Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፕሬፌሰር ኃይሌ ላሬቦ’

ፕሮፌሰር ኃይሌ | ኢትዮጵያ ከደረሰባት ውድቀት እንዳታገገም ከፍተኛ ሚና የተጫወቱት ጋሎች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020

ጋሎች ከጥፋት በቀር ለኢትዮጵያ ምንም ያበረከቱት በጎ ነገር የለም”

ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ይህን ያሉት ታዋቂውን አውሮፓዊ የታሪክ ተመራማሪ “ኤድዋርድ ኡለንዶርፍን/ Edward Ullendorff” በመጥቀስ ነው። የሃያኛው ክፍለዘመን አንጋፋ ጀርመናዊ/እንግሊዛዊ ምሁር ፕሮፌሰር ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ እንዲህ ብሎ ነበር፦

ኦሮሞዎች የመጨረሻ ወራሪዎች ብቻ ሳይሆኑ በየሄዱበት ከፍተኛ ቀውስና ውድመት ከመፍጠር አልፈው ኢትዮጵያን ከደረሰባት ውድቀት በቶሎ እንዳታገግም ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል። ጋሎች ምንም ዓይነት ትርጉም ያለው የትምህርትም ሆነ የቍሳቁስ ባሕል ስላልነበራቸው፡ ማሕበራዊ አደረጃጀታቸውም አብረው ከሰፈሩበት ሕዝብ እጅግ በጣም የተለየ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ሥልጣኔ ያበረከቱት ምንም ነገር የለም። አገሪቷንም ላጋጠማት ቀውጢ እነሱ ብቻቸውን ምክኒያት ባይሆኑም ቅሉ ከአካልም ከመንፈስም ድካም የተነሳ ኢትዮጵያ ሙትት ያለች ሃገር እንኳ ብትሆን በሚቻላት ፍጥነት እንዳታገግም አሰቃቂውን ሁኔታ በማርዘም አግዟል።”

ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ = Ullendorff, Edward. 1960. The Ethiopians: An Introduction to Country and People

ይህን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ህፃን ሊማረው ይገባል። የኪነጥበብ፣ ስነጽሑፍና ተንቀሳቃሽ ምስሎች ባለሙያዎች ከዚህ ጋር በተያያዝ ከ150 እና 400 ዓመታት በፊት፣ እንዲሁም ዛሬ ጋሎች በኢትዮጵያ ላይ ስለፈጸሙትና በመፈጸም ላይ ስላሉት ተወዳዳሪ የለሽ ጭፍጨፋ፣ ጥፋትና ግድያ መጻሕፍትን፣ ቴዓትራዊ ድራማዎችንና ፊልሞችን መስራት ይጠበቅባቸዋል።

የጋላ ወረራ” የሚል ተከታታይ ፊልም በቅርቡ ቢወጣ ኢትዮጵያን ከመጭው አስከፊ ጥፋት ለማዳን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከት ብሎም በቱርክ ድራማዎች የደነዘዘውን ኢትዮጵያዊ ሊያነቃ እንደሚችል እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።

______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: