Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2024
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መልአክት’

እነ ኢንጂነር ስመኘውን የገደሉትን ጠላቶቻችንን ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 26, 2020

+++ሐምሌ ፲፱ – እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰን!+++

ከሁለት ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት የህዳሴው ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በቱርኮች ወኪል በግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ ተገደለ። ዕለቱ እና ቦታው ያለምክኒያት አልተመረጡም! የመሀንዲስ ስመኘው ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይን ይጣራል!

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

እናቶቻችንን የሚያፈናቅሉትን አጋንንት ቅዱስ ገብርኤል ቀጥቅጦ ይጣላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2019

__________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »