Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Attention’

WHO Director-General: The World Must Condemn Human Rights Abuses in Tigray as It Does in Ukraine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2022

💭 Dr. Tedros:

The Siege of Tigray is The Longest & Worst Siege in Modern History.

I Hope the World will give to Tigray a Fraction of Attention it Gave to Ukraine

👉 Unless they’re working together with the two cruel monsters, Abiy Ahmed Ali and Isaias Afewereki, the Tigray leaders have two options in the next four weeks:

  1. Surrender and leave Tigray
  2. March into Asmara or Addis Ababa to remove the evil monsters, Isaias Afewerki and Abiy Ahmed Ali

💭 ዶክተር ቴድሮስ፡

“የትግራይ ከበባ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ረጅሙ እና አስከፊው ከበባ ነው።”

“አለም ለዩክሬን የሰጠውን የተወሰነ ትኩረት ለትግራይም እንደሚሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ”

👉 ከሁለቱ ጨካኝ ጭራቆች፤ ከአብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አብረው ካልሰሩ በስተቀር የትግራይ መሪዎች በሚቀጥሉት አራት ሳምንታት ውስጥ ሁለት አማራጮች አሉዋቸው።

  1. እጅ ሰጥተው ከትግራይን ይውጡ
  2. ኢሳያስ አፈወርቂና አብይ አህመድ አሊ የተባሉትን ክፉ ጭራቆች ለማስወገድ ወደ አስመራ ወይም አዲስ አበባ ይዝመቱ

__________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዲስ አበቤዎች፡ አብዮት አህመድን ለመቀበል እንዳትወጡ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2019

+++

ጥብቅ ማሳሰቢያ! ጥብቅ ማሳሰቢያ! አብዮት አህመድ አሊን በአዲስ አበባ ለመቀበል ማንም የተዋሕዶ ልጅ ወደ መንገድ እንዳይወጣ! አንዱ ህልሜ ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ ነው! ወገኖችን አስጠንቅቁ፤ እባካችሁ ማንም እንዳይወጣ!

+++

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: