Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘5G Tower’

በጨረር እየጠበሱን ነው | ራዕይ ዮሐንስ ይህን ጠቁሞን ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 19, 2020

ለነገሩማ 5ጂ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ የተንቀሳቃስሽ ስልክ ግኑኝነት ቴክኖሎጂ ትውልድ 1ጂ፣ 2ጂ፣ 3ጂ ፣ 4ጂ መዘዝ ይዞብን ነው የመጣው። እንዲያውም የራዲዮና ቴሌቪዥን ማይክሮዌቭና ሳተላይት ቴክኖሎጂ ገና እንደጀመረ ነው ሕዝብን በሰፊው የመቆጣጠሪያ፣ የግለሰቦችንና ሕዝቦችን ባሕርያትን የመቀየሪያ ባጠቃላይ ዲያብሎሳዊ ተግባራታን የመፈጸሚያ ሁኔታዎች የተፈጠሩት።

ይህን አስመልክቶ እ..አ ከ2005 .ም አንስቶ እኔ በግሌ ገና በዩርኒቨርሲቲ እያለሁ የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እየመራኝ ብዙ አስገራሚ የሆኑ ነገሮችን ለማየት መብቃቴን በጦማሬ ላይ በጊዜው አስፍሬው ነበር። አንቴናዎቹ ገና ሳይስፋፉ ግርግዳን አልፈው ለማዳማጥ፣ ለማየትና ሰዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችላቸውን ተንቀሳቃሽ ቴክኖሎጂዎችን በመኖሪያ አካባቢዎች በየጎረቤቱ አስገብተዋል፤ ይህንም ለማንቀሳቀስ በተለይ መጀመሪያ ላይ ቺፑ የተቀበረባቸውን ግብረሰዶማውያንን ይጠቀሙባቸው እንደነበር በጊዜው አውስቻለሁ።

በተለይ መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች፤ በተለይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን (ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል መምህራን፣ ካህናት ወዘተ ያልተለመደ የባሕርይ መቀያየር እያሳዩ ነው፤ + “NileSat”, “EthioSat”) ይህን በደንብ ተረድተው አስፈላጊውን መንፈሳዊ ሥራ በመስራት እራሳቸውንና ወገኖቻቸውን ሁሉ መከላከል ይኖርባቸዋል። አባቶች ባካችሁ ወደ ውጩ ዓለም ለህክምና አትሂዱ!” እላለሁ ደጋግሜ። ውጭ ያለን ኢትዮጵያውያንም ይህን አውቀርን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል፤ ምስጢሩ ከገባን ምንም የሚያስፈራ ነገር አይኖርም!

ይህን የቅዱስ ዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ በደንብ እናጥናው። 1ጂ፣ 2ጂ፣ 3ጂ፣ 4ጂ፣ 5ጂ፣ መጪዎቹ 6ጂ እና 7ጂ የሰባቱ መላዕክትን ቦታዎች የሚይዙ ይሆኑ? በጣም አስደናቂ ነገር ነው!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮]

  • ለሰባቱም መላእክት። ሄዳችሁ የእግዚአብሔርን ቁጣ ጽዋዎች በምድር ውስጥ አፍስሱ የሚል ታላቅ ድምፅ ከመቅደሱ ሰማሁ።
  • ፊተኛውም ሄዶ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ባለባቸው ለምስሉም በሚሰግዱ ሰዎች ክፉኛ የሚነዘንዝ ቍስል ሆነባቸው።
  • ሁለተኛውም ጽዋውን በባሕር ውስጥ አፈሰሰ፤ እንደ ሞተም ሰው ደም ሆነ፥ በባሕርም ከሚኖሩት ሕይወት ያለበት ነፍስ ሁሉ ሞተ።
  • ሦስተኛውም ጽዋውን በወንዞችና በውኃ ምንጮች ውስጥ አፈሰሰ፤ እነርሱም ደም ሆኑ።
  • የውኃውም መልአክ። ያለህና የነበርህ ጌታ ሆይ፥ ቅዱስ ሆይ፥ እንዲህ ስለፈረድህ ጻድቅ ነህ፤
  • የቅዱሳንና የነቢያትን ደም ስላፈሰሱ ደምን ደግሞ አጠጥተሃቸዋል፥ የሚገባቸው ነውና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።
  • ከመሰዊያውም። አዎን፥ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ፍርዶችህ እውነትና ጽድቅ ናቸው ብሎ ሲናገር ሰማሁ።
  • አራተኛውም ጽዋውን በፀሐይ ላይ አፈሰሰ፤ ሰዎችንም በእሳት ልታቃጥል ተሰጣት።
  • ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፥ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፥ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሐ አልገቡም።
  • አምስተኛውም ጽዋውን በአውሬው ዙፋን ላይ አፈሰሰ፤ መንግሥቱም ጨለማ ሆነች ከስቃይም የተነሳ መላሶቻቸውን ያኝኩ ነበር፥
  • ፲፩ ከስቃያቸውና ከቍስላቸውም የተነሳ የሰማይን አምላክ ተሳደቡ፥ ከስራቸውም ንስሐ አልገቡም።
  • ፲፪ ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
  • ፲፫ ከዘንዶውም አፍና ከአውሬው አፍ ከሐሰተኛውም ነቢይ አፍ ጓጕንቸሮች የሚመስሉ ሦስት ርኵሳን መናፍስት ሲወጡ አየሁ፤
  • ፲፬ ምልክት እያደረጉ የአጋንንት መናፍስት ናቸውና፥ በታላቁም ሁሉን በሚገዛ በእግዚአብሔር ቀን ወደ ሚሆነው ጦር እንዲያስከትቱአቸው ወደ ዓለም ሁሉ ነገሥታት ይወጣሉ።
  • ፲፭ እነሆ፥ እንደ ሌባ ሆኜ እመጣለሁ፤ ራቁቱን እንዳይሄድ እፍረቱንም እንዳያዩ ነቅቶ ልብሱን የሚጠብቅ ብፁዕ ነው።
  • ፲፮ በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው።
  • ፲፯ ሰባተኛውም ጽዋውን በአየር ውስጥ አፈሰሰ፤ ከመቅደሱም ውስጥ። ተፈጽሞአል የሚል ታላቅ ድምጽ ከዙፋኑ ወጣ።
  • ፲፰ መብረቅና ድምጽም ነጎድጓድም ሆኑ፥ ትልቅም የምድር መናወጥ ሆነ፤ ሰው በምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲህ ያለ ታላቅ መናውጥ ከቶ አልነበረም፤ ከሁሉ በለጠ።
  • ፲፱ ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች።
  • ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም።
  • ፳፩ በሚዛንም አንድ ታላንት*1* የሚያህል ታላቅ በረዶ በሰዎች ላይ ከሰማይ ወረደባቸው፤ ሰዎቹም ከበረዶው መቅሰፍት የተነሳ እግዚአብሔርን ተሳደቡ፥ መቅሰፍቱ እጅግ ታላቅ ነውና።

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

2005 ላይ ከፔንታጎን በድብቅ የወጣ ቪዲዮ | “የጉንፋን ቫይረስ”ፈጥረን ክትባቶችን በመውጋት አማኞችን ኢ-አማኒያን ማድረግ እንችላለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2020

ባጭሩ መንግስት የክርስቲያኖችን አንጎል ለመቀየር የጉንፋን ቫይረስን ፈጥሮ በመርፌ ይወጋቸዋል!ወገኖቼ ተመልከቱልኝ ይህን ክፋትና አረመኔነት! ታዲያ ይህን ለማድረግ አይደል ኮሮናን የፈጠሯት?!መቼስ ይህን ቪዲዮ አይቶ ክትባት የሚከተብ ይኖራል ብዬ አልገምትም።

ቪዲዮው የተቀረፀበት ቀን ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት እ..አ በ 4/13/2005 .ም ነው፡፡ ይህ በአንድ የሳይንስ ሊቅ የቀረበ ማብራሪያ የተቀረጸው በዝነኛው የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር (ፔንታጎን) ሕንፃ አንድ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡ ይህ ሰው የወታደራዊ መለዮ በለበሱ የአዳራሹ ተሳታፊዎች ፊት ስለ አንጎል እና VMAT2 ተብሎ ስለሚጠራው ጂን‘[የዘር ቅንጣት]መግለጫ ይሰጣል፡፡ “የኤምአርአይ የአንጎል ምርመራ” ምስሎችን እያሳየ ስለ ሃይማኖትና አጥባቂ ሃይማኖተኞች አንጎል ይናገራል፡፡

የቪኤምአይ 2 / VMAT2 የዘር ቅንጣትን በመከላከል/በማደናቀፍ ከጊዜ በኋላ የሰዎች አንጎል ከሃይማኖት የአንጎል መዋቅር ወደ ኢአማናይ አንጎል መዋቅር፤ እነርሱ እንደሚሉት “በሳይንሳዊ መልኩ እንዲዛወር ማድረግ ይቻላል… በመሠረቱ የሃይማኖተኛን አንጎል ሃይማኖታዊ ወዳልሆነ የአዕምሮ መዋቅር መለወጥ ይቻላል ብለው ያምናሉ፡፡

VMAT2 ሰዎች “የእግዚአብሔርን ጂን/ የዘር ቅንጣት” ብለው ለሚጠሩት ሳይንሳዊ ስሙ ሳይሆን አይቀርም፡፡

በቪዲዮው ማብቂያ ላይ FunVax”(Vaccine for religious fundamentalists) በሚል መጠሪያ በ “VMAT2 ጂን / የዘር ቅንጣት” ላይ ሙከራዎችን በማድረግና “የጉንፋን ቫይረስ”ፈጥረን ክትባቶችን በመውጋት አማኞችን ኢአማናይ ማድረግ ይቻላል የሚል አንድ ሀሳብ አቅርቧል፡፡ በይፋ እንደሚሉትም ይህን የምናደርገው “በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም የመፍጠር ዓላማ ስላላቸው ነው”፡፡

ይህ እ..አ በ2005 .ም የተቀረጸ ቪዲዮ ነው። በእኔ በኩል እንኳ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ ይህ ዓመተ ምህረት ቁልፍ ቦታ እንዳለው በጦማሬ ላይ በእንግሊዝኛው ያቀረብኳቸው አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ብዙ ነገሮች የተገለጹበት ተዓምረኛ የሆን ዓመተ ምህረት ነበር።

የእነዚህ “የሳይንስ ሊቅ” የተባሉ አረመኔዎች ዒላማ የክርስትና እምነት በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት እንደሆነ ደጋግሜ አውስቸዋለሁ። ከዚህች ሃይማኖት ሌላው ከኢአማናይ ስለሚመደብ “አክራሪ ሃይማኖተኛ” ሲሉ በየቀኑ የሚያርደውን እስላም ወይም ሂንዱ ማለታቸው አይደለም። አካራሪ ሃይማኖተኛ እንደ ኢትዮጵያ ተዋሕዷውያን ያሉት አማኞች ናቸው። አዎ! ስጋዊው ሰውነታችን ወይም ደማችን በጥንታዊነቱ በምድር ላይ ከቀሩት ጥንታውያን/የአዳም ዘር ከቀረባቸው ሁለት ሕዝቦች መካከል አንዱ ነው። ሌላው በደቡብ አፍሪቃና ናሚቢያ የሚገኘው “ሳን” የተባለው ሕዝብ ነው። እዚህ ያንብቡ

ከመንፈሣዊነት አንጻርም ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከአባታችን ሔኖክ ዘመን ጀምሮ ጥልቅ የሆነ የመንፈሣዊ ፀጋ ተሰጥቶን ያለን ሰዎች ነን።

ስለዚህ አረመኔዎቹ ሊቃውንት በኢትዮጵያውያን ደም እና “የእግዚአብሔር ጂን/ የዘር ቅንጣቸው” ላይ ሙከራ ለማድረግ ብሎም ጥቃት ለመፈጸም በጣም ከፍተኛ የሆነ ሙያዊ የማወቅ ጉጉት ነው ያላቸው። ለዚህም ነው ደጋሜ “የኢትዮጵያ አባቶች ከሃገራችሁ አትውጡ ፤ ለህክምና ወደ ውጭ አትሂዱ” የምለው። እንኳን በእነርሱ በእኛ ላይ እንኳን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ጥቃቶቻውን ይፈጽሙብናል። ይህን ድርጊት እስካልነቃንበትና በክርስቶስ ስምም “ሂዱ!” ብለን እስካላባርነናቸው ድረስ በየጎረቤቱ ያሰማሩት የዲያብሎስ ሠራዊት በእያንዳንዱ ተዋሕዶ ኢትዮጵያዊ ላይ ከሩቅም ከቅርብም ጥቃቱን ከመፈጸም ወደኋላ አይልም። እንዲያውም ቪዲዮው ላይ የቀረበው “የጉንፋን ቫይረስ” ሃሳብ የመጀመሪያው ደረጃ ነው ፤ በአሁኑ ሰዓት ያለው ቴክኖሎጂ ከምናስበው በላይ በጣም የረቀቀ የመጠቀ ነው። እንግዲህ ከአስራ አምስት ዓመት በፊት ስለ “ጉንፋን ቫይረስ/ኮሮና” ጠቁመውን ነበር ፤ ታዲያ ዛሬ ያዘጋጇቸውን እንደ 5ጂ የማይክሮዌቭ ጨረር አፈንጣቂ የሆኑትን መሣሪያዎች በመጠቀም ይህን የጉንፋን ቫይረስ በአማኞች ዘንድ ለማሰራጨት እየሞከሩ ነው።

ውጤቱ የጠበቁትን ያህል ባይሆንም የማይጠነቀቁትና ስለጉዳዩ ብዙ እውቅና የሌላቸው ሰዎች፤ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የዚህ ሙከራ ሰለባ ሲሆኑ ሁላችንም እያየነው ነው። አዎ! በሃገር ቤትም በውጭም። በየማህበረሰባዊ ድህረ ገጹ ወገናችን ዋና ጠላቱ በሆኑትና “ሊቃውንት” በተባሉት በእነዚህ የሉሲፈር ደቀ መዛሙርት ላይ አንድ ሆኖ እንደመነሳት ጠላት በሰጠው ማንነት እርስበርሱ እንዲበላላ፣ ዛሬ የያዘውን አቋም ነገር ሲለውጥ ፣ ዛሬ የግራኝ አህመድ ተቃዋሚ ፣ ነገ ደጋፊ ፣ ዛሬ ተዋሕዶ ነገ ጴንጤና ኢአማናይ እንዲሆን እየተደረገ ነው። በተለይ ይህ አቋመቢስነት የዚህ ሙከራ ውጤት እንደሆነ ተደርጎ ሊቆጠር ይገባል።

እህተ ማርያም “በአዲስ አበባ የሚገኙት የሃያላኑ ኤምባሲዎች ምድር ሥር ድብቅ ቤተ ሙከራዎችና መሣሪያዎች አላቸው” ስትል የነበረው ትክክል ነው። የአሜሪካ፣ የፈረንሳይ፣ የጀርምን፣ የብሪታኒያ፣ የሩሲያ እና የሌሎችም ኤምባሲዎች እንጦጦ ተራራ ሥር በጫካ የተሸፈኑ ታላላቅ መሬቶችን መያዛቸው ዝም ብሎ ይመስለናልን? ግራኝ አህመድስ “የአንድነት ፓርክ” ብሎ በምኒሊክ ቤተ መንግስት እንዲሁም በጃን ሜዳ መስቀል አደባባይ ባጠቃላይ በታሪካዊዎቹ የአዲስ አበባ የክፍለ ከተማዋዎች ላይ ማተኮሩ ለበጎ ነገር ይመስለናልን? ሽህ አላሙዲንስ ፍልውሃ አካባቢ ሸረተንን መገንባቱ፣ ጻድቁ አብርሐም ገዳም አካባቢ “የመዝናኛ ቦታ” እንዲሁም አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት ከእንጦጦ ተራራ ከፍ የሚል፤ ከጂዳ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ጋር በአየር የሚተያይ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ለመስራት ማቀዱስ ለኢትዮጵያ አስቦ ይመስለናልን?

የሰውን ልጅ ሕልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ 10 አስፈሪ ቴክኖሎጂዎች

___________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አመጹ ቀጥሏል | ጋኔን ቀስቃሾቹ የ5ጂ ማማዎች በመላው ዓለም በመደርመስ ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2020

በብሪታኒያ ብቻ በጥቂቱ 20 ማማዎች ተገንድሰዋል

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰውዬው የ5Gን አደገኛ ጨረር በሚለካበት ወቅት ይህ ሰማዩ ላይ ታየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2020

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶክተሩ “እንደዚህ ዓይነት ቫይረስ አይቼ አላውቅም” | ሰዎቹ በኮሮና አይሞቱም 5ጂ በፈጠረው የኦክስጅን እጥረት እንጅ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020

ሰማያዊ ቀለም ፟= ኮሮና እና 5ጂ ሥርጭት የሚታይባቸው ሃገራት

የኑው ዮርኩ ዶክተር፦

በሽታው የምናውቃት ኮሮና ከምትፈጥረው የሳንባ ምች ጋር ተመሳሳይነት የለውም።

ዛሬ የአተነፋፈስ ህመምተኛውን ለመርዳት በጣም ተፈላጊ የሆኑት የአየር ማራገቢያዎች ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱን አይተናል፤ ብዙዎችንም በመግደል ላይ ናቸው።

ይህ በሽታ የምናውቃት ኮሮና ሳትሆን አዲስ በሽታ ነው፤ ልክ ከፍተኛ መጠን ያለው ኦክሲጂን በሌለባቸው ከፍተኛ /ተራራማ ቦታዎች ያልተላመዱት ሰዎች የሚያሳዩትን ዓይነት የአየር እጥረት በሽታ(ሃይፖክሲያ)ጋር ይመሳሰላል።”

ሰውን ልክ ማይክሮዌቭ ምድጃ ውስጥ እንደገባ አሉሚኒየም እየጠበሱት ነው።

ይህን ዶክተር እና ጎበዟን ዳናን አምናቸዋለሁ። ሉሲፈራውያኑ የአንድ ዓለም መንግስት ሤራ አራማጆች ሕዝቦችን ለመቆጣጠርና ለመጨፍጨፍ የፈጠሩት ጋኔን ነው። 5ጂ ቴክኖሎጂም ረዳታቸው ነው። በኒው ዮርክ ሆስፒታሎች በሌላ ዓይነት በሽታ የሞቱትን ህመምተኞች በኮሮና ነው የሞቱት እያሏቸው ነው።

እየተሠራ ያለው ዲያብሎሳዊ ሥራ ከምናስበው በላይ ነው፤ ታይቶ የማይታወቅ ድራማ በዓለም መድረክ እየተሠራ ነው፤ ይህን ማጋለጥ ይኖርብናል፤ መንግስታቱን፣ ሜዲያዎቹንና አብዛኞቹን ዶክተሮች አትመኗቸው። የኛዎቹ ዶክተሮችማ ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው ፕሮግራም ያደረጓቸው ይመስላል በከረባት ታንቀው ኪኒና መርፌ ከማዘዝ ሌላ የተሸፈነውን ምስጢር በድፍረት ሊያካፍሉን ፈቃደኞች አይደሉም። ለነገሩማ ስንት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ነበሩ።

በድሆቹ ሃገሮቻችን “የጽዳት፣ የእጅ ማጠቢያ ሳሙና፣ የሆስፒታሎች፣ የዶክተሮችና የገንዘብ እጥረት ስላለና የህክምና ሥርዓቱም ኋላ ቀር ስለሆነ 28 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በኮሮና ሊበከሉ ይችላሉ” እያሉና በየቀኑ የቴሌቪዥን ካሜሪ ፊት በመቅረብ የታማሚውንና የሟቾቹን ቁጥር ከፍ እያደረጉ በመቁጠር የተለመደውን “የማለማመጃና ፍርሃት መቀስቀሺያ ጥበባቸውን” ይጠቀማሉ። አረመኔዎች!

ከውጭ ሃገር ሰዎች በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና በተባለው ጋኔን የታመመ ወይም የሞተ ኢትዮጵያዊ የሉም

በኢትዮጵያ ኮሮና የለም፤ ታመሙ ሞቱ የተባሉትም ውሸት ነው፤ በሌላ በሽታ ሞተው ሊሆን ይችላል ወይንም ገድለዋቸዋል።መንግስት ነኝ ባዩ የወሮበሎች መንጋም የማይፈልገውን የህብረተሰብ ክፍልና ግለሰቦችን ለመግደል የኮሮናን ካርድ ይጫወታል። በዚህ አንጠራጠር! እስኪ የበሽታውን የምርመራ ውጤት በይፋ ያሳዩን? ደሞኮ ገና ሰው ሳይታመምና ሳይሞት ፈውስ አግኝተንለታል” አሉን። ወቸው ጉድ! ዛሬ ይህን ቀጣፊ፣ አታላይ ገዳይ መንግስት የሚያምን ከአውሬው መሆን አለበት።

ባለፈው ጊዜ እንዳወሳሁት ኮሮና እንደ አዲስ አበባ ከባሕር በላይ ከሁለት ሺህ ሜትር ከፍታ ላይ በሚገኙ ቦታዎች ላይ ኮሮናም ሆነች ሌላ ወባን የመሰለ አዲስ ቫይረስ ሊሰራጭ አይችልም። ይህ እንግዲህ ከመለኮታዊ ጥብቃው ሌላ ማለት ነው። ስለዚህ ይህን ጋኔን ወይ በአየር መንገዳችን አውሮፕላኖች ያስገቡታል ፣ ወይም በግብዝነት ብዙ የተጨበጨበላትን “የኢትዮጵያን ሳተላይት” ይጠቀማሉ(ዲያብሎስ እግዚአብሔርን በጣም ስለሚፈራው ልጆቹም እንዲሁ የራሳቸው የሆነውን ነገር መጠቀም ይፈራሉ፤ ለዚህም ነው የእኛ የሆኑት የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ሳተላይቱ፣ ዶ/ር ቴዎድሮስን የሚጠቀሙት፤ ብያለሁ ከዚህ በፊት)፤ በዚህ መልክ በሽታው በቀላሉ ካልተሠራጨ፤ አሁን ከቤት እንዳይወጣ የተደረገውን ነዋሪ እየመረጡ የተበከሉና የተመረዙ ምግቦችንና መጠጦችን በማቀበል፣ የታመመውን ደግሞ የ666ቱን መርፌ በመውጋት ያቀዱለትን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ያካሂዳሉ። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው እነ አብዮት አህመድን በእልልታ ተቀብሎ አራት ኪሎ ያስገባውና እስካሁንም ግንባሩን ብሎ ለመድፋት ፈቃደኛ ያልሆነው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ተጠያቂ ነው።

___________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አመጹ ጀምሯል | የተንቀሳቃሽ ስልክ ግንኙነት ማማዎች በእሳት በመጠረግ ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2020

5 ጂ ሴል ማማዎች ኮሮና ቫይረስን ያሰራጫሉ አደገኞች ናቸው በሚል በእንግሊዟ በርሚንግሃም ከተማ ሁለት የ5ጂ ማማዎች በእሳት ጋይተዋል! ይህ ገና ጅምሩ ነው ፤ በሚቀጥሉት ሳምንታት ገና ብዙ ህውክት፣ አመጽና ብጥብጥ እናያለን።

በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላላ። 5ጂ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ የተንቀሳቃስሽ ስልክ ግኑኝነት ቴክኖሎጂ ትውልድ 1ጂ፣ 2ጂ፣ 3ጂ ፣ 4ጂ መዘዝ ይዞብን ነው የመጣው። እንዲያውም የራዲዮና ቴሌቪዥን ማይክሮዌቭና ሳተላይት ቴክኖሎጂ ገና እንደጀመረ ነው ሕዝብን በሰፊው የመቆጣጠሪያ፣ የግለሰቦችንና ሕዝቦችን ባሕርያትን የመቀየሪያ ባጠቃላይ ዲያብሎሳዊ ተግባራታን የመፈጸሚያ ሁኔታዎች የተፈጠሩት።

ይህን አስመልክቶ እ..አ ከ2005 .ም አንስቶ እኔ በግሌ ገና በዩርኒቨርሲቲ እያለሁ የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እየመራኝ ብዙ አስገራሚ የሆኑ ነገሮችን ለማየት መብቃቴን በጦማሬ ላይ በጊዜው አስፍሬው ነበር። አንቴናዎቹ ገና ሳይስፋፉ ግርግዳን አልፈው ለማዳማጥ፣ ለማየትና ሰዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችላቸውን ተንቀሳቃሽ ቴክኖሎጂዎችን በመኖሪያ አካባቢዎች በየጎረቤቱ አስገብተዋል፤ ይህንም ለማንቀሳቀስ በተለይ መጀመሪያ ላይ ቺፑ የተቀበረባቸውን ግብረሰዶማውያንን ይጠቀሙባቸው እንደነበር በጊዜው አውስቻለሁ። በተለይ መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች ይህን በደንብ ተረድተው አስፈላጊውን መንፈሳዊ ሥራ በመስራት እራሳቸውንና ወገኖቻቸውን ሁሉ መከላከል ይኖርባቸዋል። አባቶች ባካችሁ ወደ ውጩ ዓለም ለህክምና አትሂዱ!” እላለሁ ደጋግሜ። ውጭ ያለን ኢትዮጵያውያንም ይህን አውቀርን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል፤ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም፤ የሉሲፈራውያኑን አካሄድ በደንብ እየተገነዘብን ከተከታተልነው ሳይወዱ በግድ ከእኛ ይርቃሉ።

የወደቁ መላእክት ኒፊሊሞች ለሰዎች የተከለከለውን ሥነ ጥበብና አሁን ኤዶማውያኑ የምናየውን ቴክኖሎጂ ሁሉ እንዳስተማሯቸው ድንቁ መጽሐፈ ሔኖክ ጠቁሞናል። ዛሬ የሚታየው እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ መልክ እየተስፋፋ የመጣው የቴክኖሎጂ እድገት ይህ እንዴት ሆነ?” “ለምን ከመቶ ዓመታት በፊት አልታየም?” ብለን እራሳችንን እንድንጠይቅና እንድንመረምር ይገፋፋናል።

ዛሬ የተንቀሳቃሽ ስልክ የግንኙነት ማማዎች ሃገራችንን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ በስፋት እየተተከሉ ናቸው። “3ጂ፣ 4ጂ፣ 5ጂ ደረስን! ዋው! ሰለጠንን፣ የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሆንን እኮ፤ በቃ አለፈለን!” ብለን እራሳችንን በማታለል ከዚህ ፈጣን እድገት ጀርባ ምን እንዳለ ለማየት ሳንችል እንቀራለን። ሉሲፈራውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች ለእኛ አንድ ዳቦ ሰጥተው ለእነርሱ ዘጠኝ ዳቦዎች ያስቀራሉ። በፈጣን ኢንተርኔት እንድንገለገል ፈቅደው፣ በተፋጠነ መልክ እኛን ለመቆጣጠር፣ ለማዳከም፣ ለማሳመም ብሎም ለመግደል ሁኔታዎችን ያመቻቻሉ።

በእኔ ክትትል ይህ አሁን አለምን እያንጫጫ ያለው የኮሮና ቫይረስ እ..አ ከ2012 .ም ነበር የተቀሰቀሰው። የተቀሰቀሰውም በሳውዲ አረቢያ እንደነበር ተጠቁሟል። ቀደም ብየ እንደጠቀስኩት በ2005 .ም አካባቢ ተመሳሳይ ቫይረሶችን ለማሰራጨትና ተገቢውን መረጃ ለመሰብሰብ ግብረሰዶማውያንን እንደተጠቀሙት ከ2012 በኋላ ደግሞ ከመሀመዳውያን ሃገራት የሚፈልሱትን ስደተኞችበመጠቀም ቫይረሱን በድብቅ ለማሰራጨት ሞክረዋል። አሁንም በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት በአውሮፓውያኖቹ መስከረም 2015 .ም በአንጌላ ሜርከል አቀነባባሪነት በአውሮፓ የተካሄደው የመሀመዳውያን ስደተኞችወረራ አንዱ ዓላማ ቫይረሶችን ለማሠራጨት እንደሆነ በጊዜው ያየኋቸው አንዳንድ ሁኔታዎች አሁን ይጠቁሙኛል። Saudi Arabia Blaming Ethiopians For Shocking Incident On National Airline

ባለፈው ዲሴምበር ኮሮና ቫይረስ በቻይና መቀስቀሱን ልክ ሲነገረን የአብዮት አህመድ አርአያ የቱርኩ አምባገነን ጣይብ ኤርዶጋን በሃገሩ የሚገኙትን ሦስት ሚሊየን መሀመዳውያን ወራሪ ስደተኞችንወደ አውሮፓ እንዲገቡ ድንበሩን በመክፈት ትዕዛዝ መስጠቱ ያለምክኒያት አልነበረም። ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ ነውና። ግሪክ ግን ድንበሯን ዘጋች፤ ጥቂቶች ዛሬም በድብቅ ወደ አውሮፓ እየገቡ ነው ነገር ግን አብዛኞቹ ቱርክ ውስጥ ቀርተዋል። በሚቀጥሉት ሳምንታት ከጣልያን እና ስፔይን ጎን ዋንኛዋ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሃገር የምትሆነው ቱርክ ናት።

ወደ ሃገራችንም ስንመጣ እርኩሱ አብዮት አህመድ በመጭዎቹ የክረምት ወራት አሊ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በወረርሽኙና በጥይት ለመቁላት በመዘጋጀት ላይ ነው። ወረርሽኙ ከጽዳት ጋር ግኑኝነት የለውም፤ ሊገርመን ይችላል ግን እንዲያውም ጽዳት የሚጎድላቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች ናቸው ይህን መሰል ቫይረስና ጎጂ ባክቴሪያዎችን የመከላከል ባዮሎጃዊ ብቃት የሚኖራቸው። እጃችሁን ታጠቡ!” አሉ፤ አጭበርባሪዎች! እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ፤ እጃችን ብቻ ነው እንዴ የሚቆሽሸው? እንዲያውም እጃችን ከተቀረው የሰውነታችን አካል በይበልጥ የጸዳ ነው፣ እንዲያውም ከእጅ በበለጠ ቫይረሱን ሊያሰራጭ የሚችለው የሰውነታችን አካል ጸጉራችን ነው። ጸጉራችን ቫይረሱን የሚያሰራጨውን የማይክሮዌቭ ጨረርን ይሸከማልና።

ቫይረሱ በአየር ላይ የተለቀቀ ጋኔን ነው፤ በየቦታው የተተከሉት የተንቀሳቃሽ ስልክ የግንኙነት ማማዎች ደግሞ ይህን ጋኔን በሰፊው የማሰራጨት ተልዕኮ አላቸው።

ዛሬ ወደ ቻይና አምርቶ በተፋጠነ መልክ ወደ መላው ዓለም እንዲሰራጭ የተደረገው በተለይ ይህ 5ጂ የተሰኘው የተንቀሳቃሽ ስልክ ግንኙነት ቴክኖሎጂ በሥራ ላይ መዋል ከጀመረበት ክመስከረም 2019 .ም አንስቶ ነው። ይህን ቴክኖሎጂ እንዲያሰራጭ የተመረጠውና ሁዋቫይ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም።

ኮሮና ቫይረስ – አውሮፕላን – ኦክስጅን – እስትንፋስ – እጣን

5ጂ ቴክኖሎጂ ገና ያልገባባት ኢትዮጵያ ደግሞ ለዚህ ቫይረስ ስርጭት ጥናት በጣም አመቺ በመሆኗ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንዳያቋርጥ ተደረገ። በአለማችን እንደ አዲስ አበባ ከባህር በላይ በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች የሚኖሩባቸው ቦታዎች ጥቂት ናቸው። እናስታውስ ከሆነ እ..አ በ2006 .ም ላይ የአውሮፓውያኑ ግዙፍ አውሮፕላን ኤርበስ 380 የከፍተኛ ቦታ ሙከራ በረራውን በአዲስ አበባ ነበር ያካሄደው

