Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
➡ አዲስ አበባ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት፤ ከመለስ ዜናዊ ግድያ በዓመቱ፤ እሁድ፤ ግንቦት ፳፭/25 ፥ ፳፻፭/ 2005 ዓ.ም
ሰማያዊ ፓርቲ ለሙስሊሞች ድጋፍ ለመስጠት በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ተገኝተው ነበር።
➡ Peaceful demonstration organized by Semayawi (Blue) Party in Addis Ababa , Ethiopia. June 2 , 2013
👉 ያኔ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲህ ይፈቀድ ነበርን? ዋው!
👉 ያኔ ከዛሬው በጣም የተሻለ ነፃነትና ሰላም ነበር ማለት ነው?
👉 ሕወሓቶች ያኔ ለተጋሩ ብቻ ነበርን ነፃነቱን፣ እድገቱንና ብልጽግናውን ነፍገዋቸው የነበረው?
💭 ታዲያ፤ የምናከብርዎ ኢንጂነር ይልቃልና ሌሎቻችሁ “ኢትዮጵያውያን” ሆይ፤ ዛሬ አገራችን አይታው የማታውቀው ዓይነት ግፍና ወንጀል ለ፲፭ ወራት ያህል በትግራይ ሲፈጸም፤ እንዴት ነው አንዴም ይህን መሰል ሰልፍ መጥራት የተሳናችሁ? እንዲያውም ከፍተኛ አመጽ መቀስቀስና የአራት ኪሎውን ፒኮክ ማቃጠል እኮ ነበረባችሁ! እውነት ከተዋሕዶ ትግራዋይ ሙስሊም አማራ በልጦባችሁ? ወይንስ የማናውቀው ሌላ ምስጢር አለ?
______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Infos , Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: War , Axum , Muslims , ኢትዮጵያ , Addis Ababa , አዲስ አበባ , Aksum , Genocide , 2013 , Betrayal , ክህደት , Demonstration , ሙስሊሞች , ግድያ , መንፈሳዊ ውጊያ , ዘር ማጥፋት , ወንጀል , ፋሺዝም , ጦርነት , የተቃውሞ ሰልፍ , አክሱም , ግራኝ አህመድ , ሜዲያ , ኦርቶዶክስ , ፀረ-ተዋሕዶ , Massacre , ጭፍጨፋ , Anti-Ethiopia , ትግራይ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ሰላማዊ ሰልፍ , ጀነሳይድ , ኢንጂነር ይልቃል , ጽዮን , ወንድማማቾች , አረመኔነት , War Crimes , Brothers , ፪ሺ፲፬ , አውሬው-መንግስት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ጠላት , ፪ሺ፭ , ሰማያዊ ፓርቲ , Ing.Yiliqal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2012
A ccording to the popular travel website, LonelyPlanet.com the thriving metropolis of Addis Abeba — a groovy city that takes pride in its multifaceted assets — is one of the top 10 city destination that is worse visiting in 2013.
Continue here
____________________________________________________________________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: 2013 , Addis Abeba , Top Travel Destination , Travel | 1 Comment »