ኢትዮጵያን ባለማቋረጥ ተግተው የሚተናኮሉት ምዕራባውያን እና አረብ ሃገራት ኃይለኛ ነውጥ እየመጣባቸው ነው። ሦስቱ “M-ኤሞች “ ፤ የጀርመኗ ሜርከል፣ የፈረንሳዩ ማክሮን እና የብሪታኒያዋ ሜይ አሁን ቀውስ ደርሶባቸዋል። ዛሬ እንደታወቀው የብሪታኒያዋ ተሪዛ ሜይ ከስልጣን ልትወርድ ነው።
ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ ያስቀመጡት ዶ/ር ፓስተር/ ሸክ አብዮት አህመድስ መቼ ነው ስልጣኑን ለኢትዮጵያውያን የሚያስረክበው? ፈጥነህ አስረክብ! ብለንሃል። በኢትዮጵያውያን ፋሲካ በዓል ዋዜማ ሙሉ የህማማት ሳምንትን ሆን ብሎ ላለማክበር ወደ ቻይና ያመራው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር በየዕለቱ የኢፍጣር ምሽትን አብሮ ያከብራል። የመስቀልን በዓል ከኢትዮጵያውያን ጋር አብሮ ለማክበር አሻፈረኝ ያለው ዶ/ር አብዮት ለረመዳን በዓል በስታዲየም አብሮ ለማክበር ቢወሰን አይድነቀን፤ እንዲያውም የመስቀሉ ጠላቶች በዓልን ወደ መስቀል አደባባይ ሊያዞረው ይችል ይሆናል፤ ለዋቄዮ አላህ ልጆች ባለፈው መስከረም ፈቅዶላቸው አልነበር!
በየጊዜው የምናገረው ነው፤ እነ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በአሁኑ ሰዓት በጥምቀታችን፣ በቅዱስ ቁርባናችንና በጋብቻ ላይ ጦርነት ከፍተዋል። ዓብያተ ክርስቲያናቱ ጥምቀተ ባሕራቱን እየተነጠቁ ነው፤ ኢትዮጵያዊውን ከባዕድ ጠላት ኪኒኖች እና መርፌዎች ያላቀቁትን ተዓምረኛ ጠበላትን በኢንዱስትሪ እና ጋራጆች ቆሻሻ ለመበከል በመታገል ላይ ናቸው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
እነዚህ እርኩሶች የኢትዮጵያን ሕዝብ ቁጥር በተለያዩ መንገዶች (ክትባት በመውጋት፣ በመመረዝ፣ በሳተላይት ጨረር በመቀቀል፣ በማኮላሸት፣ ሕፃናትን በማስወረድ፣ በማስራብ፣ ግጭቶችንና ጦርነቶችን በመፍጠር ወዘተ.) ከመቀነስ ወደ ኋላ አይሉም። ከፍተኛ ፀረ–ኢትዮጵያውያን ወይንም ፀረ–ጥቁር ሕዝብ ሤራውን ከምዕራቡና አረብ ዓለማት ጋር በማበር በመጧጧፍ ላይ ናቸው። “አፍሪቃውያኖች የሚበሉት የላቸው ዝም ብለው ይፈለፍላሉ” በሚል ከንቱ ቅስቀሳ ሕዝቦቻቸውን ፀረ–አፍሪቃ የሆነ አቋም እንዲይዙ አድርገዋል። ባለፈው ሳምንት “ደይሊ ሜል” “የአፄ ቴዎድሮስን ልጅ የልዑል አለማየሁን አጽም አልመልስም ባለቸው የብሪታኒያ ንግሥት ኤልሳቤጥ ባቀረበው ጽሑፍ ላይ የተሰጡትን የጥላቻ አስተያየቶች ለማስረጃ እዚህ እናንብብ። በአሁን ጊዜ ሰማንያ በመቶ የሚሆኑት የምዕራባውያን ነዋሪዎቻቸው “ጥቁር ሕዝብ” ከፕላኔቷ ዕልም ብሎ ቢጠፋ አንዲት እንባ እንኳን አያነቡም፤ እንዲያውም “ለፕላኔታችን የተሻለ ነው” ነው የሚሉት።
ዕቅዳቸውም ወይም ዓላማቸው ከእንስሳቱ በቀር አፍሪቃውያንን ሙልጭ አድርጎ በማጥፋት እነርሱ ወደ አፍሪቃ መጥተው መስፈር ነው። ከኑክሌር ጨረር ወይም የተፈጥሮ ለውጥ ከሚያስከትሏቸው ክስተቶች (ቅዝቃዜ፣ የውቂያኖስ ጎርፍ፣ ሙቀት…) ጋር በተያያዘ፡ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ አውስትራሊያ እና እስያ ሰው–አልባ የመሆን እድል አላቸው። ብቸኛ ተስፋቸው በተፈጥሮ ኃብት የታደለችው አፍሪቃ ናት። ተማሪዎቻቸው በየትምህርት ቤቱ ስለዚህ ክስተት እየተማሩና እራሳቸውንም እያዘጋጁ ነው።
እንደምናየው ይህን አስመልክቱ አፍሪቃውያኑ እውቀቱ እንዲኖራቸው አይፈቅዱላቸውም፤ በተቃራኒው ይኮንኗቸዋል፣ እራሳቸውን እንዲጠሉ ይገፋፏቸዋል፣ ዛሬ ቢነቁ እንኳን ነገ መልሰው ያስተኟቸዋል፣ የተፈጥሮ ኃብቱን እንዳይነኩ/ እንዳይጨርሱባቸው እርበርስ እንዲባሉ፣ እንዲሰደዱና ጠፍተው እንዲቀሩ ይተናኮሏቸዋል።
የዛሬይቱን ኢትዮጵያን እንደ ምሳሌ ብንወስድ፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የመጠጥ ውሃ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው” በማለት ጥንታውያን ግሪኮች ይናገሩ ነበር። የስነ ሕይወት / የብዝሕ ሕይወት ሊቅ እና ዓለማቀፋዊ አሳሽ የነበረው እውቁ የሩሲያ ተወላጅ ቨላድሚር ኒኮላይ ቫቪሎቭ፤ “ኢትዮጵያና አፍጋኒስታን የሰው ልጅ ስልጣኔ ምንጮች ናቸው” ሲል ከመቶ ዓመታት በፊት ጠቁሞ ነበር።
እስኪ አሁን እራሳችንን እንጠይቅ፤ ለምንድን ነው ብርቅና ልዩ የተፈጥሮ ኃብትና ሥልጣኔ ባላት ኢትዮጵያ ይህን ያህል የውዳቂዎች መጫዎቻ የሆነችው? ለምንድን ነው እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የውሃ ሃብት ባላት አገራችን፤ ሕዝቦቿ ውሃ ላይ ተኝተው ሁሌ የሚጠሙት?
የሚከትለውን አጭር መልዕክት ከሁለት ዓመታት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤ በዚያ ወቅት “ጠበል አያድናችሁም፡ እንዲያውም ያሳምማችኋል!“ ሊለን ነው?“ በማለት እራሴን ጠይቄ ነበር።
ፀበላችን ለኛ ፈዋሻችን ለዳቢሎስ ደግማ እንደ እሣት የሚቃጠልበት ነውና ባለፈው ዓመት ላይ፡ ቅ/ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን አካባቢ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ፀበል ሲወጣ፡ እነ “ሸገር ኤፍ ኤም” “ውሃው ኬሚካል አለበት መርዝ ነው!“ ብለው የቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ በመርጨት ፈውስ–ፈላጊ ኢትዮጵያዊ አማኝን ሊያስፈራሩት ሞክረው ነበር።
ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም | ዲያብሎስ ብርቅ ውሃችንን እና ጠበሎቻችንን ሊበክልብን ይሻል
ይህ እጅግ በጣም አሳዛኝና ሰይጣናዊ የሆነ ሥራ ነው። ዲያብሎስ፡ ክርስቲያን ኢትዮጵያን ከሁሉም አቅጣጫ እየተፈታተናት ነው!
