ጃንዋሪ 21ን በጣም የሚፈልጋት ኃይል ባለፉት ቀናት ብዙ የግድያ መስዋዕቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል፦
ኬኒያ፥ ጃንዋሪ 15 /2019
- ሆቴል ውስጥ 21 ሰዎች ተሰው፥ ከመስከረም ፩ ጥቃት የዳነውን አሜሪካዊ ጨምሮ
ኮሎምቢያ፥ ጃንዋሪ 17 / 2019
- በቦምብ ፍንዳታ 21 ሰዎች ተገደሉ
ሜክሲኮ፥ ጃንዋሪ 18 / 2019
ኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ በመቀስቀሱ፤
- መጀመሪያ፦ 66 ሰዎች ሞቱ
- ቀጥሎ፦ 73 ሆኑ፤ 7×3 = 21
- ቀጥሎ፦ 79 ሆኑ፤ 7+9 = 16
- 666
የጨረቃ ግርዶሽ፡ ጃንዋሪ 21/2019
ጨረቃዋ በመሬት እና በፀሐይ መካከል ትሆናለች፦ ቀይ ደም የለበሰችው ጨረቃ በተለይ በአሜሪካ ላይ ስትሽከረከር ትታያለች።
አስገራሚ የሆነውን የእሳት ገጽታ እንመልከት፦
ዔሳውያኑ አሜሪካ እና አውሮፓ ኢትዮጵያን መተናኮል ከጀመሩ ቆይተዋል፤ በየጊዜው ምልክትና ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶዋቸዋል ግን እንደ እስማኤላውያኑ አጋራቾቻቸው በፈረዖናዊ ትዕቢት ስለተወጠሩ እጆቻቸውን ከአገራችን ላይ ማንሳት ተስኗቸዋል።
በዚህ የፈረንጆች ዓመት ሉሲፈራውያኑ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ ምናልባት አስከፊ ጥቃት ሊፈጽሙ ይሆናል፤ ሥልጣኑን ሙሉ በሙል ለመቆጠጠር። ስለዚህ የአገራችን ጠላቶች ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ሚነሶታ ውስጥ የጠነሱስትን ተንኮል ይገፉበት ይሆናል። በዚህም በአሜሪካ ላይ ከመስከረም ፩ ከበድ ያለ ፍርድ ይመጣል!!!