ሁልጊዜ ከሃዘን ጋር የምናገረው ነገር ቢኖር ከክርስቶስ ተቃዋሚው እምነት፡ ከእስልምና ጋር ተጣብቀው የቀሩት ኢትዮጵያውያን እና ሶማሌዎች ብቻ መሆናቸውን ነው።
በይሉኝታ በሽታ የተለከፈውና “ሃገር የጋራ ነው፥ ሃይማኖት የግል ነው” በሚል ዲያብሎሳዊ መርሆ እራሱን አላግባብ እያታለለ ያለው ከፊሉ ሕዝባችን ይህን ሀቅ ማሳወቅ አይደፍርም እንጅ በተለይ በሃገራችን ጠፍተው በግትርነት አንገኝም ባሉት በጎች ላይ / ሙስሊሞች ላይ በሌላው ዓለም ከሚገኙት ሙስሊሞች ይብለጥ ነው የሚፈረድባቸው። ምክኒያቱም “ስለ ክርስቶስ አላውቅንም፣ ወንጌልን አልሰማንም፣ አርአያ የሚሆነን ክርስቲያን ሰው አላገኘንም ወዘተ” ማለት አይችሉምና ነው። ባሕርያቸው ከሌሎች ሃገራት ሙስሊሞች የተሻለ የሆነውና እና አብዛኞቹ ሰላማዊውን መንገድ የሚከተሉት ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሃገር በመሆኗ የቅዱሳኑ ጥበቃ ስለሚደረግላትና በጎውንም ነገር ከደጎቹ፣ ታጋሾቹና አፍቃሪዎቹ ተዋሕዶ ወገኖቻቸው ለብዙ ዘመናት ማግኘት ስለቻሉ ነው።
- The Arab World In Seven Charts: Are Arabs Turning Their Backs On Religion?
- More Than Half Of Young Arabs Want To Emigrate