የቅ/ጊዮርጊስ ተዓምር፤ ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ እርግቧ በመስኮቴ በኩል ብቅ አለችና መልዕክቷን አስተላልፋ በረረች።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2020
የቅ/ጊዮርጊስ ተዓምር፤ ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ እርግቧ በመስኮቴ በኩል ብቅ አለችና መልዕክቷን አስተላልፋ በረረች።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ንስር, እርግብ, እባብ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖለቲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 27, 2020
የራዲዮ ማስታወቂያ፤ መለስ በተገደለ ማግስት ፥ ጥቅምት ፪ሺ፭/2005 ዓ.ም
ትኩረት ይስጡ፤ አብዮት አህመድ የመለሰን የአነጋገር ዘይቤ እንዴት እንደሚኮርጅ…
ብዙም ሳይቆይ፦
የሳውዲው ሸህ ለአኪ ደመቀ መኮንን ሃሰን አብዱልቃድር፦ “ሁለተኛ አገርህ ወደ ሆነችው ወደ ሳዑዲ እንኳን ደህና መጣህ”
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሕዝብ ማታለል, መለስ ዜናዊ, ማስታወቂያ, ሤራ, ራዲዮ, ብልጽግና, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ደመቀ መኮንን, ገንዘብ, ፖለቲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 17, 2019
የውይይቱን ሥነ ሥርዓት የከፈተው ወስላታው “ጆኒ ካርሰን” ነው። ይህ አሜሪካዊ “ዲፕሎማት” ባለፈው ዓመት ላይ “ትግሬዎችን” በማጥላላት በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት እንደሚደረግ አውጆልን ነበር። ቪዲዮው እታች ይገኛል።
በውይይቱ ላይ የተሳተፉት መመሪያ አውጭዎች/ አስፈጻሚዎች በኢትዮጵያ የቀድሞ የአሜሪካ አምባሰዶሮች ሲሆኑ፤ በግልጽ የሚነግሩንም፡ “የኢትዮጵያ ድብቅ መሪዎች እኛ ነን”። የሚለውን ነው። ከዚህ በፊት ይህን ያህል አይታዩንም/አያሳዩንም ነበር፤ አሁን ግን ነገሮች በግልጽ መታየትና መታወቅ ስለጀመሩ እራሳቸውንና ተግባራቸውን ማሳወቅ ተገድደዋል። እንደሜያቸው የገፋ ጡረተኞች ስለሆኑ ምንም የሚያጡት ነገር የለም። የሚገርም ነው፦ ሴቷ ዲፕሎማት፡ አምባሳደር አውሬሊያ ብሬዚል የሩሲያውን ሰርጌ ላቭሮቭን በጣም ትመስላለች!
እነዚህ የሉሲፈራውያኑ አገልጋዮች የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ወዳጆች አልነበሩም፣ አይደሉም፣ ሊሆኑም አይችሉም። ዲያብሎሳዊ አላማቸው በሕዝብ ቁጥር አንጋፋ እየሆነች የመጣችውን ኢትዮጵያን በመበታተን የሕዝቦቿን ቁጥር መቀነስ ብሎም ለኢትዮጵያ ሰላም፣ አንድነት፣ እድገት፣ ጥንካሬና ሃያልነት የጀርባ አጥንት የሆነችውን ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ማዳከም ነው።
እነዚህ ተንኮለኞች የአሁኑን ሁኔታ ብቻ አይደለም የሚመለከተቱ፤ ከሃምሳ መቶ ዓመታት በኋላ ሊከሰት የሚችለውን እንጂ። አሜሪካና አውሮፓ አሁን ያላቸውን ዓይነት ኃያልነትና ታላቅነት በመጪዎቹ ዓመታት እንደሚያጧቸው ምንም የሚያጠራጥር ነገር አይደለም፤ ስለዚህ እንደ ኢትዮጵያ የመሳሰሉትን መጪዎቹን ሃያላን ሕዝቦችን ገና በእንጭጩ መቆጣጠር ይሻሉ።
እነዚህ በአብዛኞቹ አሜሪካውያን ዘንድ የማይታወቁት የእነ ሲ.አይ.ኤ ወኪሎችና “የዩ ኤስ አሜሪካ የሰላም ተቋም” አባላት ናቸው። አሁን ወቅቱን ጠብቀው ባዘጋጁት በዚህ ውይይት ላይ “እኛ” እያሉ (በተረጋጋ መልክ መወያየታቸው እንዳያታልለን) በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ ካስተላለፉልን (በተለይ “የእኛ” ለሚሏቸው አንዳንድ የዲያስፐራ ከሃዲዎች) መልዕክቶች መካከል የሜከተሉትን ፲ ነገሮች ማየት ችያለሁ፦
፩ኛ. የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ በእኛ በጡረተኞቹ አሜሪካውያን እጅ ነው፤ የእኛን ምክር/ትዕዛዝ መቀበል አለባችሁ
፪ኛ. የዶ/ር አህመድን መንግስት እኛ ነን ያስቀመጥነው፤ አሁን የምንፈልገውን እየሠራልን ነው
፫ኛ. ዶ/ር አህመድን ከኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር እንዲገናኝ አዘዝነው፤ ከዚያም ለኢትዮጵያ ምንም ነገር እስከማያገኝ ድረስ ተጫወትንበት
፬ኛ. ኢትዮጵያ ከብሔር ፌደራሊዝም ውጭ ሌላ አማራጭ የላትም፤ ክልሎቹ በዚህ መልክ መቀጠል አለባቸው፤ አሊያ እናበጣብጣችኋለን
፭ኛ. የሕዝብ ቆጠራውንና ምርጫውን በፍጥነት ማካሄድ አለባችው
፮ኛ. የሕዝባችሁን ቁጥር መቀነስ አለባችሁ፤ በተለይ የተዋሕዶ ክርስቲያኑን
፯ኛ. የኢትዮጵያ ቴሌኮምን፣ ንግድ ባንክን እና አየር መንገድን በጨረታ መሸጥ አለባቸው፥ ጤፋችሁንም ገና እንነጥቃችኋለን
፰ኛ. ከእኛ ጋር ብቻ እንጂ ከቻይና ጋር የጠበቀ ግኑኝነት ሊኖራችሁ አይገባም
፱ኛ. ዶላርና ዶናት የምንሰጣችሁ ዲያስፐራ ከእኛ ጋር ተባበሩ፡ አሊያ…
፲ኛ. ኢትዮጵያ ስትራቆት ማየት ምርጥ ሲኒማ ነው
Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: መመሪያ, ተንኮል, አምባሳደሮች, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, የአሜሪካ የሰላም ተቋም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖለቲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2019
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ብሔርተኝነት, ቴዎድሮስ ፀጋዬ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ክህደት, ክፍፍል, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖለቲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2019
መቼ ይሆን ከነጮች ሞግዚትነት ነፃ የምንወጣው?
“ህዋሃት” በ ብሪታኒያ
“ኦነግ” በ ጀርመን
“አብን” በ አሜሪካ
“ኢዜማ” በ ስዊድን?
“እርዳታ” ነው የተመሠረቱት!
መከበር የሌለበት ሰው “አንቱ” አይባልም! ዶ/ር የተባሉት “አለን!አለን!” ባይነት አይረባም!
ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ቅሌታማና ከሃዲ ፖለቲከኞች መካከል ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አንዱ ነው። ከሃዲ? አዎ! በብዙ ረገድ፤ ለምሳሌ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በ1997 ዓ.ም ላይ በተደረገው የኢትዮጵያ ሃገር አቀፍ ምርጫ ቅንጅት ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ፓርቲን ወክሎ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆኖ መመረጥ ችሎ ነበር፤ ነገር ግን ከንቲባነቱን በቂ ሆኖ ስላላገኘው እና ወዲያው ጠቅላይ ሚንስትር መሆን ስለተመኘ ኢትዮጵያን ለቅቆ በመውጣት “አርበኞች” ግንቦት 7 የተባለ ወሸከቲያም ፓርቲ መሠረተ። ይህ ሰው በእውነት ኢትዮጵያዊ ፍቅር ቢኖረው እና በወቅቱ ያገኘውን የከንቲባነት ማዕረግ ተቀብሎ ቢሆን ኖሮ በአሁኑ ሰዓት እንደምናየው አዲስ አበባ የዋቄዮ አላህ ልጆች ጢቦየ ጢቦ ጢብጢብ ጨዋታ ሜዳ አትሆንም ነበር።
ወደ “ኢዜማ” ስመለስ፤ በኢትዮጵያ ስም እንጅ፤ የአማራ፣ ትግሬ፣ ጉራጌ ወይም ኦሮሞ ነፃ አውጭ ድርጅት በማለት ሌላ ፓርቲ አለመመስረታቸው ጥሩና የሚበረታታ ነው፤ ነገር ግን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን በአመራርነት ቦታ ላይ ማስቀመጣቸው ስህተት ነው፤ ከዚህ በፊት ሲታይ በነበረው ቅሌታማ እና ፀረ–ኢትዮጵያ የፖለቲካ መዋቅር ያለቆሸሸ አዲስ ሰው/ ትኩስ ደም መምረጥ ነበረበትና።
ዶ/ር ብርሃኑ፡ ታች ያለው ቪዲዮ ላይ እንዳወሳሁት ከአሥሩ የ ‘ሲ አይ ኤ‘ ቅጥረኞች መካከል አንዱ ነው፤ ስለዚህ የመጭው ምርጫ ልክ እንደ 1997ቱ ምርጫ ነው የሚሆነው። አሁን በተራው የሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን መሣሪያዎች እና “Useful Idiots / ጠቃሚ ጅሎች” ‘ህዋሃት‘ የመሠረቱት ኢህዴግ በእነ ዶ/ር አብዮት ኦሮሞዎች መሪነት ስልጣኑን አልለቅም በማለት እነ ዶ/ር ብርሃኑን በድጋሚ እንደሚያዋርዳቸው ገና ካሁኑ መተንበይ ይቻላል።
በፓርቲያቸው ምስረታ ሥነ ሥርዓት ላይ የስዊድን ሶሺያል ዲሞክራቶች እንዲሳተፉ መጋበዛቸው በጣም የሚገርምና የሚያሳፍር ነው፤ የኢትዮጵያ ነኝ የሚል ኩሩ ፓርቲ ገና በእንጭጩ ለውጭ ፓለቲከኞች መድረኩን መስጠት የለበትም። በተለይ ሶሺያል ዲሞክራቲክ ፓርቲ በመላው አውሮፓ በጣም እየተጠላ የመጣ ፓርቲ ነው። ይህ ፓርቲ ለምሳሌ በስዊድን፣ ዴንማርክ፣ ጀርመን እና አውስትሪያ ተወዳጅነት የለውም፤ ይህ ፓርቲ ከአረንጓዴ ፓርቲ ጋር በማበር ሰዶማዊነትን የሚያስፋፋ፣ ህፃናት ደፋሪዎችንና ሙስሊም ወራሪዎችን የሚረዳ መጥፎ የሆነና ግራ የተጋባ ፓርቲ ነው።
ከአውሮፓ እና አሜሪካ ውድቀት ልምድ መውሰድ ይኖርብናል እንጅ ለውድቀታቸው ያበቋቸውን መንገዶች እንደ ጥሩ ልምድ አድርገን በመውሰድ አብረን መውደቅ የለብንም።
በነገራችን ላይ፤ የእነ ‘ሲ አይ ኤ‘ ን እርኩስ ተግባር ያጋለጠው አውስትራሊያዊው የዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጅ ለንደን ውስጥ በሚገኘው የኤኳዶር ኤምባሲ ለሰባት ዓመታት ያህል የቁም እስረኛ ሆኖ የቆየበት እና ከአንድ ወር በፊት ወደ እስር ቤት የተወሰደበት ምክኒያት፤ በስዊድን ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል ተብሎ በመከሰሱ ነበር።
አዎ! ለሁሉም ሤራቸው፡ አንዴ ስዊድንን፡ ሌላ ጊዜ ደግሞ ዴንማርክን፣ ጀርመንና ፈርንሳይን ይጠቀማሉ፤ ሁሉም አንድ ዓይነት ተልዕኮ ያላቸው የሳጥናኤል ሃገራት ናቸውና።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ምዕራባውያን, ስዊድን, ኢትዮጵያ, ኢዜማ, የፖለቲካ ፓርቲዎች, ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ, ጣልቃ ገብነት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖለቲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 17, 2018
ከ ዝመና ጋር፦
የዒስላም ነብይ መሀመድ የ6 ዓመቷን አዒሻን እንዳገባ እርኩስ መጻሕፍታቸው ነግረውናል… አይሻ መሀመድ…LOL!
ከደስታ የተነሳ በመላው ዓለም ጮቤ በመርገጥ ላይ ናቸው፤ መስተዋቱ ቁልጭ ብሎ እያሳየን ነው።
አይገርምምን? መላው ምክር ቤት በአረብ ጨርቅ ተሸፍኗል።
ትናንትና ይህን ቪዲዮ በላኩት በ 10 ደቂቃ ውስጥ “ዩቱብ” ለጥቂት ሰዓታት ያህል ከኢንተርኔት ተወግዶ ነበር። ይህ ተከስቶ አያውቅም። ወዲያው የመጣለኝ ሃሳብ፡ “ሳውዲዎች የዩቱብን ሰርቨር አጥቅተውታል” የሚል ነበር። እነዚህ አረመኔዎች በቱርኮ አገር እንደ ክትፎ በቆራረጡት ጋዜጠኛ ዜጋቸው ቅሌት ምክኒያት ዩቱብን ለመዝጋት ሞክረው ይሆናል፤ አያደርጉትም አይባሉምና።
የሳዑዲ ቅሌት ተዘርዝሮ አያልቅም፤ ሙስሊም ባልሆኑት ሰዎችና በሴቶች ላይ የሚፈጽሙት በደል ተወዳዳሪ የለውም።
መሀመዳውያን “ቅዱስ አገር” በሚሏት ሳዑዲ አረቢያ፡ ሴቶች፡ እንኳን ጠመንጃ ሊይዙ፤ መኪና ማሽከርከር እንኳን አይፈቀድላቸውም፤ በኢትዮጵያ ግን የሰላም ንግስትና የጦር አበጋዚት ሆነው ይሾማሉ። ትርታውን እንደምንሰማው፡ ከኢትዮጵያ አብልጠው የሚወዷት ሳዑዲያቸውስ የመቃጠያና የመውደቂያ ቀኗ እየተቃረበ ነው፤ ግን አዲሱ የኛ ድራማ እና የሕዝበ ክርስቲያኑ ዝምታ እስከመቼ ድረስ የሚቀጥሉ ይመስሉናል?
የሙስሊሞች ቱልቱላ “አልጀዚራ” ፡ “ከአርሜኒያ ቀጥሎ በጣም ጥንታዊ የክርስቲያን አገር በሆነችው ኢትዮጵያ እንደ መሀመድ እና ሳላሃዲን ሙስሊም የጦር አበጋዝ ተመረጠች፣ ድል ተቀዳጀን” በሚል መንፈስ እንደሚከተለው ጥሩንባውን ነፍቷል፦
“Ethiopian Muslim woman becomes Minister of Defense”
Ethiopia’s Prime Minister appointed on Tuesday a hijab wearing Muslim woman as the Minister of Defense for the African nation.
Ethiopian Muslim woman becomes Minister of Defense
The decision of Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed, to name a woman, Ayisha Mohammad, as the Minister of Defense has taken everyone, even Ethiopian citizens, aback.
Ethiopia’s new Defense Minister has majored in engineering. She is among the most famous engineers involved in building Ennahda dam, the largest dam under construction in the country.
In 2015, Ayisha was appointed as the Minister of Tourism and Culture, and in 2018 as the Construction Minister.
Following Ethiopia’s former Prime Minister, Hailemariam Desalegn, submitted his resignation on March, Ethiopia’s ruling party appointed Abiy Ahmed as the new primer.
In a bid to reshuffle the cabinet, Ethiopia’s prime minister changed 16 ministries yesterday, downsized the number of ministries from 28 to 20 and handed half of the posts to women.
The Democratic Federal Republic of Ethiopia, a landlocked country in the Horn of Africa with a population of over 100 million, is the second largest African nation in terms of population.
Following Armenia, it is the second country to declare Christianity as its official religion.
Nearly two-thirds of the population are Christian.
የኢትዮጵያ ምክር ቤት በትናንትናው እለት አዲስ ህግ በሚያጸድቅበት ክፍለ ጊዜው የአረብ ኤሚራቶች ኤምባሲ መሳተፉ ታውቋል። አዎ! ለግራኝ አህመድ ፫ ቢሊየን ዶላር የሸለሙት አረብ ኤሚራቶች!
UAE Embassy Participates in Ethiopian Parliament’s Session
Tue 16-10-2018 23:32 PM
ADDIS ABABA, 16th October, 2018 (WAM) — The UAE Embassy in Ethiopia participated, on Tuesday in the Ethiopian Parliament’s session in the presence of Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed and representatives of the government.
Saud Ibrahim Al-Tunaiji, Second Secretary at the UAE Embassy and other representatives of missions and international organisations accredited to Ethiopia, also attended.
During the meeting, held at the Ethiopian Parliament, a new law on the executive apparatus of the Government was approved. The law was submitted by the Prime Minister of Ethiopia.
Posted in Conspiracies | Tagged: መንግስት, ሙስሊሞች, ሚንስትሮች, ምክር ቤት, ሳዑዲ አረቢያ, ኢትዮጵያ, እስላሞች, ዩቱብ, ጂሃድ, ፖለቲካ | Leave a Comment »