ቪዲዮው ላይ የምትታየው አነስተኛ ወንዝ ሳሪስ አካባቢ ትገኛለች። ወንዟ የምታልፈውም – እኔ ከደረስኩባቸው አካባቢዎች መካከል – በ ላፍቶ መድኃኒዓለም፣ ኪዳነምህረት እንዲሁም ሳሪስ አቦ አብያተክርስቲያናት እና ጠበላት አቅራቢያ ነው። ወንዙ ውስጥ ለሚታዩት ነጭ የአረፋ እና ቀይ፡ ደም መሰል ቀለማት መንስዔው ያው ፋብሪካ ነው። አውሮፓና እስያ የተከለከሉ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች በለቡ /ላፍቶ አካባቢ ተከማችተዋል (ለምሳሌ ሃይሌ ጋርሜንት)። እንደደረስኩበት በኢ–አማንያኑ፣ በጴንጤዎቹ እና በሙስሊሞቹ ባለ ኃብቶች የተቋቋሙት እነዚህ ፋብሪካዎች የኬሚካል ቆሻሻዎቻቸውን እንዳፈቀዳቸው ወደ ወንዙ እየደፉ ብርቅ የሆነውን ውሃችንን በመበከል፤ እጅግ አሳዛኝ የሆነ ተግባር፣ ከፍተኛ ወንጀል እና ኃጢአት እየሠሩ ነው። ለጊዜው ጠበላቱን እንደማይነካ ደርሼበታለሁ፡ ግን፡ እስከ መቼ?!
የዲያብሎስን ተንኮል እያየን ነው? ሰሞኑን በኡጋንዳ እና ዛምብያ የተፈጸመው የ ”ተዓምረኛ ፈውስ” ወንጀል በግልጽ በጴንጤ ፓስተሮችና “እርዳታ ሰጭዎች” በሚባሉት ተቋማት በኩል ነው። በኢትዮጵያ ግን በማያስነቃ ወይም በማያስጠረጥር መልክ፤ ፋብሪካዎችን እና ጋራጆችን በዓብያተ ክርስቲያናት እና ጠበላት አካባቢ እንዲሠሩ በማድረግ ነው። ፋብሪካዎቹና ጋራጆቹ “ሥራ ፈጠሩ” ይባላል…ግን ብዙ ሠራተኞች በሽታዎች ስለሚታዩ እነዚህ ሠራተኞች ለመፈወስ ወይ የፈረንጁን ኪኒን ይገዛሉ፤ ወይም ጠበል ይጠጣሉ። ኪኒኑን ካገኟት አነስተኛ ደሞዝ ይገዛሉ፤ ጠበሉ ግን በነጻ ነው። ስለዚህ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች የሆኑት ባለ ፋብሪካዎች የፈረንጅ አለቆቃቸውን ፍላጎት ለማሟላት ሲሉ እንደ ባርያ የሚያገለግሏቸውን ሠራተኞች የፈረንጅ ኪኒን ባርያ ያደርጓቸዋል፤ ጸበላቱን በመበከል/ ተበክለዋል በማለት።
ዶ/ር አህመድ ከሳምንታት በፊት ከኢትዮጵያ የህክምና ዶክቶሮች ጋር ለመነጋገር የፈለገበት እንደለፈለፈው የዶክትሮችን የአሰራር ድክመት ላይ ሂስ ለመስጠት ሳይሆን በህክምናው ዘርፍ ሉሲፈራውያን አገሮቹ የጠነሰሱት ሤራ ስላለ ነው፤ ልክ ሰውዬው ቀደም ሲል እንደጠቆመን፤ “ለጽዳት እንውጣ” ሲል “የዘር እና ሃይማኖት ጽዳት ዘመቻ” አካሂዱ” በማለት “ስውር” የሆነ ትዕዛዝ ለወገኖቹ ማስተላለፉ ነው
…አቤት የሚጠብቀው ፍርድ!
ቸሩ እግዚአብሔር ንብረቱን ይከላከላልና፡ ሕዝባችንንም በአግባቡ ይጠብቅልን!