Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Auction’

Russian Journalist Sells Nobel medal for $103 Million | ሩሲያዊ ጋዜጠኛ የኖቤል ሽልማቱን በ103 ሚሊየን ዶላር ሸጠ | ግራኝስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2022

💭 የኖቤል ሰላም ተሸላሚው ሩሲያዊ ጋዜጠኛ ሽልማቱን በ103.5 ሚሊየን ዶላር (98 ሚሊየን ዩሮ) ሸጠው

የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ገጽታውን ከፍፁም ውርደትና በኢትዮጵያ ካሉት በርካታ ጥፋቶቹ እራሱን ለማዳን እየሞከረ ነውን?

  • የኖቤል የሰላም ሽልማት = የዘር ማጥፋት ፍቃድ?
  • የኖቤል የሰላም ተሸላሚው ግራኝ አብዮት አህመድ፡ ጥቁር አዶልፍ ሂትለር።
  • በ2019 የዘር ማጥፋት ወንጀለኛው የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለጦርነት ስምምነት ወሰደ።
  • ዛሬ እሱ ወራዳና አሳፋሪ ነው። ታዲያ አሁን የኖቤል ሽልማቱን ለመሸጥ ይሞክራልን?

ከዚህ የጦር ወንጀለኛ ማን ሊገዛ ነው? የእሱ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ሞግዚቶች? ኦባማ? ኤርዶጋን? መሀመድ ቢን ዘይድ?

የኖቤል የሰላም ሽልማት አሁን የውርደት ምልክት ሆኗል

💭 The Russian editor-in-chief of the independent newspaper Novaya Gazeta has auctioned off his Nobel Peace Prize medal for $103.5m (98 Million Euro).

Dmitry Muratov told the BBC all the money from the sale would go to help refugees from the war in Ukraine.

Muratov was co-awarded the peace prize in 2021 for defending freedom of expression in Russia.

Heritage Auctions, which conducted the sale, has not revealed who the winning bidder was.

💭 The Norwegian Nobel Committee Trying to Save Its Face from Utter Disgrace – from Many of its Debacles in Ethiopia?

  • The Nobel Peace Prize = License for Genocide?
  • The Nobel Peace Laureate PM A. Ahmed The Black Adolf Hitler.
  • It’s a Shame that a Nobel Peace Prize Laureate is a War Criminal

When the Prime Minister of the fascist Oromo regime, Abiy Ahmed won the Nobel Peace Prize in 2019 for a pact of war, he was the toast of the town. Today, he is among the world’s most dangerous men, a Nobel embarrassment

Will this evil man try to sell his Nobel Peace Prize now? Who’s going to buy from a war criminal? His Edomite & Ishmaelite babysitters? Obama? Erdogan? Mohammed bin Zayed?

The Nobel Peace Prize is Now a Mark of Shame.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታላቅ የእጅ ጽሑፍ ግኝት | በ፰ኛው መቶ ክፍለዘመን መሀመዳውያኑ የኮፕቶችን መጽሐፍ ቅዱስ ደልዘው ቁርአንን ጽፈውበታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 27, 2018

ፈረንሳዊው ምሁር ዶክተር ኤሎነር ዋልድ ይህን ግኝት አሁን በይፋ አሳውቀዋል። ይህ በብራና ላይ የተጻፈ ዘጠኝ የእጅ ጽሑፍ ቁርጥራጮች ስብስብ በትናንትናው ዕለት በለንደን የጨረታ ሽያጭ ማዕከል በሆነው  ክሪስቲበጨረታ ቀርቦ ነበር

ዝርዝሩ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በስምንተኛው፡ መቶ ክፍለ ዘመን በክርስቲያኖች ጽሑፍ ላይ ተደለዞ የተጻፈበት የቁርአን ቅጂዎች ቁርጥራጮችንም ያካተተ ነው።

በግብፅ የኮፕቲክ ማኅበረሰብ በስምንተኛው ክፍለ ዘመን ላይ አርብ ሙስሊሞች በተወረሩ ጊዜ ክርስቲያናዊ መጻሕፍታቸውን ሁሉ ተነጥቀው ነበር።

በዚህ የእጅ ጽሑፍ በኮፕትኛ ቋንቋ ተጽፎ የነበረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፍ ተደልዞ በላዩ ላይ የቁርአንን ጽሁፍ በአረብኛ አስፍርውበት ይነበባል።

8ኛው መቶ ክፍለዘመን እስልምና ወደ ግብጽ በወረራ ገብቶ የኮፕት ህዝቦችን ሲያስር ክርስቲያን ኮፕቶች በሙስሊሞች ፊት የራሳቸውን የኮፕቲክ ቋንቋ መናገር እንኳን ተከልክለው ነበር፤ በኮፕትኛ የተናገሩ ምላሶቻቸው ተቆረጠው ይወጡባቸው ነበር። በዚህ መልክ ቁንቋቸውን ሙሉ በሙሉ አጥፍተውባቸዋል፤ በኮፕት ቋንቋ ፈንታ አረብኛን ተክተውባቸዋል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፍን በድፍረት መደለዛቸው ክርስትናን ለመዋጋትና ለማጥፋት የመጡ መሆናቸውን ብሎም መሀመድ ሀሰተኛ ነብይ መሆኑን ነው የሚያረጋግጠው።

በተጨማሪም መሀመዳውያኑ በበላይነት የእብደት ስሜት መጠመዳቸውን፣ ለክርስቲያኖች አምላክ እንዲሁም ለመጽሐፍ ቅዱስ ያላቸውን ድፍረት፣ ንቀትና ጥላቻ፤ ባጠቃላይ ዲያብሎሳዊ እብሪተኛነታቸውን ነው የሚያሳየን።

በቁርአን ጽሁፍ የተደለዘው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍለ ጽሑፍ ይህ ነው፦

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፰]

፲፬ የምትወርሳቸው እነዚህ አሕዛብ ሞራ ገላጮችንና ምዋርተኞችን ያዳምጣሉ፤ አንተ ግን እንዲሁ ታደርግ ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር ከልክሎሃል።

፲፭፤፲፮ አምላክህን እግዚአብሔርን በኮሬብ ስብሰባ ተደርጎ በነበረበት ቀን። እንዳልሞት የአምላኬን የእግዚአብሔርን ድምፅ ደግሞ አልስማ፥ ይህችን ታላቅ እሳት ደግሞ አልይ ብለህ እንደ ለመንኸው ሁሉ፥ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ መካከል ከወንድሞችህ እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሣልሃል፤ እርሱንም ታደምጣለህ።

፲፯ እግዚአብሔርም አለኝ። የተናገሩት መልካም ነው፤

፲፰ ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ፤ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁትንም ቃል ሁሉ ይነግራቸዋል፤

፲፱ በስሜም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለሁ።

ነገር ግን ይናገር ዘንድ ያላዘዝሁትን በስሜ በድፍረት የሚናገር ወይም በሌላ አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ፥ እርሱ ይገደል።

፳፩ በልብህም። እግዚአብሔር ያልተናገውን ቃል እናውቅ ዘንድ እንዴት ይቻለናል? ብትል፥

፳፪ ነቢዩ በእግዚአብሔር ስም በተናገረ ጊዜ የተናገረው ነገር ባይሆን ባይመጣም፥ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተናገረው ነው፤ ነቢዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍራው።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: