Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2018
ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!!!
የቅዱስ ጳውሎስ ከተማ (ሳዖ ፓውሎ) ነዋሪ የሆነችው ብራዚላዊት ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት ለማምጣት ከተሰለፉት ሌሎች እናቶች ጋር አብራ ቆማ እያለች ወንበዴ መጣ፤ ከዚያ በመቅጽበት ሹጉጧን አውጥታ ጧ! አደረገችው። ወንበዴው ሆስፒታል ሲደርስ ሞቷል። የ42 ዓመት እድሜ ያላት ይህች ሴት፡ እንዳጋጣሚ ሆኖ፡ ከመደበኛ ሥራ ውጭ የነበረች የጦር ሠራዊት ፖሊስ ናት።
ጎበዝ!
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Infotainment | Tagged: ሳዖ ፓውሎ, ብራዚል, ትምህርት ቤት, ውንብድና, ፖሊስ ሴት, Brazil, Children, Crime Scene, Female Police, Katia da Silva Sastre, School | Leave a Comment »