የኢትዮጵያ ከተሞች ከፍተኛ ቦታዎች ላይ ስለሚገኙ ለምሳሌ በአዲስ አበባ የሚገኘው የኦክስጂን (ጽሩህ አየር) መጠን በአውሮፓ፣ አሜሪካ ወይም አረቢያ ከሚገኘው የኦክስጂን መጠን በ30% ያነሰ ነው። ብዙ ኦክስጅን ባለመኖርና አየሩም ቀጭን በመሆኑ የደገኛ ኢትዮጵያውያን ሳንባዎች ትልልቅና ቀይ የደም ሕዋሳታቸውም የበዛ፤ ባጭሩ በጣም ጤናማ የሆነ አካል አላቸው። የኢትዮጵያውያኑ አካላዊ ጤናማነት ከመንፈሳዊው ብርታት ጋር መደመሩ ሉሲፈራውያኑን ያስፈራቸዋል፣ ያስቀናቸዋል፣ ያስጠላቸዋል። ስለዚህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለመዋጋት ብዙ ሲደክሙ ይታያሉ።

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ዕለት፤(መገጣጠሙ የሚገርም ነው!)መጋቢት 252011 ላይ በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የፈለገ ሕይወት ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል ተመረቆ ነበር። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የኦክስጅን አገልግሎት መስጠት ከተቻለ በእርግዝና ወቅት የሚሞቱ 11 ሺህ ሴቶች፣ በተወለዱ የመጀመሪያ ወራቶች የሚሞቱ 60 ሺህ ህፃናትንና በየዓመቱ በሳንባ ምች የተነሳ የሚሞቱ 30 ሺህ ህፃናትን መታደግ ይቻላልብለው ነበር።

በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶክተር አንባቸው መኮንን ደግሞ፦ ማዕከሉ በኦክስጅን አገልግሎት እጥረት ምክንያት ረጅም ዕድሜ መኖር እየቻሉ በአጭር የሚቀጩ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ለመታደግ የሚያስችል ነውሲሉ ተናግረው ነበር። ከሁለት ወር በኋላ ዶ/ር አንባቸው ኦክስጅኑን ሳይስቡ በገዳይ አብይ ተረሸኑ። በወቅቱ የጤና ሚኒስትር የነበሩትም ዶክተር አሚር አማን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ፣ ሳልትስ ፕሮጀክት፣ ጂኢ ፋውንዴሽንና ግራንድ ቻሌንጅ ካናዳን ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት ላደረጉት ጥረት ምስጋናቸውን በማቅረብ ብዙም ሳይቆዩ ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል። ምን የሚይውቁት ነገር ይኖር ይሆን?

ለማንኛውም፤ ይህ ሉሲፈራውያኑ ያስቀመጡት መንግስት 100% የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጠላት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና በረራውን አሁንም ቀጥሏል፣ የቱርክ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ የሚበር ሌላው ብቸኛ አየር መንገድ ነው። ቅሌታማ በሆነ መልክ አላግባብ እስር ቤት ውስጥ እንዲገባ የተደረገው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ፤ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል” ማለቱ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ምን እየተዘጋጀ እንደሆነ በመንደርተኝነት ቫይረስ ላልተጠቃነው ዜጎች ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። አብይ አህመድ አማራእና ትግሬየተባሉትን ኢትዮጵያውያንንን በወረርሽና እና ጥይት ሳይጨፈጭፍ እንቅልፍ አይወስደውም። አውሬው በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያለው፤ ለዚህም ነው ሉሲፈራውያኑ ስልጣን ላይ አስቀምጠው የሚሸልሙት። ይህን ሁሌ እናስታውስ!

ባለፈው ጊዜ የአሜሪካ ባለሥልጣናት በቨርጂኒያ አካባቢ ያሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን በየመንገዱ ጸሎተ ዕጣን በማድረስ ማዕጠንት እንዲፈጽሙ መጠየቃቸውንም ያለ ምክኒያት አለመሆኑን እናስታውሰው። እንደሚታወቀው የአሜሪካ ስለላ ተቋም ሲ.አይ.ኤ ዋና መሥሪያ ቤት በቨርጂኒያ ግዛት ነው የሚገኘው።

ለማንኛውም አጋንንቱን እና ጨረሩን ሁሉ ከእኛ የሚያርቁልን ክቡር መስቀሉ፣ ጸበሉ እና እጣኑ ናቸው!

https://www.brighteon.com/42d3cd7d-ac25-443e-b071-742f04c7b72c

____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: