Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2024
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሉሲ’

As We Mark the Tigray Genocide’s 3rd Anniversary, NASA’s Lucy Spacecraft Discovers Asteroid Dinkinesh

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የትግራይን የዘር ማጥፋት ፫ኛ አመት ስናከብር የናሳ ሉሲ የጠፈር መንኮራኩር አስትሮይድ ድንቅነሽንአገኘ። አዎ! ሉሲፈራውያኑ ሉሲእና ድንቅነሽየሚል ስያሜ ነው የሰጧቸው። ሆን ተብሎ ደግሞ በእነዚህ የሃዘን ቀናት መረጃው እንዲሠራጭ ተደርጓል።

😮 በአጋጣሚ ወይስ ለዓላማ?

🛑 ጥቅምት ፳፪/22 እስከ ፳፬/24፡ ፳፻፲፫/2013፤ የፀረ-ፅዮን ፣ የነፃ ግንበኛው/ፍሪሜሶኑ እና የጋላ-ኦሮሞው አፄ ኃይለ ሥላሴ ፺/90ኛ አመት የንግሥ በዓል ልክ ሲከበር የሉሲፈራዊው ዓለም በጥንታዊው የሰሜን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ጀመረ። በዚህም ጭፍጨፋው እና የታቦተ ጽዮንን ፍለጋው ዘመቻ ተጀመረ።

የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሕንፃን ያሠሩት አፄ ኃይለ ሥላሴ መሆናቸውን እናስታውስ? በአጋጣሚ ወይስ በሉሲፈራውያኑ ትዕዛዝ? በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ፲፱፻፶/ 1950ዎቹ አፄ ኃይለ ሥላሴ ከተቀነባበረው የእንግሊዝ “ስደት” ልክ በተመለሱ ከአሥር ዓመታት በኋላ ዘመናዊውንየአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሕንፃን አስገነቡት/እንዲያስገነቡት ታዘዙ።

በተጨማሪ፤ ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት የተጀመረው ሆን ተብሎ የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ከሚደረግበት ከዚህ ዕለት ጋር እንዲገጣጠም በማድረግ ነው። ለዚህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ድጋፍ የሰጡትን የፕሬዚዳንት ትራምፕን እጣ ፈንታ ይህ ጦርነት ዘጋው። ድራማዊ በሚመስል መልክ በተቀነባበረው በዚህ የአሜሪካ ምርጫ ፕሬዝደንት ትራምፕ ከዋሽንግተን እንዲወገዱ ተደረጉ። ኦባማ + ባይደን ምርጫውን ሰርቁት!

😮 Coincidence or For a Purpose?

🛑 NOVEMBER 2-4, 2020, exactly on the commemoration of the 90th anniversary of the coronation of the anti-Zion, Freemason and Gala-Oromo Emperor Haile Selassie, the Luciferian world started a war of genocide against the ancient Orthodox Christians of Northern Ethiopia. Thus began the massacre and the search for the Biblical Ark of the Covenant.

In addition, the war that started on November 4, 2020 was also an opportunistic conflict started to coincide with the US elections. This war sealed the fate of President Trump: he lost the manipulated US Election. Obama + Biden stole the election!

The genocidal war against ancient Ethiopian Orthodox Christians of the Tigray region will mark its third year, and it’s been one year since the CoHA was signed between the Ethiopian government and Tigrayan forces in Pretoria, South Africa. Yet, Tigray remains in the shadow of despair: mourning its unimaginable losses; incapable of providing support for its war veterans and women and girls subjected for rape and other sexual violence; and with significant portions of its land still under enemy occupation, bearing witness to continuous horrifying acts of ethnic cleansing and brutality. And the majority of its cities still serve as shelters for the IDPs, without sufficient aid.

☆ NASA’s Lucy spacecraft has made a fascinating discovery about the asteroid Dinkinesh—it’s actually a binary system, consisting of two asteroids. This revelation came during Lucy’s flyby, which not only marked its first encounter with an asteroid but with two at once.

Hal Levison, the principal investigator for Lucy, expressed his excitement, noting that the name “Dinkinesh” holds true to its meaning in the Amharic language: “marvelous.” Originally slated to fly by seven asteroids, the addition of Dinkinesh, two Trojan moons, and now this binary system has expanded Lucy’s mission to explore a total of 11 celestial bodies.

In the lead-up to the encounter with Dinkinesh, the Lucy team had speculated that it might be a binary system due to changes in the asteroid’s brightness observed by Lucy’s instruments. The initial images from the encounter confirmed this suspicion. The larger body of the binary system is estimated to be about 0.5 miles (790 m) wide, while the smaller one measures approximately 0.15 miles (220 m) in size. This discovery provides valuable insights into the complexity of celestial bodies within our solar system.

NASA Spacecraft Discovers Tiny Moon Around Asteroid During Close Flyby

The little asteroid visited by NASA’s Lucy spacecraft this week had a big surprise for scientists.

It turns out that the asteroid Dinkinesh has a dinky sidekick — a mini moon.

The discovery was made during Wednesday’s flyby of Dinkinesh, 300 million miles (480 million kilometers) away in the main asteroid belt beyond Mars. The spacecraft snapped a picture of the pair when it was about 270 miles out (435 kilometers).

In data and images beamed back to Earth, the spacecraft confirmed that Dinkinesh is barely a half-mile (790 meters) across. Its closely circling moon is a mere one-tenth-of-a-mile (220 meters) in size.

NASA sent Lucy past Dinkinesh as a rehearsal for the bigger, more mysterious asteroids out near Jupiter. Launched in 2021, the spacecraft will reach the first of these so-called Trojan asteroids in 2027 and explore them for at least six years. The original target list of seven asteroids now stands at 11.

Dinkinesh means “you are marvelous” in the Amharic language of Ethiopia. It’s also the Amharic name for Lucy, the 3.2 million-year-old remains of a human ancestor found in Ethiopia in the 1970s, for which the spacecraft is named.

“Dinkinesh really did live up to its name; this is marvelous,” Southwest Research Institute’s Hal Levison, the lead scientist, said in a statement.

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ ዮሐንስ | የሉሲፈር ዘመዶች በኢትዮጵያ ተገኙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 28, 2019

የሉሲፈር ጉዳይ ነውና የአውሮፓውያኑን ቀን አቆጣጠር ልጠቀም። በ 2016 (...) በ ናይትድ ስቴትስ ውስጥ በሚገኘው ክሊቨላንድ የተፈጥሮ ሣይንስ ቤተመዘክር፥ በሰው ዘር አመጣጥ ጥናት ክፍል ኃላፊ የሆኑት /ር ዮሐንስ ኃይለ ሥላሴ “በሚያስደንቅ ሁኔታ የተሟላ” ቅሪተአካላት፡ ሉሲ/ ድንቅ ነሽ ተገችታበት በነበረበት የአፋር ቦታ አካባቢ አገኘን ይላሉ። እድሜውም ሶስት ሚሊየን ስምንት መቶ ሽህ ዓመት ነው ተብሏል። መጠሪያው ላኪ/ Lucky ሆኗል። Lucy – Lucky, „k“ ሲነሳ Lucy ይሆናል።

በቅድመታሪክ ጥናት የመስክና የቤተመኩራ መስክ ሰፊ ምርም ያደረጉት ዶ/ር ዮሐንስ ኃይለሥላሴ እስካሁን በተገኙ መረጃዎች እና ጥናቶች መሰረት ኢትዮጵያ የዘመናዊው ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ የሰው ዘር መገኛ መሆኗን ይገልጣሉ።

ኢትዮጵያዊው “ሉሲ” (እድሜዋ 3.2 ሚሊየን ዓመት) ..አ በኅዳር 24 / 1974 .ም ነበር የተገኘችው። እንግዲህ ሉሲ በተገኘችበት ዓመት ሦስት ወራት ቀደም ሲል እ..አ በመስከረም 12 / 1974 .ም፤ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ከኤርትራ በመጣው ጴንጤ ጄነራል አማን አንዶም ተተኩ። ያውም በዕለተ ቅዱስ ዮሐንስ። ዶ/ር ሀይሌ ላሬቦ በቀደም ዕለት ከአፄ ኃይለ ሥላሴ መስተዳደር በኋላ ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር እንዳትሆን መንግስቷ ከጦርነት እንዳይላቀቅ ማድረግ አለብን” ማለታቸው ትክክል ነው። ነጠብጣቦቹን እናገናኝ፦ ቅዱስ ዮሐንስ + አፄ ኃይለ ሥላሴ + /ር ዮሐንስ ኃይለ ሥላሴ

በነገራችን ላይ፡ ሉሲየሚለው ስያሜ የተሰጠው፡ አግኝቷል የተባለው አሜሪካዊ ተመራማሪ፡ ዶናልድ ዮሃንሰን Donald Johanson (ስሙ የ ዮሐንስ ልጅ ማለት ነው) ቅሪተአካላቱን ባገኘበት ወቅት “ሉሲ ከአልማዝ ጋር በሰማይ” / “Lucy in the Sky with Diamondsበመባል የሚታወቀውን የእንግሊዝ የሙዚቃ ቡድን ቢትልስ/ Beatles ዘፈን እያዳመጥኩት ስለነበር ነው ብሏል። የሙዚቃ ቡድኑ ደግሞ ይህን ዘፈን ያወጣው ለሉሲፈር ነው። ሰይጣን አምላኪዎች ይህን የቢትልስ ዝማሬ በጣም ይወዱታል፤ በሰይጣናዊ ሥነ ሥርዓቶቻቸው ላይ ዛሬም ሲዘምሩት ይሰማሉ። በድብቅ ሉሲፈር ከአጋንንት ጋር በሰማይ / Lucifer In The Sky With Demons” መሆኑ ነው።

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፬፥ ፲፪፡፲፭]

አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ! አንተን በልብህ። ወደ ሰማይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፤ ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ። ነገር ግን ወደ ሲኦል ወደ ጕድጓዱም ጥልቅ ትወርዳለህ።

[ንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፳፰፥፲፫ ]

በእግዚአብሔር ገነት በዔድን ነበርህ፤ የከበረ ዕንቍስ ሁሉ፥ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮን፥ አልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ፥ ሰንፔር፥ በሉር፥ የሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ወርቅ፥ ልብስህ ነበረ፤ የከበሮህና የእንቢልታህ ሥራ በአንተ ዘንድ ነበረ፤ በተፈጠርህበት ቀን ተዘጋጅተው ነበር።

ከአምስት አመት በፊት ሉሲ / Lucy“ የተባለና ከኢትዮጵያዋ ሉሲ/ Lucy ጋር የተያያዘ ፊልም ተሠርቶ ነበር። የፊልሙ ዋና ተዋናይት ታዋቂዋ ስካርሌት ዮህናሰን / Scarlett Johansson ( ዮሐንስ ልጅ) ናት። ከዶናልድ ዮህንሰን ጋር ስጋዊ ዝምድና የላትም። ዮሐንስ + የዮሐንስ ልጅ + /ር ዮሐንስ ኃይለ ሥላሴ።

መጭው ዘመነ ዮሐንስ ነው፤ ብዙ ተዓምራትን የምናይበት ድንቅ ዘመን ነው የሚሆነው

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »