…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፦
👉 አባታችን አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
👉 የአረብ ኤሚራቶች ድሮኖች በአሰብ
በ፮/6ቱ ቀናት ጦርነት በእስራኤል የተሸነፉት ፮/6 አረብ ሃገራት የጦር ኃይል “የአረቦች ሰይፍ“
በሚል ስያሜ የጦር ልምምድ በግብጽ እያደረገ ነው።
☆ ግብጽ
☆ ሱዳን
☆ ኤሚራቶች
☆ ሳውዲ አረቢያ
☆ ኩዌት
☆ ኦማን
👉 ልምምዱ ለቱርክ? ወይስ ቱርክ ፯/7ኛዋ በኢትዮጵያ ላይ የምትነሳዋ አገር?
👉 የዘንድሮው የG20 ሃገራት መሪዎች ስብሰባ(ዲጂታል)በሪያድ ሳውዲ አረቢያ ነበር ሰሞኑን የተካሄደው። የካናዳው ጋዜጣ፤ “ኢትዮጵያ በ G20 ችላ ተብላለች” ብሎናል። ሃሃሃ! ነው እንዴ?
የ “ቶሮንቶ ሰን”ጋዜጣ በመቀጠል፦
በቶሮንቶ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አባላት ሁኔታውን(ጦርነቱን) አስመልክቶ ከዓይን በላይ የሚመስል ነገር እንዳለ ነግረውኛል እናም አብይ በውጭ ኃይሎች ካልተደገፈ በቀር ምንም እርምጃ አይወስድም ነበር፡፡
“ኒው ዮርክ ታይምስ” አንድ ማንነቱ እንዲደበቅለት የፈለገንውን የምዕራባዊ ባለሥልጣንን ንግግር ዋቢ በማድረግ እንዲ ብሏል፤“አቶ አቢይ ከኤርትራ ጋር ያደረገውን የ 2018 የሰላም ስምምነት እስከፈረመበት ዕለት ድረስ ከኤርትራ መሪ እና ለብዙ አስርት ዓመታት የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ከሆነው ከኢሳያስ አፍወርቂ ጋር በትግራይ ላይ ያደረሰውን ጥቃት አስቀድሞ አስተባብሮት እንደነበር ይታመናል።
(ትክክል! ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ እኮ አስቀድሞ ወደ ኤርትራ ተመላለሰ + አሜሪካ ሄዶ አቡነ መርቆርዮስን አመጣቸው፤ አሁን በትግራይ ጭፍጨፋውን እንደጀመረም ፈጥኖ አክሱምን እና አዲግራትን ማጥቃት ፈለገ። አዎ! አዲግራት አካባቢ የአባ ዘ-ወንጌል አሲምባ ተራሮች አሉ፤ ባቅራቢያውም በተልይ ቱርኮች ከፍተኛ አትኩሮት የሰጡትና የመጀመሪያዎቹ መሀመዳውያን በወረራ ገብተው ንጉሥ አርማህን ያታለሉበት ቦታ ይገኛል።)
የሰው ልጅ በተፈጥሮአችን የተሻሉ መላእክቶች ላይ ተመስርቶ ሳይሆን በሌላኛው ጥላቻ ላይ ተመስርቶ ወደ ጎሰኝነት ፣ ወደ ጎሳ ማንነት ፣ ወደ ማህበረሰቦች ተመልሶ የመግባት ከባድ አደጋ አለ፡፡
ይህንን ፈተና አሸንፈን ኢትዮጵያን ለማዳን እርምጃ መውሰድ አለብን፡፡ ያለበለዚያ እኛ ለራሳችን ብቻ የተጨነቅን ፣ የተበሳጨን የተረገምን ትውልድ ይቅር አይባልልንም ፡፡
በጎሳና ዘር ጦርነት የማትባክነዋ ኢትዮጵያ ለአፍሪካም ሆነ ለዓለም እጅግ ውድ ናት ፡፡ያላል ጋዜጣው።

Members of the Ethiopian diaspora in Toronto told me there seems to be more than meets the eye and that Abiy would not have acted unless backed by outside powers.
The New York Times quoted a senior Western official, who spoke anonymously claiming “Mr. Abiy was believed to have coordinated his assault on Tigray with Isaias Afwerki, the autocratic leader of Eritrea and an implacable enemy of Ethiopia for several decades until he signed the 2018 peace deal with Mr. Abiy.”
There is a serious danger of humanity sinking back into tribalism, ethnic identities, communities based not on the better angels of our nature, but the hatred of the other.
We must overcome this temptation and act to salvage Ethiopia. Else we will not be forgiven as the generation that cared only for ourselves, damn the dejected.
Ethiopia is too precious for Africa and the world to be wasted in an ethnic tribal war.
____________________________