርቡ እነዚህ ኤልዛቤላውያን፡ ምላሳቸውን አንድ በአንድ ካልቆረጥንባቸው በቀር፡ ሁሉም በጋራ፤ “ኢትዮጵያ የግራኝ አህመድ ናት፣ ኢትዮጵያ ኬኛ!” ማለታቸው አይቀርም። አብረው ታዲያ እንዴት ሰው ከእነዚህ ነውረኞች፣ ለሰው ልጅ ሕይወት፣ ነፃነትና እድገት ምንም ዓይነት በጎ የመንፈሳዊም የስጋዊም አስተዋጾ ማበርከት ከማይችሉ እብዶች ጋር አብሮ ይኖራል?!

የትግራይ ወገኖቼ ሕዝባችን፤ በተለይ ተዋሕዶ አማኙ እጅግ በጣም ከፍተኛ መስዋዕት እየከፈለ ባለበት በዚህ በጣም ከባድ ወቅት አንዳንድ የትግራይ አክቲቪስቶች ዛሬም ከሰላሳ ዓመታት በፊት የሠሯቸውን ስህተቶች በመድገም ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ካሉት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች ከሆኑት ከኦሮሙማ ልሂቃኑ ጋር ሲለጠፉ እያየን ነው። ይህ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው! የትግራይ ሕዝብ ይህ አይገባውም፣ አያስፈልገውም፤ ከእግዚአብሔር በቀር፣ ከጽዮን ማርያምና  ከቅዱሳኑ በቀር የማንንም እርዳታ መሻት የለበትም። እነዚህ አውሬዎች በረከቱን ለመስረቅ ነውና የሚጠጉን ልታርቋቸው ይገባል። ላለፍቱ ሰላሳ ዓመታት ህወሃቶች ከትግራይ ሕዝብ ይልቅ የጠቀሟቸው ኦሮሞዎችን ነው። ገና ከጅምሩ ለእነርሱ  ባርያ ሆነው እያገለገሏቸው እንዳሉ እስኪመስሉ ድረስ! አዎ! ከአዲስ አበባ ያባረሯቸውንና ዛሬ ሕዝባቸውን በመጨፈጨፍ ላይ ያሉትን ኦሮሞዎች ነው ከማንም አስበልጠው በመጥቀም ግማሽ ኢትዮጵያን ቆርሰው የሰጧቸው። አሁን ግን ይብቃ፤ ከእንግዲህ በኋላ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ኃውልት ሆነን እንዳንቀር ወደኋላ መመለስ የለብንም፤ በቃ! ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው)መንግስቱ ኃይለ ማርያም በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውን ግፎች አንርሳቸው! + ኦሮሞው (ዲቃላው) ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየሰራው ያለውን ሁሉም ከሠሩት የከፋ ግፍ አይተን እንበቀለው ዘንድ 100% እግዚአብሔር የሰጠን መብታችን ነውና፤ ከጨፍጫፊው ኦሮሙማ ጠላት ጋር መለሳለሱ ይብቃ! ይበቃ! ይበቃ!

_____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: