✞ እግዚአብሔር አምላክ በዚህች ምድር ላይ የወደደውን ይቀጣል፣ ተልዕኮውን የሚፈጽምለትን መርጦ ይልክልናል! እኛ የዛሬው ትውልድ ደካሞች በግልጽ ካላየን አናምንም፤ ምልክቶቹን ሁሉ እያሳየን እንኳ አለማየቱን እንመርጣለን፤ ባልጠበቅነው መልክ ይመጣልና✞
ይህ መንፈሳውያን የሆኑ ሁሉ በቀላሉ ሊያዩት የሚችሉት ድንቅ ክስተት ነው። ይህ ሁሉ ግፍና በደል በጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ በልዑል እግዚአብሔር፣ በቅድስት እናቱ፣ ቅዱሳኑ እና በቃል ኪዳኑ ኃይል አክሱም ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ግደይና አቡነ ማትያስ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ያቆሟትን ኢትዮጵያን ለዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር ጭፍሮች አሳልፈን አንሰጥም ማለታቸው ጥልቅ የሆነ መለኮታዊ ምስጢር የያዘ ክስተት ነው።
እንደ ወደቁት አህዛብ መሀመዳውያን፤ “ለምንድን ነው አብዛኛዎቹ ቅዱሳንና ሐዋርያት ከአይሁድ ዘር የተመረጡት?” እያሉ ክርስቶስ አምላካችንን በድፍረት የሚፈትኑትና የሚወንጅሉት ግብዞች በበዙባት ሃገራችን ወገን ስለዚህ ምስጢር በቀና ልብ፣ ያለ ቁጭት፣ ያለ ቅናትና ቁጭት በቶሎ ተረድቶና ተዓምሩንም ተቀብሎ ቆንጠጥ እያለ ለመኖር ካለወሰነ እርሱም እንደነ አብደላ ወደ አስፈሪው ጥልቃማ ጉድጓድ ይወርዳል።
እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቶጌ ታቸው ረዳና ሌሎቹ የሕወሓት አመራሮች ወንበራቸውን ባፋጣኝ ለጽዮናውያን ማስረከብና የሉሲፈር/ቻያናን ባንዲራ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት መጣል አለባቸው። TDF/የትግራይ መከላከያ ወደ EDF/ኢትዮጵያ መከላከያ መለወጥ አለበት። ቅዱሳኑን መጥራት፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን ከጎን ማሰልፍና ኢትዮጵያን ማዳን የሚቻለው ይህ ከሆነ ብቻ ነው! ይህ ከሆነ ተዓምር በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን!
💭 ይህ ከሰባት/ 7 ዓመታት ጀምሮ የመዘገብኩት ቁልፍ ቀን ነው።
በጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱/፳ የተደረጉ አስገራሚ ጉብኝቶች
- 27 ጁላይ 2022/ሐምሌ ፲፱/፳ ሐምሌ ፳፻፲፬ ዓ.ም / የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው / የልደት ቀኔ ነው።
😇 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ አመሩ(ፈተናው የሉሲፈርን ኮከብ/ቻይናን ባንዲራ ከሚያውለበልቡት ከሕወሓት እና ‘ብልጽግና’ ከተሰኘው ቡድኖች በኩል ነው እየገጠማቸው ያለው)
በዚሁ ዕለት ሰማይ ላይ ያልታወቀ ባለ ሦስት ማዕዘን በራሪ ነገር በሰማይ ላይ ታየ። በዚሁ ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አቡነ ማትያስን ለመተናኮል መጥተው ከነበሩት የዲያብሎስ/የግራኝ መልዕክተኞች አንዱ በእጆቹ የባለ ሦስት ማዕዘን ቅርጽ ሠርቶ ታይቷል። በሌላ ቪዲዮ ለብቻው አቀርበዋለሁ።
❖ ፩ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.ም (አሮጊቷ ልደታ)
ብጹዕነታቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፤ ዲያብሎስና ጭፍሮቹ አፈሩ/ተቃጠሉ! ልዑል እግዚአብሔር ሥራውን እየሠራ ነው!
❖ ይህን ቪዲዮ በማዘጋጅበት ሰዓት፤ ዛሬ ፪ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.ም / 7 መስከረም 2022
በቅዱስ ሩፋኤል ዋዜማ፤ ድል የተነሳው 666ቱ የግራኝ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ምስሉን በዋሽንግተኑ ቤተ መንግስት (White House) እንዲሰቀልለት አደረገ። ኦባማ፤ “የኢትዮጵያን መስቀል በኪሴ ይዜ እሄዳለሁ!” ያለውን እናስታውሳለን?
ከመለስ አስገዳዮች አንዱ ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ለምን ይይዛል?
❖ የሚከተሉትን የቪዲዮ ክፍሎች በ2015 እና 2018 ዓ.ም በተከታታይ አቅርቢያቸው ነበር።
👉 ቁልፍ ቀን
- እ.አ.አ ጁላይ 27/ 2015 ዓ.ም
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በኢትዮጵያ። ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጀመሪያው ስልጣን ላይ ያለ የአሜሪካ ፕሬዚደንት መሆኑ ነው። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሰማዩ ላይ የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና ታየች።
👉 ቁልፍ ቀን
- እ.አ.አ ጁላይ 27/ 2018 ዓ.ም
ጠ/ቅ/ሚ ዶ/ር አህመድ በአሜሪካዋ ሚነሶታ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
- የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ.ም
አብይ አህመድ ወደ አስመራ አመራ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
- የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ.ም
የሚነሶታዋ ሶማሊት የምክር ቤት አባል ሙላ/ሙሊት ኢልሀን ኦማር ወደ አስመራ አመራች
❖ አይሁዳዊው የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪ ሶማሊቷን ኢልሀንን “የአይሁዶች ጠላት ናት፣
ጂሃዲስት ናት፣ ወራዳ እና ቆሻሻ ናት፤ ከምክር ቤት መወገድ አለባት” አላት።
😈 ዶ/ር አብይ አህመድ (ለዚህ አውሬ ለአንዴም እንኳን ድጋፍ ሰጥቼው አላውቅም፤ በጭራሽ! ግን በወቅቱ ‘ዶ/ር’ የሚለውን ቃል ከስሙ ጋር ለጥፌለት ነበር)እና ኢልሀን ኦማር በአስመራ ተገናኝተዋልን?
👹 ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን ፥ 😇 ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት የእግዚአብሔር ነው። ✞
_______________