Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • November 2022
  M T W T F S S
   123456
  78910111213
  14151617181920
  21222324252627
  282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘Artificial Drought’

አየሩን ሊቀይሩብን – አለመረጋጋት ሊፈጥሩብን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2013

EUBabylon1ሰሜናዊ አቀማመጥ ባላቸው የአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ አህጉራት በቅርቡ የበረዶ ዘመን ሊጀምር እንደሚችል ከ2010 .ም አንስቶ ብዛት ባላቸው የአውሮፓ ትምሕርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች እየተነገራቸው ነው። በቅዝቃዜው ምክኒያት አውሮፓውያን ወደ አፍሪቃ ለመሰደድ ሊበቁ እንደሚችሉ አስፈላጊውን የህሊና ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው። ይህ እንደ ቀላል መወሰድ የሚገባው ጉዳይ አይደለም። በዓለማችን በድብቅም ሆነ በግልጽ ጦርነቶች እየተጧጧፉ ነው። በድብቅም ሆነ በግልጽ አውሮፓውያኑ እራሳቸውን በማዘጋጀት ላይ ናቸው። በጭንቅ ጊዜ ጭንቀት የማይችሉት አውሮፓውያን አገራችንን ወረው እንደ ቀይ ህንዳውያን እና እንደ አውስትራሊያ አቦሪጂኖች እኛን አጥፍተው አገራችንን ሊነጥቁን እንደሚሞክሩ አንጠራጠር።

በሰራው በደል ተጸጽቶ ንስሐ ለመግባት ፈቃደኛ ያልሆነ፡ ተመሳሳይ በደል ደግሞ መሥራቱ አይቀርም። እንኳን በአሜሪካና አውሮፓ ያሉት፡ በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩት ነጮች እንኳ እስካሁን ድረስ ጥፋተኛቸውን ተቀብለው ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኞች አይደሉም። እንዲያውም፡ አፍሪካ ጀነሳይድብላችሁ ጉግል ብታደርጉ ጥቁሩ በነጩ ላይ እልቂት እየፈጸመ ነው በሚል የሚቀርቡ ድህረ ገጾችና ቪዲዮዎች በመጀመሪያው ገጽ ላይ ይገኛሉ። እንደ አረቡ የ ስንፍናዊ የ ቪክቲምሁድታክቲክ መጠቀማቸው ነው

EUBabylonለማንኛውም፡ ሁሉም ባይሆኑም ብዙዎች ፈረንጆች/ነጮች የኒያንደርታል ዘር (DNA) የተሸከሙ አሉ፤ ኒያደርታል ምናልባት መጽሐፍ ሔኖክ ኒፊሊምየሚላቸው ፍጡሮች ሳይሆኑ አይቀሩም። ለነሱ መጥፋት ደግሞ ከአፍሪቃ የመጡት ሆሞሳፒያንስ ናቸው ተጠያቂዎች የሚል የቁጭት መንፈስ ይታያል።

ከጥቂት ቀናት በፊት ጥቁር አሜሪካውውን ወጣት ገድሎ ነፃ እንዲሆን የተደረገውን ግለሰብ ሁኔታ አስመልክቶ፤ እጅግ ኡ ኡ ኡ፤ እርርርይ የሚያሰኙ ነገሮች ሊታዩን በቅተዋል። የፍርዱ ስነሥርዓት ሆን ተብሎ የዘር ኹከት ለመፍጠር ታስቦ የተጠነሰሰ ሤራ መሆኑንም በደንብ ያሳየናል። ለምን? መልሱን ከማይቆጠሩት ጸረጥቁር የኢንተርኔት ዘመቻዎች ማግኘት ይቻላል። በሕይወቴ እንደዚህ ዓይነት ዘረኛ የሆነ የጥላቻ ዘመቻ አይቼ፣ ሰምቼ፣ አንብቤ አላውቅም። በብሔራዊ ቴሌቪዥን ደንቆሮ ናት የተማረች አይደለችም፤ እነርሱ ያደጉበት አካባቢ እንደዚያ ነው፤ ሥርዓት የላቸውም….! በማለት ለፍርድ የተቀመጠችዋ ነጭ ሴት ለመላው ዓለም እንድትናገር ተደርጋለች። ሁሉም ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው….ዓላማቸውም፡ ልክ ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው፡ የጥቁር ሕዝብን ሰብዓዊነት መግፈፍ ከዚያም ያፈለጋቸውን ሁሉ በነርሱ ላይ ለመፈጸም የሚያስችላቸውን ዕቅድ ማውጣት ነው። ማለትም፡ ለሁሉም ነገር ጥቁሩ እራሱ ተጠያቂ እንደሆነ ማድረግ፤ ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥተህ ግደለው!” እንዲሉከቭላዲቮስቶክ እስከ ቫንኮቨር በመላው በነጩ ዓለምበጥቁር ሕዝቦች ላይ የጥላቻ መንፈስ እንደገና በመቀስቀስ ላይ ይገኛል። ለምን?

EUBabylon3እግዚአብሔር አምላክ በመሃል ገብቶ በፈርዖን ላይ ያመጣውን ዓይነት ቁጣ ካላመጣባቸው በቀር እኛን ኢትዮጵያውያንን በጭራሽ አይለቁንም። ባሁኑ ጊዜ ግብጽ ውስጥ እየተፈጠረ ያለው ሁኔታ በጣም ነው የሚያሳስባቸው፤ የስዊዝ ካናል ሊዘጋ ይችላል፤ የተቸገሩ ግብጾች ወደ አውሮፓ እየገቡ ሊበጠብጡን ይችሉ ይሆናል በሚል ፍራቻ። ለጊዜውም ቢሆን የግብጽን መበጣበጥ፤ መቸገር አይሹም። እንደ ካትሪን አሽተን የመሳሰሉት ሕዝብ ያለመረጣቸው የአውሮፓው ህብረት ፈላጭ ቆራጮች ከአውሬው መንፈሥ የተገኙ አስቀያሚ፡ ርጉም ግለሰቦች ናቸው። ይቅርታ! በየሳምንቱ ጣዖቶቻቸው ወደሚገኙባት ወደ ግብጽ የሚመላለሱትም ግብጻውያንን እንዴት መርዳት እንደሚችሉ ከልባቸው ለመምከር ዓባይንም በሚመለከት እንዴት የኢትዮጵያን ልማት በማጨናገፍ ግብጽን ማረጋጋት እንደሚቻል ዕቅድ ለማውጣት ነው። አረቦቹ 12 ቢሊየን ዶላር ለመስጠት ተስማምተዋል፣ አውሮፓም በፍየሉ አልበራዳይ ተለማማጭነት 4ቢሊየን ዩሮ እንደሚያቀርቡ አንጠራጠር። አሜሪካም ተዋጊ አውሮፕላኖችን ለግብጽ ለማቀበል ተስማምታለች።

ያው በያዝነው ሣምንት እንደምናየው ከፍተኛ አውሮፓውያን ባለሥልጣናት ወደ ግብጽ ሲላኩ፤ ወደ ኢትዮጵያ ግን ማንም ሰምቷቸው የማያውቃቸውና ለሙስሊም ወንድማማቾች ተቆርቆሪ የሆኑት የግራ ክንፍ ፖለቲከኞች ሄደዋል። አትኩሮት ፈላጊ በበዛባት ዓለማችን፤ ለኢትዮጵያውያን አስፈላጊውን አትኩሮት ካላደርግንላቸው ለምናቀርብላቸው ጥያቄ ሁሉ መልሱን በቀላሉ እናገኛለን የሚል ርካሽ ሳይኮሎጂ መጠቀማቸው ነው። ከግብጽ ጋር ምን ያህል ገንዘብ ማቅረብ እንደሚገባቸው ሲወያዩ ከኢትዮጵያ ጋር ደግሞ ሰብዓዊ መብት ካላከበራችሁ የምንሰጣችሁን ኦቾሎኒ እናቆምባችኋለን ይላሉ። አሁን የምንገኝበት ጊዜ ሌላ ነው፡ ከኛ ችግር ይልቅ የነርሱ ችግር እየገፋ የመጣበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፣ ይህን እስካሁን አልተረዱም፡ ሃቁን በመካድ ነው የሚኖሩት። ጊዜውን አልተዋጁም፡ ፈጣሪአቸውንም እኛንም አያውቁንም፣ ልባቸው ግልጽ ስላልሆነም እርሱንም እኛንም ፈጽመው ሊያውቁ አይችሉም። ይህ የእኛን አንገት ሊያስደፋ አይገባም፣ ደግመው ደጋግመው በጠላትነት ከመጡ፡ እንዲያውም አለማወቃቸው ለብዙ ነገር ይጠቅመናል፣ ብልጫውን ያስገኝልናል።

ስለ ዲሞክራሲ፣ ሰብዓዊ መብት ስለ ነፃነት ያለማቋረጥ ይለፍፋሉ፤ ግን የትኛዋ አገር ትሆን ሙሉ ዲሞክራሲ፣ ስብዓዊ መብትና ነፃነት የሰፈነባት። የምናየው አይደለም? አንዲትም የለችም! ‘ነፃ የሆኑ ይመስላቸዋል፡ ግን ነፃ አይደሉም!” ይል የለ ቅዱስ መጽሐፉ። ነፃነታቸው ከ ቀነ ወደ ቀን እየተገፈፈች በመጣችበት በዚህ ወቅት ወደ ሞኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየተጓዙ፤ ሰብዓዊ መብት፣ ዲሞክራሲ እያሉ ቢንጫጩ እራሳቸውን ነው የሚያታልሉት፤ ጣልቃ እየገቡ ሰላም ለመንሳትና አለመረጋጋት ለመፍጠር የሚሞክሩበት ጊዜ ማቆም አለበት። በኛም በኩል እነርሱ የሚሉትን እንደ በቀቀን ተቀብለን በመደጋገም የኛ ባልሆነው ባሕር ውስጥ ከጠላት ጋር አብረን መዋኘት የለብንም። ከሁሉ አስቀድመን እራሳችንን / የራሳችንን ማወቅ ይኖርብናል በራሳችን እንድንተማመን የሚያስችሉን ብዙ ነገሮች አሉ፤ እነርሱ ላይ እናተኩር። የእግዚአብሔር አምላክ አደራዎች ስለሆንን ለመጣልን ፈረንጅ ሁሉ መስገዱን እናቁም፤ ለቀረበን፣ ለሳቀለን ወዳጅ መሳይ በማጎብደድ በወገናችን ላይ፤ ባገራችን ላይ ሤራ ለመጠንሰስ መሣሪያ መሆኑን፡ ለስለስ ማለቱ ይብቃን። ብዙ ነገሮች በግልጽ በሚታዩበት ባሁኑ ጊዜ ካገራችን ታሪካዊ ጠላቶችና ከጸረክርስቶሶች ጋር አብሮ የሚሰለፍ፡ በራሱ ፥ በአገሩ ፥ በወገኑና በፈጣሪው ላይ እጅግ ከፍተኛ ወንጀል እንደሠራ ሆኖ ነው የሚቆጠረው፤ እንጠንቀቅ፡ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን!

እነርሱን የፈጠሩት ሮኬታቸው አላዳናቸውም፡ እኛማ ለመፍጠር ጥበቡም የለንም፣ ያለን አንዱ ፈጣሪያችን ብቻ ነው፡ በእርሱ እንታመን! ትንሽ ነው የቀረን፣ በትዕግሥት እስከመጨረሻው እንጽና፣ ጠላቶቻችን ሲፍረከረኩ የምናይበት: እጃችንን ወደ ፈጣሪ የምንዘረጋበት ቀን ሩቅ አይደለም።

U.S. Military Prepares for Global Unrest Amid Climate Fears

My Note: The report says,

“Even stable governments, like the United States’ and those of nations in Europe, could be pressured to take in large numbers of immigrants and refugees as drought increases and food production dwindles in Latin America and Africa, the report added.”

Why only Latin America and Africa? Isn’t ‘environmental problem’ a global problem?

Former United States Secretary of Defense William Cohen apparently stated in a press briefing, while commenting on new technological threats possibly held by terrorist organizations:

“Others are engaging in an eco-type of terrorism whereby they can alter the climate, set off earthquakes, (and) volcanoes remotely, using the use of electromagnetic waves.”

What now?

Though Earth’s shifting climate evokes many images, civil unrest usually isn’t one of them. Yet, a warming planet could have a profound impact on national security, both in the United States and abroad. This time, the threat isn’t from terrorism or a single enemy, but from natural disasters occurring on an unprecedented scale.

Acts of nature fueled by a warming climate — for example, floods and prolonged drought — may lead to disrupted migration, food and water shortages, and other public health crises — which, in turn, could prompt civil and political instability. Those impacts would pose a particularly profound threat for people in countries with fragile governments, including key U.S. strategic interests.

This threat has Pentagon officials worried enough to speak out and to invest in research to better understand the relationships among conflict, socioeconomic conditions and climate. The U.S. Department of Defense (DOD) plans to use the data to predict future threats and develop ways to cope with them.

“It’s likely that physical and economic disruptions resulting from climate change could heighten tensions in sensitive areas of the world,” said Elisabeth Gilmore, an assistant professor at the University of Maryland’s school of public policy and the study’s lead researcher. “The environmental changes from climate change can have important effects on our well-being and security. We need to better understand these interactions.”

Her team plans to use statistical models and case studies to identify the best predictors of climate-related conflict, and then use the data and a novel simulation method to generate forecasts of conflict over a range of socioeconomic and climate-change scenarios. Finally, the project will identify a range of military and policy interventions that could reduce the occurrence of climate-related civil conflict.

The Pentagon has been concerned about the national security implications of climate change for quite some time, and military officials have continued to speak out about them.

Source

Playing with the Devil’s HAARP

Angels Don’t Play This HAARP: Advances in Tesla Technology is a book detailing how the US military is currently messing around with the earth’s ionosphere so as to create massive storms, droughts, floods, hurricanes, tsunamis and tornados. It can also produce earthquakes and increased volcanic activity. HAARP is based upon the inventions of Nikola Tesla, who was well ahead of his time even 100 years ago. This technology is real, and it is being used now. These people are said to be “playing God,” but they are not “angels!” We are dealing with devils, and this is clearly (in my view) the work of The Devil!

Now publicly Military personal and their spokesmen attempt to greatly downplay the true power of HAARP, by stating that it is primarily an academic research project to be used to improve communications capabilities, especially with their deeply submerged submarines. However, documents from the US military have clearly revealed that the real purpose of HAARP is to “exploit the ionosphere for Department of Defense purposes.” I doubt that the US military would throw billions of dollars into a project just so that they can communicate with their submarines.

Here are just some of the things that HAARP can do: 1) Create a pulse effect in the atmosphere similar to one delivered by thermonuclear bombs, giving the military the power to knock out all enemy [that’s us] communication over millions of square miles, and yet maintain their own communication systems. 2) Replace their current method of submarine communication (ELF) with a method which will work in even the deepest waters. 3) Provide a more flexible and more accurate radar system than the current “over-the-horizon” system. 4) Using earth-penetrating tomography they can verify large deposits of oil, gas, and mineral deposits over a large area. 5) Using this technology, they can verify whether other nations are abiding with the nuclear nonproliferation treaty. 6) Using HAARP they can detect low-level enemy planes that other technologies simply cannot compete with.

Source

HAARP Facility Shuts Down

The High Frequency Active Auroral Research Program (HAARP) — a subject of fascination for many hams and the target of conspiracy theorists and anti-government activists — has closed down. HAARP’s program manager, Dr James Keeney at Kirtland Air Force Base in New Mexico, told ARRL that the sprawling 35-acre ionospheric research facility in remote Gakona, Alaska, has been shuttered since early May.

Source

__

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: