የአል–አዝሃር መስጊድ እ.አ.አ በ 970 ዓ.ም በወራሪዎቹ አረብ መሀመዳውያን ነበር የተመሠረተው። የፋቲሚድ ሺያ ካሊፋት ሥርወ መንግሥት ማዕከሉን በግብጽ ካደረገ በኋላ የካይሮ ከተማን ቆረቆረ፣ ከዚያም በመላው ሰሜን አፍሪቃ እና ሲሲሊ ጣልያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ማደን ጀመረ፤ ኢየሩሳሌምንም ተቆጣጠረ፤ ከዚህም የተነሳ ክርስቲያን ሕዝቦች ኢየሩሳሌምን እና አገሮቻቸውን ከመሀምዳውያኑ ወራሪዎች ነፃ ለማውጣት የመስቀል ጦርነቶችን ቀሰቀሱ። ታሪክ እራሱን ይደግማል፤ ዛሬም የምናየው ይህን ነው፤ ስለዚህ የመስቀል ጦርነቶች ሊቀሰቀሱ ግድ ነው፤ አሁን በአርሜኒያ እና ቱርክ/አዘርበጃን መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት ይህን ያመላክታል።
አብዛኞቹ በግብጽ እና ቱርክ የሚገኙ መስጊዶች ኮኒስታንቲኖፕል/ኢስታንቡል ከሚገኘው ቅድስት ሶፊያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ንድፍ ነው የተገነቡት። ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳልና።
_________________________