Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘3Ms’

በኢትዮጵያ ላይ ከግራኝ አህመድ ጋር ሴራ የሚጠነስሱት ሦስት መሪዎች በአገሮቻቸው ሕዝቦች ዘንድ በጣም የተጠሉ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2018

በአገሮቻቸው ታሪክ እጅግ በጣም የተጠሉት ሦስት መሪዎች የሚከተሉትን ነገሮች አብረው ይጋራሉ፦

  • ሦስቱም ዞምቢዎች የሆነ የሚረብሽ ነገር አላቸው፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ፀረክርስቲያን ናቸው፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ስማቸው በ “Mይጀምራል፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ልጆች የሏቸውም፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ኢትዮጵያን ይተናኮላሉ

ዞምቢዎች = ሙታኖች = እንሽላሊቶች = አውዳሚዎች

እነዚህም መሪዎች፦

Macron – Merkel – May = 3′M‘s = The Three Musketeers

  • የእንግሊዟ

  • የጀርመኗ ርከል

  • የፈረንሳዩ ክሮን

የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ሜይ በታሪክ እስካሁን ድረስ የአገሯ ጠ/ሚንስትሮች ከነበሩት ሁሉ እጅግ በጣም መጥፎዋ ነች ተብላለች።

የጀርመኗ ሜርከል፡ ከሂትለር ቀጥሎ ለአገሯ በጣም መጥፎ የሆነች መሪ መሆኗን ታዛቢዎች ይናገራሉ።

በፈረንሳይ ታሪክ በጣም የተጠላ እንደሆነ የሚነገርለት ፕሬዚደንት ማክሮንም ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል።

ሦስቱም በኢትዮጵያ ላይ ዲያብሎሳዊ ሴራ በመጠንሰስ (አሁን ድብቅ ያልሆነ) ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ።

አዎ! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ናት።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: