አቴንስ ከተማ በሚገኘው ቅዱስ ኒኮላስ ቤተከርስቲያን ነበር ይህ ወንጀል ባለፈው ሳምንት ላይ የተከሰተው።
በኦርቶዶክስ ክርስትና ላይ ጦርነቱ ቀጥሏል፦
ከፀረ–ክርስቶሶች አንዱ የሆነው የግሪክ በጠ/ሚ/ር አሌክሲስ ሲፕራስ በኢሉሚናቲዎቹ እርዳታ ሥልጣን ላይ ከወጣበት ወቅት ጀምሮ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ አረብ ሙስሊም ስደተኞች ከቱርክ ወደ ግሪክ በመግባት ላይ ናቸው፣ ከዚህም ጋር በተያያዘ በግሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት እየታየ ነው።
የሚገርመው፡ ይህ ጥቃት የተፈጸመው “የሶሪያ ስደተኞች እናት” የምትባለዋና ቅሌታሟ አንጌል ኤሊዛቤል ሜርከል ለጉብኝት ወደ ግሪክ ባመራችበት ጊዜ መሆኑ ነው።
ወስላታው ጠ/ሚ/ር አሌክሲስ ሲፕራስ ከ አራት ዓመት በፊት ስልጣኑን ሲረከብ ‘በመጽሐፍ ቅዱስ መሃላ አልፈጽምም” ለማለት የደፈረ የመጀመሪያው ግሪካዊ መሪ ነው።