Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2024
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አንበሶች’

ሦስት ክርስቲያን አንበሶች ስልሳ ስድስት የክርስቶስ ተቃዋሚ እስላም ጅቦችን ረቷቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2019

ክርስቲያኖችን ያለማቋረጥ እያሳደዱ ሲተናኮሉ፣ ሲሳደቡና ሲጮሁባቸው የነበሩት መሀመዳውያን ዛሬ ተዋረዱ። ባዶ የሆነውን እና ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት የሌለውን እስልምናቸውን በትምህርት ወይም በውይይት መልክ መከላከል አይችሉም፤ ስለዚህ ሁሌ እንደ 66 ጅቦች ግር ብለው በመምጣት መደንፋትና መጮኽ ብቻ። ከንቱዎች!

እውነት ነው፤ ዲያብሎስ የመረጠውና የክርስቶስ ተቃዋሚው ሃይማኖት እስልምና ነው። አምላካቸው መጀመሪያ፤ “ሉሲፈር” የሚል ስም ተሰጠው፤ ከዚያም “ሰይጣን” ሆነ፤ አሁን ደግሞ “አላህ” ተብሎ ይጠራል። ሉሲፈር = ሰይጣን = አላህ

ስለዚህ “ክርስቲያን” ሆነው፤ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይህ እርኩስ መንፈስ ያደረበትን አምልኮ እንደ ጠበቃ ሆነው ለመከላከል የሚሞክሩ ግለሰቦች ከክርስቶስ ተቃዋሚው ጋር ነው የሚመደቡት። “ተው! እንቻቻል! ቅብርጥሴእያሉ እራሳቸውን ባያታልሉ ነው የምሻለው።

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፳፪]

ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥ ፴፬፡ ፴፰]

በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤ ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል። ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንበሳው ንጉሥ አረመኔ አውራሪስ አዳኞችን በላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2018

ቢያንስ ሦስት የአውራሪስ ቀንድ አራጆች መበላታቸውን የደቡብ አፍሪቃዋ ሲቡያ የአራዊት ተፈጥሮ ፓርክ አስተዳዳሪዎች ተናግረዋል፤ ከጫማቸው፣ ባርኔጣቸውና ጠመንጃቸው በቀር የተረፈ አካላቸው አልተገኘም።

ከዕለታት አንድ ቀን፡ አንድ “እግዚአብሔር የለም” የሚል ዒአማኒ ነጭ እንዲሁ አንበሶች ወደሚገኙበት ቦታ ለአደን ሄዶ ሳለ ጥይቱ አለቀበት፤ ከዛም ከአንድ አንበሳ ለማምለጥ መሮጥ እንደጀመረ በመሃል ደከመውና በርከክ ብሎ፦

እንደው አምላክ የምትባል ካለህ፡ አምላክነትህን አሁን አሳየኝና ይህን የሚከተለኝን አንበሳ ክርስቲያን አድርግልኝ!ብሎ ጸለየ።

አንበሳውም ወደ ሰውዬው ጠጋ አለና፦

አቤቱ እኔን የፈጠርክ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ፡ የዕለት እንጀራዬን ስለሰጠኽኝ ምስጋና ይገባሃል፤ አሁን የቀረበልኝን ማዕድ ባርክልኝ፤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ!አለና ከሃዲውን እያጣጣማ በላው።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »